ai summary
This channel provides information and advertising services, offering direct updates and promotions.
for whom: This channel is for individuals seeking information and advertising services, particularly those interested in updates a
charts · trends
📨 Recent posts
98 totalስፖርት፡ #የፐብሊክ_ዲፕሎማሲ_ታላቅ_አቅም ! በዓለም አቀፍ ግንኙነት ውስጥ የአንድ አገር ገጽታ የሚገነባው በፖለቲካና በኢኮኖሚ ብቻ አይደለም፤ ባህል፣ ስፖርት እና የዜጎች ተግባርም ከፍተኛ ሚና አላቸው። በተለይም ስፖርት የተለያዩ ሕዝቦችን የሚያገናኝ፣ የአገርን ማንነት ለዓለም የሚያስተዋውቅ እና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን የሚያጠናክር ኃይለኛ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ መሣሪያ ሆኗል። በዓለም ዋንጫ መድረክ የምናየው የእግር ኳስ ድምቀት ይህንን እውነታ በግልጽ ያሳያል። እንደ ሊዮኔል ሜሲ እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ ያሉ ታላላቅ ተጫዋቾች ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በዓለም መድረክ ላይ በመቆየት የግል ስኬታቸውን ብቻ ሳይሆን የአገራቸውን…
ዛሬ በተፈጠረው የመኪና አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለፁ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ እና ምክትላቸው አቶ ኢብራሂም ኡስማን በፋፈን ዞን በቀብሪበያህ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ገልፀዋል። በሶማሌ ክልል ቀብሪበያህ ወረዳ ጉዮው ቀበሌ በደረሰ የመኪና አደጋ የ12 ሰዎች ህይወት አልፏል። አደጋው ዛሬ ንጋት ላይ በቀበሪበያህ ወረዳ ጉዮው ቀበሌ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ(ፎርስ) እና በአይሱዙ የጭነት መኪና መካከል በደረሰ የግጭት አደጋ የ12 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ3 ሰዎች ላይ ደግሞ የመቁሰል አደጋ…
🏢 ካዛንቺስ ሞደርን ኮምፓውንድ 🌿 የከተማ ህይወት + አረንጓዴ ተፈጥሮ በአንድ ላይ! በአዲስ አበባ እምብርት የሚገነባው ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ። ✨ ለምን ካዛንቺስ? ✅ 60% አረንጓዴ ቦታ እና መዝናኛ ✅ ከፍተኛ ደህንነት ✅ ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ ✅ በቋሚ ዋጋ የቤት ባለቤት የመሆን እድል ✅ 15% ቅድመ ክፍያ 🎉 እስከ 20% ቅናሽ! 🏠 የቤት አማራጮች 🛏 1 መኝታ (55m²) 💰 5,830,385 ብር ➡️ 15% ቅድመ ክፍያ: 874,557 ብር 🛏 🛏 2 መኝታ (80m²) 💰 8,480,560 ብር ➡️ 15% ቅድመ ክፍያ: 1,272,084 ብር 🛏 🛏 🛏 3 መኝታ (95m²) 💰 10,070,665 ብር ➡️ 15% ቅድመ ክፍያ: 1…
ክፍለ ጦሩ ለወራት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ የ93ኛ ክፍለ ጦር ከተሰጠው ተልዕኮና ግዳጅ ጎን ለጎን ለስልጠና ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ የክፍለ ጦሩ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ናስር አባዝናብ ገለጹ። ኮሎኔል ናስር አባዝናብ ሠልጣኞች ለወራት የወሰዱት ስልጠና፣ ሰላምና ደህንነትን ለማረጋገጥ ወሳኝ መሆኑን ገልፀው ከሥልጠና የተገኘውን ወታደራዊ አቅም በሚገባ መተግበር እንደሚያሥፈልግ ተናግረዋል። ሠልጣኞች ከሥልጠና ያገኙትን ዕውቀት በመጠቀም አሃዳቸውን ማሠልጠና እና ማብቃት ለሚሠጣቸው ማንኛውም ተልዕኮ ዝግጁ መሆን እንደሚጠበቅባቸው አዛዡ አስገንዝበዋል። የክፍለጦሩ ስልጠና ሃላፊ መቶ አለቃ የሱፍ አብዱሽ ሰልጣኞች በ…
📍 መገናኛ የካ ክፍለ ከተማ ጀርባ ወደ ጫካ ፕሮጀክት መንገድ ዲያስፖራ አደባባይ ጋር #ቴምርፕሮፐርቲስ #ያለምንም #ወለድ እና #የግንባታዕቃዎችጭማሪ ከ8 በላይ ሳይቶችን ማስረከባችን የመልካም ውጤታችን ሕያው ምስክር ነው። አሁን ደግሞ በ40/60 አከፋፈል 60% ቤትዎን ሲረከቡ የሚከፍሉት ይዞሎት መቶአል 📍 መገናኛ የካ ክፍለ ከተማ ጀርባ ወደ ጫካ ፕሮጀክት መንገድ ዲያስፖራ አደባባይ ጋር 👉 ሱቱዲዮ (32 ካሬ) ሙሉ ክፍያ = 4,160,000 ብር ቅድመ ክፍያ (20%) = 832,000 ብር 40% የሚከፍሉ ከሆነ =1,497,600ብር ቀሪውን 2,662,400 ብር ቤትዎን ሲረከቡ ይከፍላሉ 👉 1 መኝታ 60 ካሬ ( 60 ካሬ) ሙሉ ክፍ…
አንፀባራቂው የዋሸራ እና የደጋዳሞት ፈረስ ቤት ኦፕሬሽን ድል ምስራቅ ዕዝ በተሰማራባቸው የግዳጅ ቀጣናዎች ባደረገው ፀረ-ሽምቅ ስምሪት ውጤት ማስመዝገቡን አስታወቋል። በኦፕሬሽኑ ፈረስ ቤት ፣ ዋሸራ ፣ ጫት ዋርካ ፣ ሐሙስ ገበያ ፣ ሰከላ እና ሌሎች ቀጣናዎች የነበረው ፅንፈኛ ተደምስሷል። ዕዙ ከክልሉ ፀጥታ ኃይል እና በአጎራባች ካሉ ዕዞች ጋር በመቀናጀት ፅንፈኛው ቡድንን ለማጥፋት በፀረ ሽምቅ ስምሪት በመሰማራት የጠላትን ፍላጎት በማክሸፍ በቀጠናው አንፃራዊ ሰላም እያሰፈነ ይገኛል። ሠራዊታችን ሰሞኑን ከገነት አቦ እና ከቋሪት በመነሳት ከፍታ መሬቶችን በመያዝ ወደ ፈረስ ቤት አቅጣጫ በመሠማራት ፈረስ ቤት ያለን ፅንፈኛ አሳዶ የ…
በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ ለሚያንዣብቡ አሞሮች መልዕክት ‼️
ኢትዮጵያ ለሺሕ ዘመናት በባለቤትነት ይዛ የቆየችውን; ያልተመረጠ እና ያልተወያየ መንግሥት በሸፍጥ ኢትዮጵያን ከባሕር መውጫዋ እንድትነጠል ያደረገው የውስጥ ድክመትን ተጠቅሞ ነው። ይሄው ነው!
የግድያ ወንጀል የፈጸሙ 11 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ/ም በግምት ከለሊቱ 7:00 ሠዓት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ቦታው ቡልቡላ አቦ መሻገሪያ ድልድይ እየተባለ ከሚጠራው አካባቢ ነው የግድያ ወንጀሉ የተፈፀመው። በወቅቱ ማንነቱ ያልታወቀ ግለሠብ ከሳሪስ አቦ ወደ ኮዬ መሄጃ በሚገኝ መንገድ ድልድይ ስር ደረቱ ላይ በስለት ተወግቶ ህይወቱ አልፎ ተገኘ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሰው መግደል ምርመራ፣ የክትትልና ኦፕሬሽን ቡድኑ በመቀናጀት የሟችን ማንነት ለማወቅ እና ወንጀል ፈፃሚዎችን ለመለየት ባደረገው ጥረት ወንጀሉ በተፈፀመ 48 ሠዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የሟችን ማንነትና…
🏢 ካዛንቺስ ሞደርን ኮምፓውንድ 🌿 የከተማ ህይወት + አረንጓዴ ተፈጥሮ በአንድ ላይ! በአዲስ አበባ እምብርት የሚገነባው ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ። ✨ ለምን ካዛንቺስ? ✅ 60% አረንጓዴ ቦታ እና መዝናኛ ✅ ከፍተኛ ደህንነት ✅ ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ ✅ በቋሚ ዋጋ የቤት ባለቤት የመሆን እድል ✅ 15% ቅድመ ክፍያ 🎉 እስከ 20% ቅናሽ! 🏠 የቤት አማራጮች 🛏 1 መኝታ (55m²) 💰 5,830,385 ብር ➡️ 15% ቅድመ ክፍያ: 874,557 ብር 🛏 🛏 2 መኝታ (80m²) 💰 8,480,560 ብር ➡️ 15% ቅድመ ክፍያ: 1,272,084 ብር 🛏 🛏 🛏 3 መኝታ (95m²) 💰 10,070,665 ብር ➡️ 15% ቅድመ ክፍያ: 1…
#NationalDialogue 🇪🇹 ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ በአዲስ ኮንቬንሽን ማዕከል መካሄድ ጀምሯል፡፡ በምክክር ጉባኤው ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ 4 ሺህ ተመካካሪዎች ተሳታፊዎች ናቸው፡፡
በአሜሪካ አምባሳደር አርቪን ሆሴ ማሲንጋ የተመራ ከፍተኛ የዲፕሎማቲክ ልዑካን ቡድን ዛሬ ጠዋት መቐለ ከተማ ገብቷል። ልዑኩ በመቐለ ቆይታው በፌደራል መንግስቱና ህውሃት መካከል የተፈጠረው ልዩነት ለመፍታት እንደሚሞክርና ግጭት በቀጠናው እንዳይከሰት ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል።
channel description
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
channel info
similar channels/business
Major Community
A Telegram channel facilitating NFT trading, channel verification, and rental services.
SEED Updates
SEED Updates shares information and resources related to the SEED project, including mining opportunities and community engagement.
Whale Chanel
Whale Chanel is a Telegram channel focused on cryptocurrency and related topics.
My Proxy | مای پروکسی
This Telegram channel, My Proxy | مای پروکسی, appears to be focused on proxy services and related advertising.
پروکسی Proxy
This channel provides proxy services, aiming for high quality and reliability.
Sergei Sergienko
Sergei Sergienko is an entrepreneur and investor, founder of Chrono.tech, a project focused on converting man-hours into currency value.
