ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
/binigirmachew

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን

Open in Telegram  →

ai summary

This Telegram channel shares content related to personal growth and development, encouraging viewers to be better individuals.

for whom: This channel is for individuals seeking inspiration and guidance on improving themselves and fostering positive relation

89.9Ksubscribers
6.8Kavg reach
7.6%ER
0.4posts/day

charts · trends

89.9K
-2100(-2.28%)
Jul 2 – Jul 26 · 7

📨 Recent posts

5 total

በሥራ ቦታ ላይ ብቃት የሌለው ሰራተኛ ባህርያት፦ ​1. ስም ማጥፋት እና ሐሜት (Character Assassination) ​2. ስራን ማደናቀፍ (Sabotage) ​3. የሌሎችን ስኬት ማሳነስ (Downplaying Achievements) ​4. የሌሎችን ስራ ለራስ መውሰድ (Taking Credit) ​5. ትናንሽ ስህተቶችን ማጉላት (Micromanaging/Magnifying Errors) ​6. ቡድን መፍጠር እና ማግለል (Creating Cliques & Isolation) ​በአጠቃላይ ሥራ የማይችል ሰው በጎበዝ ሰራተኛ ላይ ሲቀና፣ ትግሉ ከስራ ጥራት ወደ ግለሰብ ጥቃት ይዞራል። ትኩረቱ ራሱን ማሳደግ ላይ ሳይሆን፣ ጎበዙን ሰራተኛ ወደ እሱ…

5d ago👁 1.6Kopen

አይነስወር ልጁን ያጋባው አባት ተከታይ ፣ልብ አንጠልጣይ ፣ በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ። መከታተል ትችላላችሁ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ላይ https://t.me/+69KPpZzPUQljYjY0 ክፍል 1,2,3 እና 4 ተለቋል

8d ago👁 3.3Kopen

አይነስወር ልጁን ያጋባው አባት ተከታይ ፣ልብ አንጠልጣይ ፣ በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ። መከታተል ትችላላችሁ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ላይ https://t.me/+69KPpZzPUQljYjY0 ክፍል 1,2,3 ተለቃል ክፍል ሁለት ተለቃል

10d ago👁 1.2Kopen

በትዳር ውስጥ ለመፍታት ከባድ የሆኑ ችግሮች በትዳር ውስጥ አንዳንድ ችግሮች በቀላሉ ሊፈቱ ይችላሉ፤ አንዳንዶቹ ግን በጣም ከባድ ሆነው ለመፍታት ጊዜ፣ ጥበብ እና ትዕግስት ይፈልጋሉ። ትዳር ሁለት ሰዎች ብቻ በአንድ ቤት መኖር አይደለም፤ ልብ፣ ሐሳብ፣ ተስፋ እና ህይወት አብሮ መጋራት ነው። ስለዚህ በዚህ ጉዞ ውስጥ አንዳንድ ግጭቶች መኖራቸው የሚጠበቅ ነው። ነገር ግን አንዳንድ ችግሮች ከሌሎች ይልቅ በጣም ከባድ ሆነው ትዳርን ሊፈትኑ ይችላሉ። ከእነዚህ ውስጥ በትዳር ውስጥ በጣም አስቸጋሪ የሆኑ የባልና ሚስት ችግሮች እነዚህ ናቸው፦ 1. የእምነት መጥፋት (Trust Issue) እምነት በትዳር ውስጥ እንደ መሠረት ያለ ነገር ነው።…

11d ago👁 1.6Kopen

አይነስወር ልጁን ያጋባው አባት ተከታይ ፣ልብ አንጠልጣይ ፣ በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ። መከታተል ትችላላችሁ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ላይ https://t.me/+69KPpZzPUQljYjY0

15d ago👁 2Kopen

channel description

+251915955656 @Binigirmachew16

channel info

Telegram ID
Indexed sinceJun 11, 2026
Last refreshedJul 26, 2026

similar channels/lifestyle

support