ai summary
This is the official Telegram channel for lectures and lessons by Professor Bahiru Teka (Abu Obeida) on Salafi Da'wah.
for whom: This channel is for individuals interested in Amharic and Arabic religious teachings and writings from Professor Bahiru
charts · trends
📨 Recent posts
121 total👉 የዳዕዋ መጀመሪያው ተውሒድ ነው ! قال الشيخ ربيع بن هادي المدخلي– رحمه الله – : تأملوا القرآن يا إخوة ! وتدبروه ، القرآن ينمي الإيمان ، والقرآن ينمي التوحيد ، والقرآن – إذا فهمته – صرت من أتباع الرسل في دينهم وعقيدتهم ومنهجهم ، قال تعالى : (شَرَعَ لَكُمْ مِنَ الدِّينِ مَا وَصَّى بِهِ نُوحاً وَالَّذِي أَوْحَيْنَا إِلَيْكَ وَمَا وَصَّيْنَا بِهِ إِبْرَاهِيمَ وَمُوسَى وَعِيسَى أَنْ أَقِيمُوا الدِّينَ وَلا تَتَ…
👉 ሙሉ የምትሆነው ሐቅን አውቀህ ስትከተለው ነው ! يقول ابن القيم – رحمه الله تعالى– : " كمال الإنسان مداره على أصلين : معرفة الحق من الباطل ، وإثار الحق على الباطل ، وما تفاوتت منازل الخلق عند الله في الدنيا والآخرة ، إلا بقدر تفاوت منازلهم في هذين الأمرين " . الجواب الكافي : ص 99 ኢብኑል ቀይም – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል :- " የሰው ልጅ ሙሉነቱ የሚሽከረከርበት ነጥብ ሁለት ነገሮች ናቸው : ሐቅን ከባጢል ለይቶ ማወቅ ሐቅን ከባጢል ማስቀደም የፉጡራኖች ደረጃ በዱንያም ሆነ በኣኺራ አላ…
የሷፋት ምእራፍ ክፍል 02 « በሞትንና ዐፈር አጥንቶችም በሆን ጊዜ እኛ በእርግጥ እንመረመራለን? » (የሚል)፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
🚫 የወለድ አነስተኛ ደረጃው እናትን እንደመገናኘት ነው እንጠንቀቅ ‼ ። عن عبدالله بن مسعود – رضي الله عنه – قال قال رسول الله – صلى الله عليه وسلم – " الربا ثلاثةٌ وسبعونَ بابًا ، وأيسرُها مثلُ أنْ ينكِحَ الرجلُ أمَّهُ ، … الحديث " أخرجه ابن ماجه بسند صحيح 🔹 ዐብዱላሂ ኢብኑ መስዑድ ባወራውና በሶሒሕ ሰነድ ኢብኑ ማጃህ በዘገቡት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ያላሉ : – " ወለድ ሰባ ሶስት በር ( ደረጃ ) አለው ። መለስተኛው ልክ አንድ ሰው እናቱን እንደማግባት ( መገናኘት) ነው … "። http://t.me/bah…
🎁 ስጦታ ለእውቀት ፈላጊዎች ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ➥ ለጀማሪዎች በሚመች መልኩ፣ እጅግ በጣም ጥሩ በሆነ አቀራረብ፣ በሳቅና ፈገግታ፣ በተግሳፅ፣ በምክሮች በተሞላ መልኩ እና ከመጠነኛና ጠቃሚ ማብራሪያ ጋር ተደርገው በተለያዩ የእውቀት ዘርፎች ላይ የተሰጡ ትምህርቶች እንካችሁ ብለናል። 🎙 በውዱ ኡስታዛችን በኡስታዝ አቡ ሙስዐብ (አቡ አብዲላህ) ሰዕድ ኢብኑ አብዲለጢፍ አላህ ይጠብቀው! ▪ አላህ ኡስታዙን በመልካም ይመንዳው! እኛም ቀርተን የምንጠበምበት ያድርገን። 📢 ||• ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
*قال الحافظ ابن حجر رحمه الله :* *إنَّ الْعَاقِلَ يَـشْـتَـدُّ عَـلَـيْـهِ ،* *أَنَّ الْأَجْنَبِيَّ يَرَىٰ وَجْهَ زَوْجَتِهِ وَابْنَتِهِ .* 📖 فتح الباري ( 245/12 )
የሷፋት ምእራፍ ክፍል 01 " አምላካችሁ በእርግጥ አንድ ነው "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
ይህ የሀድያ ዞን ሰለፍይ ወንድሞቻችን የዋትስአፕ ግሩፕ ነው ። በመቀላቀልና ለሌሎች በማጋራት እንተባበራቸው ። ግሩፕ ሲከፍቱ እያጠፉ ሊበትኗቸው ብዙ ይሰራሉ ! ሐቅ የአላህ እርዳታና እገዛ ስላለው ፅናቱን አላህ ይስጠን ማለትና መታገል የግድ ነው ። 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 https://chat.whatsapp.com/H81aVjkAD5BLvEDrQeV4r5
ሰኞ ጁሙዓ የሆነበት ሁለተኛ ሚስት ፈላጊ አጠር ያለ ለፈገግታ የሚሆን ገጠመኝ ። ከሱረቱ ሳፋት የቁርኣን ትርጉም ቀንጨብ ተደርጎ የተወሰደ ። http://t.me/bahruteka
👉 ያለ ስራ ምኞት ቂልነት ነው ። قال يحيى بن معاذ -رحمه الله - : أعظمُ الاغترَار: التمادِي في الذنُوبِ معَ رجَاء العَفْو مِن غير ندامَة ، وتوقّع القُرب من الله بغير طاعَة ، وانتظَار زرْع الجنّة بِبَذر النار ، وطلَبُ دَار المطيعينَ بالمعاصِي ، وانتظار الجزاء بغير عمَل ، والتمنّي علَى الله مَعَ الإفرَاط. تزكية النفوس(١١٤). 🔷 የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ የተባሉ ታላቅ ሊቅ እንዲህ ይላሉ :- " በጣም ትልቁ መታለል በወንጀል መዘውተር ነው ። ያለ ፀፀት የአላህን ምህረት…
🔷 ለአላህ ዲን የሚከፈል ዋጋ ምንም ቢሆን ቀላል ነው ። يقول: عمر بن عبدالعزيز - رحمه الله تعالى - " فلو كان كل بدعة يميتها الله على يدي ؛ وكل سنة ينعشها الله على يدي ببضعة من لحمي ؛ حتى يأتي آخر ذلك من نفسي ؛ كان في الله يسيرا " طبقات ابن سعد ، ( 5/343 ) ዑመር ኢብኑ ዐ/ዐዚዝ - ረሒመሁላሁ - እንዲህ ይላል :- " እየአንዳንዱ ቢዳዓ አላህ በእጄ እንዲሞት ቢያደርገው , እየአንዳንዱም ሱና አላህ በእጄ ከፍ ቢያደርገው ( እንዲስፋፋ ቢያደርገው ) ለዚህ ዋጋው የስጋዬ ቁርጥራጭ ሆኖ የዚህ መጨረሻው ነፍሴን መስጠት…
የያሲን ምእራፍ ክፍል 04 " እኛ እጆቻችን (ኃይሎቻችን) ከሠሩት ለእነርሱ እንስሳዎችን መፍጠራችንን አያውቁምን? እነርሱም ለእርሷ ባለ መብቶች ናቸው ፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
channel description
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
channel info
similar channels/education
Telegram Tips
Telegram Tips provides information and guidance on utilizing Telegram's features for enhanced privacy and usability.
Дайте TON!
A Telegram channel providing analysis, insights, and opinions related to the TON blockchain.
Maths By Gagan Pratap
Maths By Gagan Pratap provides resources to help individuals prepare for government exams.
Maths By Aditya Ranjan - (Vidyagram) 🇮🇳
Maths By Aditya Ranjan - (Vidyagram) 🇮🇳 provides educational content and resources for mathematics learners.
рост бесконечным не будет
A personal diary sharing reflections and experiences.
Tips de Telegram
This channel provides tips and information about Telegram's features, focusing on ease of use and privacy.
