4
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
/bisrat_sport_433et

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

Open in Telegram  →

ai summary

This Telegram channel provides up-to-date sports news and information from Ethiopia, Africa, and major European leagues.

for whom: This channel is for sports enthusiasts in Ethiopia and those interested in African and European football.

580.1Ksubscribers
no data yetavg reach
5.7%ER
68.6posts/day

charts · trends

580.1K
0(0.00%)
Jul 2 – Jul 20 · 6

📨 Recent posts

409 total

ያለውን ሁሉ ለሃገሩ የሰጠውና የቡድን አጋሮቹም ያላቸውን ሁሉ ለርሱ የሰጡት GOATቱ ሊዮኔል አንድሪያስ ሜሲ በ8 ጎሎችና በ4 አሲስቶች ውድድሩን አጠናቋል። ሊዮ የአለም ዋንጫው ብዙ አሲስት አድራጊ የሚለውን ማእረግ በመሸከም በኒውጀርሲ ስታዲየም ተሰናብቷል። 👏 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

2d ago👁 7Kopen

ኪሊያን ኤምባፔ ከጋርድ ሙለር በኋላ በአንድ አለም ዋንጫ 10 ጎሎችን ማስቆጠር የቻለ የመጀመርያው ተጫዋች ሆኗል! ኪሊያን የአለም ዋንጫ ብዙ ግብ አስቆጣሪነቱን ከሊዮኔል ሜሲ መቀበሉ የሚታወስ ነው። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

2d ago👁 10Kopen

🚨 በአለም ዋንጫ ፍጻሜ ታሪክ ምንም አይነት ሙከራ ሳያደርግ 90 ደቂቃውን የጨረሰ የመጀመርያው ሃገር አርጀንቲና ሆናለች!። 😭 ከ1966 በኋላ ከእረፍት በፊትም ምንም አይነት ሙከራ ያላደረገ የመጀመርያው ሃገር በመሆን አስቀያሚ ታሪክን ጽፈዋል 💔 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

2d ago👁 14Kopen

🚨 በአለም ዋንጫ ፍጻሜ ታሪክ እንደ ኤሚ ማርቲኔዝ ብዙ የኦን ታርጌት ሙከራ የመለሰ በረኛ የለም። 12 ሙከራዎችን አድኗል! 😣 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

2d ago👁 19.1Kopen

ሮናልዶ በዚህ አለም ዋንጫ ከባዱን ስፔንን ገጥሞ 2 ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎችም አድርጓል:: ከጨዋታውም በኃላ "ስፔን ለፍፃሜ እንደምትደርስ እርግጠኛኘ ነኝ" ብሎ ተናግሯል:: ትላንት የአርጀንቲና ሙሉ ቡድን አንድም ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ አላደረገም:: @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

2d ago👁 21.1Kopen

አዲስ ታሪክ በኪሊያን፡ ኪሊያን ኤምባፔ በ10 ጎሎች የአለም ዋንጫው ኮከብ ጎል አስቆጣሪ ሆኗል። ይህም በተከታታይ አለም ዋንጫዎች ኮከብ ጎል አስቆጣሪ የሆነ ብቸኛ ተጫዋች አድርጎታል 💫 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

2d ago👁 26.1Kopen

ላሚን ያማል በአለም ዋንጫ ፍጻሜ የተሳኩ 5 ድሪብሎችን በማድረግ ከሊዮኔል ሜሲ (7 2022( በኋላ አዲስ ታሪክ ጽፏል! @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

2d ago👁 27.1Kopen

𝐓𝐇𝐄 𝐁𝐀𝐑𝐂̧𝐀 𝐁𝐎𝐘𝐒 😎 🏆 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

2d ago👁 30.1Kopen

ላሚን ያማል ከታናሽ ወንድሙ በሚትላይፍ ስታዲየም @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

2d ago👁 34.1Kopen

እንዴት አደራችሁ? @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

2d ago👁 45.1Kopen

የ እንግሊዝ እና የ አለም ሻምፒዮናዎቹ ! @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

2d ago👁 52.2Kopen

ስካሎኒ ስለ ሜሲ ሲናገር፡- "39 ዓመቱ ነው ሰዎች… የማይታመን ነው። ከእኔ በኩል፣ በደንብ አውቄዋለሁ፣ እና እሱ ራሱ ለማቆም እስኪወስን ድረስ መጫወቱን እንደሚቀጥል ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነኝ። በብሔራዊ ቡድኑ ውስጥ ያሉ የቡድን አጋሮቹ እና በዙሪያው ያሉ ሁሉ ለእሱ ሁሉንም ነገር እንደሚሰጡ ተስፋ አደርጋለሁ። በቡድን አጋሮቹ እንደሚኮራ ተስፋ አደርጋለሁ፣ እንዲሁም ህዝቡ በብሔራዊ ቡድናቸው እንደሚኮሩ፣ በእሱ እና በሰጠው ነገር ሁሉ እንደሚኮሩ ተስፋ አደርጋለሁ። በእኔ አስተያየት፣ እሱ በእግር ኳስ ሜዳ ላይ አሻራውን የሰጠ ምርጥ ተጫዋች ነው። እናም በዚህ የዓለም ዋንጫ ያደረገው ነገር አስደናቂ ነበር። @Bisrat_sport_4…

2d ago👁 51.2Kopen

channel description

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @Marketing_team433 ስለ ቻናላችን - @Committe433 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018

channel info

Telegram ID1764387820
Indexed sinceMay 19, 2026
Last refreshedJul 20, 2026

similar channels/sports

support