እንማር
/Enmare1988

እንማር

Open in Telegram  →

ai summary

This Telegram channel offers a variety of PDF books, serialized stories, poetry, philosophy, and advice.

for whom: This channel is for individuals interested in literature, philosophy, and diverse reading materials in PDF format.

121.1Ksubscribers
no data yetavg reach
8.6%ER
2.0posts/day

charts · trends

121.1K
0(0.00%)
Jul 2 – Jul 26 · 7

📨 Recent posts

5 total

✅ 'ለነገ ብለሽ ፊት የምትነሺው ትላንት አለ' ✔️ ደባሪውን ትላንትን ካስተያየሺው ፤ፊት ከሰጠሺው ይጎትትሻል። ንፍጣም ነው ቀሚስሽን ይዞ አያራምድሽም ፤ላባብለው ካልሽ ዝርክርክ ነው አይፅናናም ።አይጠራም ያጨማልቅሻል ነገሽን ፤ህልምሽን ፤ሳቅሽን ያንገራግጨዋል ። ዛሬሽን ይኮረሽምብሻል ። ውበት እና እድሜሽ ከሚኮረሸሙት ዋነኛቹ ናቸው። ✔️ So የትላንት ጎታች ፊት ነስተሽ ነገ ላይ መንጠራራት ይበልጣል ትላንት ላይ ከማጎንበስ viva ነገ 💪🏾 💪🏾 💪🏾 🌐 @Enmare1988 🌐 @Enmare1988

4d ago👁 2.4Kopen

✅ አወራራችን መልክ መስራት አልነበረውም ። ብትታዘበኝ ምን ታመጣለች ብዬ ብታዘባት ምን ያመጣል ብላ ነው ?? ያዘዝነውን አልኮል በርጋታ እየጠጣን እያወራን ነው ። ✅ ከሴት የምወደው ጡት እና ከንፈር እንደሆነ ጡቷን እና ከንፈሯን እያየው ተናገርኩ፣ ከወንድ የምትወደው ደፋር በራሱ የሚተመማን የሚፈልገውን ለመጠየቅ እና ለማድረግ የማይቅለሰለስ risk taker አንደሆነ ተዝናንታ ተረከች .. ነፃነቷ ያስፈራል ግዴለሽነቴ ብዙኅ ግዜ አይቼው የማላቀው ነበር .. ክላስ ያዝን .. ✅ የሲጋራ ጭስ ይረብሺሽ ይሆን ?ሳልላት ሲጋራ ለኮስኩ ቀጥዬ ታጨሻለሽ ወይ ሳልላት ሲጋራ አቀበልኳት ? አጫጫሷ ቶሎ ቶሎ ነበር እንደጠማው አይነት ብዙ ሴ…

4d ago👁 4Kopen

Advertising 💥 ➡️ ዛሬ እጅግ በጣም ትልቅ የስራ እድል ቀርቦላችዋል 🤑 በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ልታተርፉበት የምችሉበት ብዙ ሰው ያልነቃበት ልዩ የonline ስራ መትላችዋል ⭐️ ስራውን መጀመር የምትፈልጉ እና ስለስራው በቂ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ 👇 በዚ 📎 🔗 https://t.me/+7ObsheSwqkFmZDlk https://t.me/+7ObsheSwqkFmZDlk ❗️ ❗️ እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው 🫳 💵 💵 ቤቲንግ ም አልተዘጋም አለ 1️⃣ 2️⃣ 1Xbet ላይ በዚ https://cropped.link/etprem Promo code: ETPREM 👈 ይሄን ተጠቀሙ 💰 ገብታችው የፕሪምየም VIPን Fixed ት…

4d ago👁 3.9Kopen

ደስታንም እንደቆሎ ቅሜአለሁ። ፍስሃ ደጋግማ የተባረከውን የቤቴን በር አንኳኩታለች። ችግርም በፈንታው የተለያየ ክብደት ባለው ኮቴው ወጥቶብኛል፣ ወርዶብኛል። በአዲስ አበባም ራስ ወዳድ ጎዳናዎች ላይ እስኪሳቅብኝ ቼ ቼ ብሎኛል። አንዳንዴም የአለም ችሎታዋ መቆንጠጥ ብቻ እስኪመስለኝ ተቆንጥጫለሁ። እንዲህ ሲሆን እንደ ጌታዬ 'ተፈፀመ' አላልኩም። የተሳሳትኩትን አረምኩ። ከአሳሳቾችም ራቅኩ። ጥንካሬዬንም አየሁ። ስህተት የማይፈፅም የሰው ልጅ የለም!። ዛሬ የለበስነው ንፁህ ነገር ከትላንት ወዲያ ቆሽሾ ትላንት የታጠበ ቢሆን እኮ ነው።ታዲያ ቆሻሻው ወጥቶልን ነፍሳችን የምትፀዳው ሒስ ወይ ግለ ሒስ ስናደርግ ነው። ከሁሉ ከሁሉ ግን እልሃ…

5d ago👁 7.2Kopen

✅ ሕይወት እንደ ማዕበል ሲሆን! 🦁 አንዳንድ ጊዜ ሕይወት እንደ ማዕበል ነው፡፡ በሰላም ይሄዱ የነበሩ ነገሮች ልክ የተመካከሩ ይመስል በአንድ ላይ ይናጋሉ፡፡ የሁኔታዎች አልሳካ ማለት፣ ድንገተኛ ወጪዎች፣ የገንዘብ እጥረት፣ የጉዳዮች መጥመም፣ የሰዎች ክህደት፣ ስጋትን የሚፈጥሩ ሁኔታዎች መከሰት፣ የጤንነት መቃወስን የሚጠቁሙ ምልክቶች . . . ልክ እንደ ማዕበል በአንድ ላይ ይመጣሉ፡፡ 🦁 ይህ የተለመደ የሕይወት አካል የሆነ ክስተት በእኛም ላይ ሲደርስ መረጋጋት ወሳኝ ነው፡፡ ማዕበል ይመጣል፣ ልክ እንደመጣ ደግሞ ይሄዳል፡፡ ነፋስ ከየት እንደመጣ ሳናውቀው ወደ እኛ ይነፍሳል፣ ወደየት እንደሚሄድ ሳናውቀው ደግሞ ወደሌላ ቦታ ይነፍ…

6d ago👁 8.2Kopen

channel description

እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ     Ads - @Kiya988 https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q Buy ads: https://telega.io/c/Enmare1988

channel info

Telegram ID1488460053
Indexed sinceJun 11, 2026
Last refreshedJul 26, 2026

similar channels/education

support