4
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
/amazing_fact_433

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

Open in Telegram  →

ai summary

This Telegram channel shares amazing facts through videos, photos, and text, aiming to entertain and expand viewers' knowledge.

for whom: This channel is for anyone interested in discovering surprising and humorous facts across various topics.

97.6Ksubscribers
no data yetavg reach
10.9%ER
5.7posts/day

charts · trends

97.6K
0(0.00%)
Jul 2 – Jul 20 · 6

📨 Recent posts

152 total

ለረጅም ጊዜ ጓደኞቻችን @geopolitics_prime ትልቅ ምስጋና ይግባቸው — ልዩ የሆኑ ዕለታዊ ይዘቶችን የሚያቀርብ ምርጥ ቻናል ነው። የጂኦፖለቲካ እና የወታደራዊ ግጭቶችን ጉዳይ በጥልቀት ለመረዳት ከፈለጉ (የዜና ርዕሶችን ብቻ ላዩን ከማንበብ ባለፈ)፣ ይህ በእርግጠኝነት ሊከታተሉት የሚገባ ቻናል ነው። በጣም ይመከራል። https://t.me/+c7VkrjJMLg84NjBi Shoutout to longtime friends @geopolitics_prime — one of the best channels for unique daily content. If you want to understand geopolitics and military conflicts…

2d ago👁 1open

#ይህን_ያውቃሉ ❓ ቻይና ውስጥ ካሉ 4 በረሃዎች ፣ አንዱ 93.24% ለም መሬት ሆኗል ፣ ምክነያቱም ላለፉት 60 አመታት ህዝቡ ፣ ዛፍ እየተከለ ቆይቶ ነበር 👏 ❤ https://t.me/Amazing_fact_433 https://t.me/Amazing_fact_433

2d ago👁 5.5Kopen

🙈 ሾክ’ አስደናቂ ግምት ዛሬም ሰምሯል—100% ስኬት 🔥 🔥 🔥 ⚽ በዱባይ ስሙ የናኘው ተንባዩ ጭልፊት ‘ሾክ’ በዓለም ዋንጫው አንድም ሳይስት የ100% ትንበያ ስኬቱን አስጠብቋል። በትናንትናው እለት ስፔን ፈረንሳይን እንደምታሸንፍ ገምቶ የተሳካለት ሲሆን፣ ዛሬ ማታ ደግሞ በታሪካዊዎቹ ባላንጣዎች እንግሊዝና አርጀንቲና ጨዋታ ላይ ለአርጀንቲና የሰጠው ግምት ሰምሮ አርጀንቲና እንግሊዝን በማሸነፍ ለፍፃሜ አልፋለች።…

3d ago👁 7.4Kopen

ጠያቂ፡ ኒውዮርክ ከተማ ውስጥ ለመኖር (ሁሉንም ጨምሮ) በወር ምን ያህል ገንዘብ ታወጫለሽ? ኢትዮጲያዊቷ ወጣት 🗣 በወር ወደ $35,000 (35 ሺህ ዶላር) አካባቢ አወጣለሁ እላለሁ። ጠያቂ፡ በምን ላይ ነው የምታወጪው? ኢትዮጵያዊቷ ወጣት 🗣 ለቤት ኪራይ፣ ለሾፒንግ፣ ለመዝናናት ጠያቂ፡ እና ያንን ገንዘብ እንዴት ነው የምታገኚው (የምትሰሪው)? ሀበሻዋ ዝምብዬ አገኘዋለሁ... https://t.me/Amazing_fact_433 https://t.me/Amazing_fact_433

3d ago👁 7.7Kopen

በ 1950ዎቹ ይህ ሰው አስቂኝ የሆነ የስራ ባለቤት ነበር ፣ ስራውም እንተርናሽናል የ(''lipstick '' 💄 ) ሙከራ የሚደረግበት ሰው ነበር ፣ በየቀኑ ቁጭ ብሎ ብዙ ጊዜ እየተሳመ የሊፕስትክ ጥራትና ቀለም ይሞከርበት ነበር 🔥 https://t.me/Amazing_fact_433 https://t.me/Amazing_fact_433

3d ago👁 9.8Kopen

በ''Nicaragua'' መስማት የተሳናቸው ልጆች የራሳቸውን የምልክት ቋንቋ ፈጥረዋል ፣ የምልክት ቋንቋ ት/ት ቤት የገቡ ልጆ የሚሰጣቸውን የምልክት ቋንቋ ት/ት በመተው ፣ ፍፁም የተለየ የራሳቸውን መጠቀም መጀመራቸው አስገራሚ ነገር ሆኗል ♦ 🤝 https://t.me/Amazing_fact_433 https://t.me/Amazing_fact_433

3d ago👁 11.4Kopen

💡 እውቀትን ከአዝናኝ ጋር የምትፈልጉ ከሆነ ዝንቅ ለእናንተ ነው! 😮 ያልሰማችሁትን እውነታዎች 🤓 የሚስቡ ቁም ነገሮች 😎 በየቀኑ አዲስ እውቀቶች 👇 እንዳያመልጣችሁ… አሁኑኑ ተቀላቀሉ! https://t.me/ALEMNIEWNTWCHA https://t.me/ALEMNIEWNTWCHA https://t.me/ALEMNIEWNTWCHA

3d ago👁 10.9Kopen

የሆነ ወቅት ላይ የ 17 አመት ሜክሲኮአዊ የነበረው "ጁሊዮ ጎንዛሌዝ" ከ 24 አመቷ ፍቅርኛው ጋር እየተሳሳሙ ባለበት ግዜ ላይ አንገቱ ስር የፍቅር ንክሻ ስትነክሰው የተሳሳተ ቦታ በመንከሷ ምክንያት የልጁ የነርቭ ስርዓት በመቋረጡ ወድያው ህይወቱ አልፎ ነበር 🥹 @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433

4d ago👁 12.2Kopen

ፎቶው የተነሳው የ 40 ዓመቱ ቺምፓንዚ በልብ ድካም ከሞተ በኋላ ሬሳውን ሲወስዱት ነው። ከአጥሩ በስተጀርባ ሁሉም ቺምፓንዚዎች በሀዘን ተውጠው ቆመዋል እንደምታዩት በጥልቅ ሀዘን ውስጥ ሆነው ነው የሸኙት። https://t.me/amazing_fact_433 https://t.me/amazing_fact_433

4d ago👁 12.3Kopen

✔️ የአውቶማቲክ መትረየስ ፈጣሪ የሆነው ሒራም ማክሲም በአንድ ወቅት የፈለሰፈውን መሳሪያ በሙከራ ላይ ሳለ ከመሳሪያው በሚወጣ ከፍተኛ ድምፅ ምክንያት ሒራም ጆሮው መስማት ያቆማል። ✔️ በዚ ክስተት ልቡ እጅግ ያዘነው የሒራም ማክሲም ልጅ የጥይት ድምፅ ማፈኛ ወይም ደግሞ Silencerን በመፍጠር ለአለም አበረከተ። የአባቱ ልጅ 🫡 @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433

4d ago👁 13.4Kopen

ይሄ አባት አይነ ስውር ነው። ልጁ እየመራው በዚህ ግንባታ ቦታ ጡቦችን ይሽከማል። ለልጆቹ ጉርስ ይዞ ለመግባት ይለፋል።

5d ago👁 13.3Kopen

የጥንት ግሪኮች እርቃናቸውን ወደ ጂምናዚየም ይሄዱ ነበር። “ጂምናዚየም” የሚለው ቃል “የራቁት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ትምህርት ቤት” ማለት ነው 🥱 @amazing_fact_433 @amazing_fact_433

5d ago👁 14.4Kopen

channel description

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @Marketing_team433

channel info

Telegram ID1750130267
Indexed sinceMay 19, 2026
Last refreshedJul 20, 2026

similar channels/entertainment

support