I
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
/IbnuMunewor

Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

Open in Telegram  →

ai summary

This Telegram channel, Ibnu Munewor, shares content related to the creator's work and potentially broader creative endeavors.

for whom: This channel is likely for individuals interested in the work and creative output of Ibnu Munewor.

109.1Ksubscribers
no data yetavg reach
9.9%ER
1.7posts/day

charts · trends

109.1K
0(0.00%)
Jul 2 – Jul 15 · 5

📨 Recent posts

100 total

Live stream started

6d agoopen

ዛሬ ረቡዕ ሐምሌ 8/2018 የሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ኪታብ ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ መስጂደል ዋሊደይን * ጊዜ:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ * ኪታቡን በpdf መልኩ በዚህ ታገኙታላችሁ፦ https://t.me/IbnuMunewor/9421 * የዛሬ ደርስ መነሻ:- ገፅ፡ 78 * ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ ደርሱ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፡- https://t.me/IbnuMunewor

6d ago👁 3.2Kopen

ስለ "ወለድ ነፃ" የሆነ ነገር በተነሳ ቁጥር "ለምን ቀርባችሁ አታናግሩም?" ለምትሉ ወገኖች! ~ የራሴን በኩል ለመናገር ያክል የአምስት ባንኮች የቅርንጫፍ ማኔጀሮችን አናግሬያለሁ። አጥጋቢ መረጃ አላገኘሁም። አመራሮቹን ወይም የሸሪዐ አማካሪዎቹን ማግኘት አልቻልኩም። አንድ ወንድም እዚህ ሰፈር እኔ አገናኝሃለሁ ብሎኝ ነበር አልሆነም። ደግሞም አሰራራቸውን አስመልክቶ የሚነሳው ጥያቄ የኔ ብቻ አይደለም። ለሁሉም ግልፅ መሆን ያለበት ይመስለኛል። የብዙ ሰው ጥያቄ ቢኖርም፣ ባደባባይ በተደጋጋሚ ጥያቄዎች ቢነሱም እስካሁን ባየሁት የረባ መረጃ የሚሰጥ የለም። በዚህ አጋጣሚ ከዋና ሃላፊዎች ወይም ከሸሪዐ አማካሪዎች ጋር ለማገናኘት ፈቃደ…

6d ago👁 6.5Kopen

አንድ "የወለድ ነፃ" ባንክ በዚህ ዓመት ለዘካ 8 ሚሊዮን ብር አውጥቻለሁ የሚልበትን ሪፖርት አየሁኝ። ይሄ ማለት ለዘካ የደረሰ ጠቅላላ የተጣራ ሀብታቸው 320 ሚሊዮን ብር አካባቢ ነው ማለት ነው። 2.5%=8,000,000 100%=? 8,000,000 × 100 % ፥ 2.5 %= 320,000,000 ብር ይሄ ከሚያቀርቡት ሪፖርት ጋር የሚጣጣም አይመስልም። * ባደባባይ በቀረበ ሪፖርት ላይ ለምን ሃሳብ ሰጣችሁ እንደማይባል እጠብቃለሁ። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

6d ago👁 6.6Kopen

የኪታቡ ተውሒድ ደርስ * በሑዘይፋ መስጂድ እየቀረበ ያለ * ክፍል - 07 = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

8d ago👁 9.6Kopen

ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 6/2018 የኪታቡ ተውሒድ ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ሑዘይፋ መስጂድ (ከየሺ ደበሌ ከፍ ብሎ) * ጊዜ፦ ዘወትር ቅዳሜና ቅዳሜ ከመግሪብ እስከ ዒሻ * ኪታቡ የሌላችሁ በዚህ ሊንክ pdf ፋይል ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/9564

8d ago👁 10.6Kopen

የኪታቡ ተውሒድ ደርስ * በሑዘይፋ መስጂድ እየቀረበ ያለ * ክፍል - 06 = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

9d ago👁 11Kopen

ዛሬ እሁድ ሐምሌ 5/2018 የኪታቡ ተውሒድ ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ሑዘይፋ መስጂድ (ከየሺ ደበሌ ከፍ ብሎ) * ጊዜ፦ ዘወትር ቅዳሜና ቅዳሜ ከመግሪብ እስከ ዒሻ * ኪታቡ የሌላችሁ በዚህ ሊንክ pdf ፋይል ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/9564

9d ago👁 11.9Kopen

በድጋሚ ለማስታወስ ~ ተቋርጦ የነበረው ሳምንታዊ የደርስ ፕሮግራም ዛሬ እሁድ ይጀመራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ሑዘይፋ መስጂድ * ጊዜ፦ ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ ኪታቦች 1. منھج السالكين 2. كن سلفيا على الجادة

10d ago👁 12.6Kopen

አሰላሙ ዐለይኩም ~ በሑዘይፋ መስጂድ የሚቀርበው የኪታቡ ተውሒድ ደርስ መግባት አልቻልኩም። በጣም በጣም ይቅርታ። ነገ እገባለሁ፣ ኢንሻአላህ።

10d ago👁 13.4Kopen

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ተቋርጦ የነበረው ሳምንታዊ የደርስ ፕሮግራም ነገ እሁድ ይጀምራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ሑዘይፋ መስጂድ * ጊዜ፦ እሁድ ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ ኪታቦች 1. منھج السالكين 2. كن سفيا على الجادة ሼር በማድረግ አግዙን ባረከላሁ ፊኩም።

10d ago👁 1.9Kopen

ቤትዎ የደስታ ምንጭዎ እና ማረፊያዎ መሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም! ደስታዎን ሙሉ ለማድረግ፣ ረፍትዎን ለማጣጣም አቡ ፈህድ ዐረቢያን መጅሊስ ጥራትና ውበትን አጣምሮ ይዞሎት ቀርቧል! • ✅ ጥራታቸውን የጠበቁ ጨርቆች እና ስፖንጆች • ✅ ለአይን ማራኪ የሆኑ ዲዛይኖች • ✅ በምርጫዎ በታማኝነት ይሰራልዎታል . ✅ ያሉበት ሀገር እንልካለን ቤቶን በዘመናዊ መጅሊስና በሌሎች የሲንጀር ውጤቶች ለማስዋብ አሁኑኑ ይዘዙን! 📞 ስልክ 👇 0923776611 0959444547 📱 በቴሌግራም ያግኙን፦ @Alfehd1220 የቴሌግራም ፔጃችንን ይቀላቀሉ ወዳጅ ዘመዶንም ይጋብዙ 👇 https://t.me/abufehdmejlis11

10d ago👁 4.2Kopen

channel description

كناشة ابن منور

channel info

Telegram ID1006371123
Indexed sinceJun 11, 2026
Last refreshedJul 15, 2026

similar channels/art

support