ai summary
This Telegram channel provides news and information about Manchester United football club.
for whom: This channel is for fans of Manchester United in Ethiopia and those interested in updates about the club.
charts · trends
📨 Recent posts
133 total🟡 This community is now protected by Collab.Land Token-gate your community and verify members automatically. Click below to verify your wallet and gain access.
Channel created
📸 @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
🚀 ዛሬውኑ Mela Gaming ይቀላቀሉ! ⚡️ 🔥 ከፈጣን withdrawal ጋር 💰 MELAGAMES ከፈጣን SUPPORT ጋር 💸 Cashback Bonus 🎡 Spin Bonus 🔥 ፈጣን፣ አስደሳች እና የሚያሸንፉበት ጨዋታ 🤖 Bot: @melagaming2bot 🛟 Support: https://t.me/melagamessupport በሽልማት መጨነቅ እኛ ጋር ❗️ ❗️ http://t.me/melagameset
🏃♂➡️ ጀማው ወደ ቀመር ቤት እየጎረፈፈ ነዉዉ 🏃♂➡️ 🔥 አስተማማኝ: በርካታ ኤጀንቶች ያሉት: ለአጠቃቀም ቀላል የሆነው ቀመር ቤት ቤተሰብ ዛሬውኑ ይሁኑ 🔥 kemerbet / telegram
የኡጋርቴ ጉዳት የክለባችን የዝውውር እቅድ ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል ! ማንችስተር ዩናይትድ አዲስ ተጫዋቾችን ወደ ኦልድ ትራፎርድ ለማምጣት ይሸጣሉ ብለው ከያዛቸው ተጫዋቾች መካከል ማኑኤል ኡጋርቴ ዋነኛው ነበር። ኡጋርቴ ባጋጠመው የጉልበት ጉዳት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ክለባችን ይፋ አድርገዋል። ክለባችን ተጫዋቹን በመሸጥ ሊያገኝ የነበረውን ገቢ ሙሉ በሙሉ ያሳጣው በመሆኑ አጠቃላይ የክረምቱ የዝውውር ዕቅድ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ማሳደሩ ተገልጿል። ተጫዋቹ ቢያንስ እስከ 2026 መጨረሻ ድረስ ወደ ሜዳ ላይመለስ እንደሚችል ተነግሯል። መረጃው የ ዘ አትሌቲክ ነው @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_…
ማኑኤል ኡጋርቴ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ! የክለባችን አማካኝ ማኑኤል ኡጋርቴ የኡራጓይ ብሔራዊ ቡድን ከስፔን ጋር ባደረጉት ጨዋታ ላይ ጉዳት እንደገጠመው ይታወሳል። ተጫዋቹ በደረሰበት የጉልበት ጉዳት ምክንያት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሯል። ኡጋርቴ ከሜዳ የሚርቅበት ትክክለኛ የጊዜ ገደብ እና የጉዳቱን አስከፊነት ደረጃ ለመለየት ተጨማሪ ምርመራዎች እየተደረጉለት ይገኛል። ዘገባው የ ዘ…
ኮቢ ሜይኑ በ2025-26 የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን በግፊት ውስጥ ከነበሩት 762 ቅብብሎቹ 86.8 በመቶውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል። በአለም ዋንጫው ላይ ከሚገኘው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አማካዮች መካከል በእንግሊዝ ከፍተኛ ሊግ ከእርሱ የበለጠ የቅብብል ስኬት መቶኛ ያስመዘገበ ሌላ አማካይ የለም። - Opta @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ማኑኤል ኡጋርቴ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ! የክለባችን አማካኝ ማኑኤል ኡጋርቴ የኡራጓይ ብሔራዊ ቡድን ከስፔን ጋር ባደረጉት ጨዋታ ላይ ጉዳት እንደገጠመው ይታወሳል። ተጫዋቹ በደረሰበት የጉልበት ጉዳት ምክንያት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሯል። ኡጋርቴ ከሜዳ የሚርቅበት ትክክለኛ የጊዜ ገደብ እና የጉዳቱን አስከፊነት ደረጃ ለመለየት ተጨማሪ ምርመራዎች እየተደረጉለት ይገኛል። ዘገባው የ ዘ አትሌቲክ ነው @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
ማትያስ ኩኛ እና ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዓለም ዋንጫው የምድብ ጨዋታዎች በፕሪሚየር ሊጉ ምርጥ 11 ስብስብ ውስጥ ተካተዋል። @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ከሁዋን ማታ ጎን ያለው ግለሰብ ማን ነው? 👇 @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
JUST IN ! ማኑኤል ኡጋርቴ የደረሰበት ጉዳት ለስምንት ወራት ከጨዋታ ውጪ ሊያደርገው ይችላል። [RodriVazquez95] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
channel description
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛውም አስተያየት @Wiz_Hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648
channel info
similar channels/sports
🎮 EAFC26 | FC26 🎮
This Telegram channel provides news and reviews related to EA SPORTS FC (EAFC), focusing on Ultimate Team and Career Mode.
Sports Hub | Football
A Telegram channel providing news and updates on football from around the world.
Nigeria Football Hub
Nigeria Football Hub delivers the latest football news and updates from Nigeria.
Naija Sports Hub
Naija Sports Hub is a Telegram channel dedicated to Nigerian sports news and updates.
جام جهانی فوتبال Sport Bad News
This Telegram channel provides news and updates related to the FIFA World Cup.
GOAL24
GOAL24 provides stylish, sharp, and informative content related to football and the World Cup.
