ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
/eliasmeseret

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

verified
Open in Telegram  →

ai summary

Elias Meseret is a journalist sharing insights and perspectives on various topics.

for whom: This channel is for individuals interested in news, current events, and the perspectives of an independent journalist.

131.8Ksubscribers
no data yetavg reach
64.7%ER
0.1posts/day

charts · trends

131.8K
0(0.00%)
Jul 2 – Jul 26 · 7

📨 Recent posts

5 total

'ሀገር እየመከረ ነው' በሚባልበት ወቅት ንፁሀን ዜጎች ላይ እንዲህ አይነት የጭካኔ ተግባር መፈፀም ምን ማለት ነው? https://t.me/meseretmedia/1787

6d ago👁 30.9Kopen

#የግልምልከታ "ጽምዶ" የተባለው ስብስብ በጋራ ጥቅምና በሰላም ላይ የተመሰረተ ሳይሆን የውስጥ ችግሮችን በኃይል ለመፍታት ከውጭ ኃይል ጋር መጣመርን የመረጠ ሀይል መሆኑን እያሳየ ነው፣ ይህ አካሄድ ደግሞ ታሪካዊ ስህተት እና የሕዝብ እልቂት ምንጭ መሆኑ የማይቀር ነው። የውስጥ የፖለቲካ ልዩነቶችንና ቅራኔዎችን በውይይት፣ በዕርቅና በሰላማዊ መንገድ በሀገር ውስጥ ከመፍታት ይልቅ የውጭ ኃይላትን ጦርና ጋሻ ጋብዞ የገዛ ወገንን ለማስጨፍለቅ ማሰብ እኩይ ተባር ነው። ቀደም ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ከኤርትራ ጋር በመጣመር በራሳችን ሕዝብ ላይ ያደረሰውን ሰብአዊ ቀውስና ስቃይ ስንተች የነበረውም ለዚሁ ነው ምክንያቱም እንዲህ ያሉ አሰላ…

12d ago👁 28.7Kopen

ካለፉት ሶስት ወራት ወዲህ በ Editor-in-Chief (ዋና አርታዒ) የስራ መደብ የሙሉ ግዜ ስራ የጀመርኩበት LTM-Network የአሜሪካዋ ሜይን ግዛት ውስጥ በሰባት ቋንቋዎች መረጃ የሚያቀርብ ብቸኛው እና በአይነቱ ትልቁ ጋዜጣ የሆነው የ Amjambo Africa አሳታሚ ነው። አሁን የተቋሙ ዋና ትኩረት የዲጂታል አቅሙን ማስፋት እንዲሆን አቅጣጫ አስቀምጠን እየሰራን ነው፣ አንዱ ደግሞ በወር ሁለት ግዜ *በነፃ* በቀጥታ ወደ አንባቢዎች ኢሜይል የምንልካቸው እና እኔ የማዘጋጃቸው Newsletter ናቸው። ዛሬውኑ ተመዝግበው መረጃዎቻችንን በነፃ ያንብቡ: ሊንክ ⤵️ https://www.amjamboafrica.com/newsletter/

21d ago👁 25.8Kopen

Happy 250th Birthday, America! 🇺🇸 Most of us are grateful to now call this great nation home. While no country is without its challenges, the United States remains a place where people can pursue opportunity, are treated with dignity, and enjoy freedoms that inspire hope. Here's to the enduring ideals that continue to bring people from around the world together. Happy Independence Day! @EliasMese…

26d ago👁 25.6Kopen

Stepping into age 43 with gratitude! Thank you everyone for the warm birthday wishes 🙏🏽 @EliasMeseret

38d ago👁 26.9Kopen

channel description

Journalist-at-large

channel info

Telegram ID1499489869
Indexed sinceMay 20, 2026
Last refreshedJul 26, 2026

similar channels/news

support