B
Big Habesha Tech
/bighabesha_softwares

Big Habesha Tech

Open in Telegram  →

ai summary

This channel appears to focus on software and potentially deceptive practices related to profiles and accounts.

for whom: This channel is likely for individuals interested in software, potentially including those seeking information on profil

115.1Ksubscribers
no data yetavg reach
24.1%ER
1.0posts/day

charts · trends

115.1K
0(0.00%)
Jul 2 – Jul 26 · 7

📨 Recent posts

6 total

የMeta አዲስ Application Meta ለፌስቡክ ማርኬትፕሌስ ሻጮችና ነጋዴዎች ንግዳቸውን በቀላሉ ማስተዳደር የሚያስችላቸውን “Seller” የተሰኘ አዲስ የተለየ አፕሊኬሽን ይፋ አድርጓል። ​ 📌 የአፕሊኬሽኑ ዋና ዋና ባህሪያትና ጥቅሞች፦ ⚫ ​ በAI የተደገፈ ዕቃዎችን የመመዝገብ ሂደት፦ የዕቃውን ፎቶ ብቻ በመጫን Meta AI ራሱ ርዕስ፣ መግለጫ (Description)፣ ምድብና ዋጋ በሰከንዶች ውስጥ ያዘጋጃል። በተጨማሪም በርካታ ዕቃዎችን በአንድ ጊዜ መመዝገብ ያስችላል። ⚫ ​ Unified Inbox፦ ከገዢዎች የሚመጡ ጥያቄዎችን እና መልዕክቶችን በየዕቃው አይነት ለይቶ በአንድ ቦታ በማደራጀት ቀልጣፋ ምላሽ ለመስጠት ያግዛል…

5d ago👁 8.4Kopen

የ5 ቀን መሰረታዊ Content creating ስልጠና Round 2 የመጀመሪያ ዙር content creating bootcamp ደስ በሚል ሁኔታ ተጠናቋል። አሁን ደግሞ ለተወሰኑ ሰዎች Round 2 አዘጋጅተናል። Social media ላይ scroll በማድረግ ብቻ ዕድሜአችሁንና ግዜአችሁን ከምታባክኑ በ5 ቀናት ብቻ መሰረታዊ ነገሩን በመማር Professional content creator የመሆን መንገዳችሁን ጀምሩ። ክፍያ : ሙሉ ፕሮግራሙን ለመከታተል 500 ብር ብቻ ፕሮግራሙ ለተከታታይ 5 ቀናት ከምሽት 3 ሰአት እስከ 5 ሰዕት ይሆናል። ለመመዝገብ @bighabesha ወይም learn.bighabesha.com

6d ago👁 13.5Kopen

ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰጧችኋል። ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ድረስ ይቆያል። ይህንን ይፋ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የ2018 በጀት አመት ሪፖርት ባቀረቡብት ወቅት ነው። @bighabesha_softwares

7d ago👁 16.4Kopen

የ5 ቀን መሰረታዊ Content creating ስልጠና Round 2 የመጀመሪያ ዙር content creating bootcamp ደስ በሚል ሁኔታ ተጠናቋል። አሁን ደግሞ ለተወሰኑ ሰዎች Round 2 አዘጋጅተናል። Social media ላይ scroll በማድረግ ብቻ ዕድሜአችሁንና ግዜአችሁን ከምታባክኑ በ5 ቀናት ብቻ መሰረታዊ ነገሩን በመማር Professional content creator የመሆን መንገዳችሁን ጀምሩ። ክፍያ : ሙሉ ፕሮግራሙን ለመከታተል 500 ብር ብቻ ፕሮግራሙ ለተከታታይ 5 ቀናት ከምሽት 3 ሰአት እስከ 5 ሰዕት ይሆናል። ለመመዝገብ @bighabesha ወይም learn.bighabesha.com

8d ago👁 20.1Kopen

የተለያዩ ስራዎችን ለመስራት የሚያስችሉን በጣም ጠቃሚ የሆኑ የGoogle ፕላትፎርሞችና ሊንካቸው ⚫ docs.new = cloud and Web based word processor used to create, edit and share documents. ⚫ slides.new = Cloud and web based presentation program. ⚫ sheets.new = Web based spreadsheet program ⚫ meet.new = Secure video conferencing platform. ⚫ forms.new = Easley create surveys and data collection. ⚫ keep.google.com = note-taking and to-d…

9d ago👁 20.2Kopen

Big Habesha Tech pinned « በVLC Player ተጨማሪ ነፃ የTV ቻናሎችን ማየት የምትችሉበት Link 👉 https://raw.githubusercontent.com/Free-TV/IPTV/master/playlist.m3u8 ⚫ Plex TV ⚫ Pluto TV (English, Spanish, French, Italian) ⚫ Redbox Live TV ⚫ Roku TV ⚫ Samsung TV Plus ⚫ Youtube live channels ብዙዎቻችሁ የምሳሳቱት ሊንኩን… »

26d agoopen

channel description

በተመሳሳይ ሰምና profile እንደትጭበርበሩ። This is my only username @bighabesha

channel info

Telegram ID1432221311
Indexed sinceMay 20, 2026
Last refreshedJul 26, 2026

similar channels/tech

support