E
Ethio ቴክ'ˢ
/ethio_techs

Ethio ቴክ'ˢ

Open in Telegram  →

ai summary

Ethio ቴክ'ˢ is a Telegram channel providing information and resources related to apps, games, and technology for Ethiopian users.

for whom: This channel is for individuals interested in technology, apps, games, and related resources, particularly those in Ethi

214.2Ksubscribers
4.4Kavg reach
2.0%ER
0.4posts/day

charts · trends

214.2K
-1804(-0.84%)
Jul 2 – Jul 28 · 8

📨 Recent posts

5 total

JUST IN: OpenAI says its AI models escaped a secure test environment and hacked AI company Hugging Face to cheat on an evaluation. @WatcherGuru

8d ago👁 2Kopen

ሱቅ ካላችሁ ወይም የተለያዩ እቃዎችን (ላፕቶፕ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አልባሳት፣ መኪና ወዘተ...) መሸጥ ፈልጋችሁ ገዢ ማግኘት ለከበዳችሁ... ንግዳችሁን በአካል ለሚመጡ ደንበኞች ብቻ መወሰን አሁን ላይ በቂ አይደለም! ከቤት ሳትወጡ የትኛውንም እቃ በመላው ሀገሪቱ ላሉ ገዢዎች እንዴት መሸጥ እንደምትችሉ መፍትሄ አለ። ይህን ዲጂታል ሱቅ እንዴት መጠቀም እንደምትችሉ እና እቃዎችን እንዴት ደረጃ በደረጃ Online ላይ ፖስት ማድረግ እንደምትችሉ በተግባር በዚህ Video ታገኛላችሁ 🧨 https://vt.tiktok.com/ZSXq5uCv2/ https://vt.tiktok.com/ZSXq5uCv2/ 🤖 @Ethio_Techs 🤖

9d ago👁 2.4Kopen

የ" Real Steel " ፊልም እውን ሆኗል! በቻይና በተካሄደ የሮቦቶች ፍልሚያ ፣ አንድ ሮቦት ጭንቅላቱ ተቆርጦ ቢወድቅም ፍልሚያውን አላቆመም። ይህ ክስተት ሮቦቶች ምን ያህል ጠንካራ እንደሆኑና ወደፊት ለኢትዮጵያ አስቸጋሪ መልክአ ምድር እና የእርሻ ዘርፍ እንዴት በከፍተኛ ሁኔታ ሊጠቅሙ እንደሚችሉ የሚያሳይ ነው። 🧨 Watch Full Video https://vt.tiktok.com/ZSX9vnjVg/ 🤖 @EthioTechs 🤖

10d ago👁 1.1Kopen

ለመጀመርያ ግዜ Android ስልክ ይዛቹ Data አልበራም ብሎ ወይንም ደግሞ የስልክ Application ለማስጫን በተለይ Facebook , Whatsapp , Viber , Tango ለማስጫን ስልክ ቤት የሄዳቹ እስኪ እንያቹ 👀 ✋ 🦋 #Share 🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

14d ago👁 2.2Kopen

የሰውን እጅ ተፈጥሯዊ አሰራር በመኮረጅ የተሰራው NEO፣ በዓለማችን እጅግ ዘመናዊው ሮቦት ሆኗል። ሞተሮቹን በክንዱ ላይ አድርጎ ኬብሎችን በመጠቀሙ ምክንያት፦ * ከ ሰው ፍጥነት በላይ መንቀሳቀስ የሚችል ሲሆን፣ ከእጁ ላይ ሊወድቅ ያለን ብርጭቆ ወዲያውኑ ማዳን የሚያስችል ከፍተኛ የዳሰሳ ስሜት አለው። * ውሃ የማያስገባ በመሆኑ እቃ ማጠብ የሚችል ሲሆን፣ ከህፃናት ጋር ያለስጋት መሆን የሚያስችል ልስላሴ እና ጥንቃቄ አለው። * ከቤት ውስጥ ስራዎች (እንደ ልብስ ማጠፍ) አልፎ፣ ወደፊት ለአካል ጉዳተኞች ዘመናዊ ሰው ሰራሽ አካላትን ለመስራት ትልቅ አማራጭ ነው። 🧨 Watch Full Video https://vt.tiktok.com/ZSX…

14d ago👁 2.6Kopen

channel description

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1

channel info

Telegram ID1100373986
Indexed sinceJun 11, 2026
Last refreshedJul 28, 2026

similar channels/tech

support