ai summary
This Telegram channel shares Christian hymns, teachings, sermons, testimonies, and spiritual programs based on evangelical principles.
for whom: This channel is for individuals seeking Christian music, teachings, and spiritual content in Amharic.
charts · trends
📨 Recent posts
12 totalየስኬታችን ምስጥር ኢየሱስ ነው 🥰 🙏 95 𝗔+ ያስመዘገቡ ባለ ብሩህ አዕምሮ ተማሪዎች ተማሪ ሩት አባተ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በElectrical Power and Control Engineering ትምህርት ከወሰደቻቸው 60 የትምህርት ኮርሶች 𝟰𝟳 𝗔+ እና 13 A በማከታተል አጠቃላይ 4፡00 በማምጣት የወርቅ ሜዳሊያና የዋንጫ ተሸላሚ በመሆን ባለፈው ሳምንት ተመርቃለች፡፡ ተማሪ በሪሳ ሹሌ ከደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ በ Electrical and Cmputer Engineering ትምህርት 𝟰𝟴 𝗔+ በማምጣት የወርቅ ሜዳሊያና የዋንጫ ተሸላሚ በመሆን ተመርቋል፡፡ ተማሪ በሪሳ ሹሌ ከወሰዳቸው ኮርሶች ውስጥ 𝟰𝟴 𝗔+ 12 𝗔 እና…
ዝማሬ 🎙 "ዝም ይበል ሁሉ" ዘማሪ 👤 Illasha Fekadu ft. Jerry Size 💾 8.0 MB የተለቀቀው 📆 2025 ርዝመት ⏰ 8:38 Quality 🔊 128 kbps Genres 🎼 Gospel @christian_mezmur
🏆 "ጉልበት ሁሉ ለእርሱ ይነበረከካል! 🙏 ✨ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዲስ ሻምፒዮን አግኝቷል! ⚽️ ትናንት በተደረገው የ36ኛ ሳምንት መርሃ ግብር፣ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ተከታዩ ከሆነው የአርሲ ነገሌ ክለብ ጋር 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት በመለያየቱ ሊጉ ለመጠናቀቅ ገና 2 ጨዋታዎች እየቀሩት፣ ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ትልቁን ሊግ ዋንጫ ማሸነፉን በሒሳብ ስሌት ሙሉ በሙሉ አረጋግጧል! 🎉 🥇 ይሁንና ድሉን ልዩ የሚያደርገው የዋንጫው ባለቤት መሆን ብቻ ሳይሆን፣ ከድሉ በስተጀርባ የተስተዋለውና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ታይቶ የማይታወቀው ድንቅ መንፈሳዊ የምስጋና ስነ ስርዓት ነው። "እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!" 🙌 ይህ ቃል…
መልካም የአባቶች ቀን ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ❤️ 🥰 Giyya abbootii gaari, Tesfaayee Gaabisoo ❤️ 🥰 Happy Fathers' Day, Pastor Tesfaye Gabiso ❤️ 🥰 @christian_mezmur ⭐️
ሰሞኑን በአሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ አዘጋጅነት በተጀመረው የዓለም ዋንጫ 🏆 ትናንት በተደረገው የጀርመን እና የኩራሳዎ ጨዋታ ላይ የብዙዎችን ቀልብ የሳበ ድንቅ መንፈሳዊ ክስተት ተፈጥሯል። ጨዋታው እንደተጀመረ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ላይ ድንቅ ጎል ያስቆጠረው የጀርመኑ ወጣት ኮከብ ፌሊክስ ንሜቻ፣ ጎሏን ካገባ በኋላ በራሱ ላይ ያለውን የክብር ዘውድ 👑 አውርዶ መሬት ላይ የማስቀመጥ (Crown Celebration) ምልክት አሳይቷል። ንሜቻ ይህንን ምልክት ያሳየው ሰዎች በእርሱ ላይ ሳይሆን በኢየሱስ ላይ እንዲያተኩሩ ለማመልከት ሲሆን "ንጉሱ እርሱ እንጂ እኔ አይደለሁም ንግስናው የሚገባው ለኢየሱስ ነው!" የሚል ታላቅ ምስክርነት…
ሳይረፍድ ብዙ ሳንከስር የእውነት እንሁን! እግዚአብሔር እያዘነ የምንገነባው ገፅታ የትም አያደርሰንም! በልባችን እንለወጥ! ያልተኖረ የታይታ ገፅታ ምን በሰው ዘንድ ጎሽ ቢያሰኝና ቢገነባ ጊዜ ቆጥሮ ባዶነቱ ይገለጣል ከትወና ህይወት አያልፍም! ብልህ እንጂ ብልጣብልጥ አንሁን! እርሱ ጎሽ ይበለን ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው! ከተገለጠው ድርጊታችን በላይ የልብ አካሄዳችን የነገ ፍሬያችንን ይወስናል! የተገለጠው ድርጊታችን ለሰው ይታያል። ልባችን ግን በእግዚአብሄር ዘንድ ታይቶ ይመዘናል። ምንም ነገር ስናደርግ የምናደርግበት መንፈስ ከድርጊታችን በላይ በእግዚአብሄር ዘንድ ዋጋ አለው ያልተኖረ የታይታ ብቻ ገፅታ ምን በሰው ዘንድ ጎሽ ቢያሰ…
42. Jesus (እንግሊዘኛ) 43. ישוע / Yeshua (ዕብራይስጥ) 44. 耶稣 / Yēsū (ማንዳሪን / ቻይንኛ) 45. यीशु / Yīshu (ሂንዲ) 46. Jesús (ስፓኒሽ) 47. عيسى / ʿĪsā (አረብኛ) 48. ଯୀଶୁ / Jishu (ቤንጋሊ) 49. Jesus (ፖርቹጋልኛ) 50. Иисус / Iisus (ሩሲያኛ) 51. Isa (ኢንዶኔዥያኛ) 52. عیسی / ʿĪsā (ኡርዱ) 53. Jésus (ፈረንሳይኛ) 54. Jesus (ጀርመንኛ) 55. イエス / Iesu (ጃፓንኛ) 56. येशू / Yēshū (ማራቲ) 57. 常సు / Yēsu (ቴሉጉ) 58. İsa (ቱርክኛ) 59. இயேசு / Iyēcu (ታሚል) 60. 耶稣 / Jē…
1. ኢየሱስ (አማርኛ) 2. Yesuus (Afaan Oromoo) 3. የሱስ (ትግርኛ) 4. Ciise (ሶማሊኛ) 5. Yesusa (ሲዳሙ አፎ) 6. Yesusa (ወላይትኛ) 7. Yesusa (ሀዲይኛ) 8. Iisaa (አፋርኛ) 9. Yesusa (ከምባትኛ) 10. ኢየሱስ (ጉራጊኛ) 11. Yesusa (ጋሞኛ) 12. Yesusa (ጎፋኛ) 13. Yesusa (ጌዴኦኛ) 14. Yesuso (ከፋኛ) 15. Yesusa (ዳውሮኛ) 16. Jicwth (አኙዋክኛ) 17. Yecu (ኑዌርኛ) 18. Yesus (ጉሙዝኛ) 19. Yesusa (ኮንሶኛ) 20. Yesuso (አልባባኛ) 21. ኢየሱስ (አርጎብኛ) 22. Yesusa (ዲራሻኛ) 23. Yesusa (ማሎ…
ና ወደ ኢየሱስ @christian_mezmur
ዛሬ 9:00 ላይ የት ናችሁ? ልትሆኑ የምትችሉበት የተሻለ ቦታ እኛ እንጠቁማችሁ! 🌐 ጎተራ የሚገኘው ዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተክርስቲያን ምን አለ ያሉ እንደሆነ ደግሞ ለብዙዎች ህይወት ለውጥ እና በመንፈስ ቅዱስ መነካት ምክንያት የሆኑ "የመንፈስ ቅዱስ እሳት ዘሮች" እና "የቅባት መንገድ" የሚሉ መጽሐፎችን በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ጽፎ ያበረከተልን ዶ/ር ቻለው አለማየሁ "መንፈስ ቅዱስና ምልልሳችን" የተሰኘ ሦስተኛ መጽሐፉ ይመረቃል። ታዲያ ከዚህ የተሻለ ቦታ የት ሊሆኑ ይችላሉ!
🏆 The Bible Boys አሸነፉ! አርሰናል ከ22 ዓመታት በኋላ የክብርን ዘውድ ደፋ! አርሰናል ከ22 ዓመታት የረጅም ጊዜ የዋንጫ ጥማት፣ ከብዙ የልብ ስብራት፣ የትውልድ መቀለጃ ከመሆን እና ከተስፋ መቁረጥ ፈተናዎች በኋላ በመጨረሻ ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጋር ታርቋል! ትናንት ምሽት የ2025/26 የውድድር ዘመን የሊጉ ሻምፒዮን በመሆን ታላቁን ድል አረጋግጧል። ይህን ታሪካዊ ክስተት ተከትሎ በመላው ዓለም የሚገኙ ደጋፊዎች ደስታቸውን በአደባባይ የገለጹ ሲሆን፣ በሀገራችን ኢትዮጵያም በአዲስ አበባና በተለያዩ ከተሞች የሚገኙ ደጋፊዎች ሌሊቱን በደስታ ጩኸት ሲያከብሩ አድረዋል። ይሁን እንጂ አርሰናልን ለዚህ ታሪካዊ ድል ያበቃው…
The BIBLE BOYS አሸነፉ ! 🏆 🥰 🙌🏾
channel description
🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍
channel info
similar channels/music
melobit | ملوبیت
Melobit is the official media channel for Melobit, providing music and advertising information.
whatschannel
This Telegram channel, @whatsmusic, provides users with music upon request via a bot.
Exile
Official Telegram channel for musician Ilya Exile, featuring music and updates.
Артемий Лебедев
Telegram channel of Artemy Lebedev featuring news, personal correspondence, and advertising information.
ЕГОР КРИД
Official Telegram channel of Russian singer and songwriter Egor Kreed.
Buddy Музыка
This channel promotes @Music_Creator_bot, allowing users to create their own music bots in seconds.
