በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
/bewketuseyoum19

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Open in Telegram  →

ai summary

This channel shares joyful and educational content, including poems and literary works by various authors.

for whom: This channel is for individuals interested in literature, poetry, and expanding their knowledge through diverse written

207.8Ksubscribers
no data yetavg reach
1.3%ER
1.9posts/day

charts · trends

207.8K
0(0.00%)
Jul 2 – Jul 20 · 6

📨 Recent posts

77 total

ዕድሌ ነው... (መላኩ አላምረው ) . ዕድሌነው... በሚስትልወሰን፣ እኔ ትዳር ሲያምረኝ፤ ሳታገባ 'ምትቆይ፣ አንድም ሴት አትገኝ . ዕድሌነው... እኔዲግሪ ስይዝ፣ ዲግሪ ዋጋ ያጣል፤ ገንዘብ ያለው ሁሉ፣ ዶክትሬት ያመጣል . ዕድሌነው... እኔመድረክ ስይዝ፣ ይፈታል ጉባኤ፤ እኔ መጾም ሲያምረኝ፣ ይሆናል ትንሣኤ። . ዕድሌነው... በቁርባንለመኖር፣ ንሰሐ ስገባ፤ አቁራቢው ፖትልኮ፣ ቤተመንግሥት ገባ። . ዕድሌነው... እኔኳስ ስገዛ፣ ሜዳው ይታረሳል፤ እኔ ቤት ሲኖረኝ፣ ሰፈሬ ይፈርሳል። . ዕድሌነው... ለተሾመሁሉ፣ እንዳልኖርሁ ስለፋ፤ እኔ አለቃ ስሆን፣ የሚታዘዝ ጠፋ። . ዕድሌነውና... ከዕለታትአንድ ቀን፣ መንገሤ ባይቀርም፤…

2d ago👁 160open

🦋 ማያዬ 🦋 በጨቅላ ቡረቃ ‎ፈንድቄ ምውለው፤ ‎ስላንቺ ሳስብ ነው ‎ፈገግ የምለው፤ ‎ ‎እፀ በለስ ወይን ‎የምሽት አዝመራ፤ ‎የመለኮት እቅፍ ‎የፍቅር ደመራ፤ ‎ ‎የጠዋት መዝሙሬ ‎ማለዳ ብስራቴ፤ ‎ተጠግኗል ባንቺ ‎ደዌ ስብራቴ፤ ‎ ‎ሀኪሜ ወዳጅሽ ‎ናፍቆሻል በጠና፤ ‎ነይ መጥተሽ ደባብሽው ‎ይፈወሳልና፤ ‎ ‎ብሌኔ ማያዬ ‎ስስት ቁንጅናዬ፤ ‎ድብቋ ጀነቴ ‎ግልጧ መፅናኛዬ፤ ‎ ‎ለውለታሽ ምላሽ ‎አሰናዳው ማጀት፤ ‎ዝግጁ ነኝ ሁሌም ‎ካንቺ ጋር ለማርጀት፤ ‎ ‎ፊደል ግምጃው ጠርቶኝ ‎ለክብሩ እጁን ስሜ፤ ‎የሚመጥንሽን ‎አሰሳ ታድሜ፤ ‎ ‎ድርሻዬን ዘግኜ ‎ድርሻሽን ለቅሜ፤ ‎ይኼን ነው የምልሽ ‎እቺ ናት አቅሜ፤ ‎ ‎የነፍስ ወ…

3d ago👁 1.2Kopen

ኦሮማን (በእውቀቱ ስዩም) ሰሞኑን እንደ አዲስ አስቴር አወቀን ሳደምጥ፣ በአሉ ግርማ ትዝ አለኝ፤ የበአሉን ኦሮማይ ታስታውሱታላችሁ ? ፀጋየ ሀይለማርያም ጋዜጠኛ ነው፤ ሮማን የተባለች ውብ ኩሩ እጮኛ አለችው፤ ሊጋቡ ጥቂት ወራት ሲቀራቸው በቀይ ኮከብ ጥሪ አስመራ ለግዳጅ ተላከ፤ በዚያም በዘመቻው መሀል ፊያሜታ የተባለች ያስመራ ሴት ተዋወቀ፤ ከባድ ፎንቃ ገባለት፤ ባስመራይቱና በሸገሪቱ ሴቶች ፍቅር መሀል ተወጥሮ በታሪካዊው ዘመቻ ላይ ተሳተፈ ፤ በመጨረሻ ሮማን አስመራ መጥታ ከሌላ ሴት ጋር ፍቅር አንደያዘው ተረዳች፤ ፊያሜታ ለሱ ብላ ህይወትዋን ትሰጣለች፤ በመጨረሻም ፊያሜታን በሞት ሮማንን በቅያሜ አጥቶ አጥቶ ብቻውን ሲቀር ልቦ…

4d ago👁 1.9Kopen

የሚገዛኝ ካለ 💔 ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

5d ago👁 2.2Kopen

12Months 3️⃣ #Free_Gemini_Pro 🤖 የማትይታመን Guys ፍጠኑ 3️⃣ Gemini pro subscription በነፃ ☠️ 🎁 Reward: 3️⃣ Google AI Pro / Gemini Pro — 12 Months FREE 🔗 Bot Link: ↙️ ↙️ Link

5d ago👁 2.1Kopen

ያልኖርኩት ጊዜ 😪 ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

5d ago👁 1.9Kopen

✨ የነገን ማን ያውቃል? ✨ ━━━━━━━━━━━━━━ አትሙት ወዳጄ ልብህ አይቁረጥ ተስፍ ለሚቀየር ጊዜ ነብስህን አታጥፋ መሞት መሸነፍ ነዉ እስከቻልከዉ ልፍ ቢደክምህም እንኳ የአለም ኮተቷ የቀያየርክ እያት ብዙ ነዉ ውበቷ እንደ አለት ጽና ወጀብ እንዳይገታህ አጥቻለዉ ብለህ ሞት አይታወስህ አንገትህን አትስበር ዋጋህን አትለካዉ በጌጥና በብር በአንዳንድ ሰዉ ስኬት ውስጥህ እንዳያዝን ያንተም ቀን ይመጣል በፈጣሪህ እመን ነገሮች ከፍተዉ ቢመስሉ ማያልፉም ጽልመቱ በርትቶ ብርሀን ቢርቅህም ምታየዉ ምትሰማዉ ተስፍ ቢያስቆርጥም ከእድሜ ጋር ሩጫ ሰላም ቢነሳህም ግና---- 🤫 አትሸበር! ነገ ሌላ ቀን ነዉ በማጣትህ አትፈር የቻልከዉን ሞክ…

5d ago👁 2.2Kopen

ያልተጻፈ ፍጻሜ 😞 😘 ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

6d ago👁 2.9Kopen

🇨🇦 Canada ✈️ ሀገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም ከዚው ከምኖርበት Canada 🇨🇦 ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ JOIN ይበሉ 🏃‍➡️ 🏃‍♀‍➡️

6d ago👁 52open

🚨 ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

6d ago👁 67open

የጠወለገ ፍቅር 🥀 እመጣለሁ ብለው በዛው ለቀሩት 💔 ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19

7d ago👁 772open

1. IPhone 14 Pro Max Storage 128 GB Battery health 84 2. Samsung S25 Ultra Storage 256 GB Contact us @abela1987

7d ago👁 1.4Kopen

channel description

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ @bewketuseyoum19 Creator - @abela1987 📨 For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot Thank you!

channel info

Telegram ID1288081240
Indexed sinceMay 30, 2026
Last refreshedJul 20, 2026

similar channels/education

support