ai summary
A resource channel providing information and contact details related to Ethio Dish services.
for whom: Users seeking information and support for Ethio Dish services in Ethiopia.
charts · trends
📨 Recent posts
5 totalሰበር ዜና ዛሬ የተለቀቁ ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች አዲስ ያበዱ ያበዱ በትንሽ ኮኔክሽን እስከ 4K ጥራት ምንም ቀጥ ቀጥ ሳይሉ የሚሰሩ ከ HDO box እና ከ Onstream የሚበልጡ ፊልም ማየቻ እና ኳስ ማየቻ አፕሊኬሽኖች Appstore ላይ አስቀምጠናል ለ Security ሲባል ሙሉ ስማቸውን አልነግራችሁም ስማቸው የሚጀምረው በ R እና በ V ነው አሁን ላይ ሁላችሁም V8 እና V12 AI Android Box ላይ Recommend List ላይ ስለሚመጣ Download አድርጋችሁ በነፃ ተጠቀሙ 😍 በእርግጠኝነት ወዳችሁት እጄን ነው የምትስሙኝ።
⭕️ Xcruiser Flash ⭕️ ✨ 8GB ✨ 16GB ✨ 32GB ✨ 64GB 🔥 Original እና ሙሉ ዋስትና ያለው 🌟 ገዝተውት ፍጥነቱ እንዳሰቡት ካልሆነ አልያም አልሰራ ካለ ብርዎትን ተመላሽ የምናደርግበት እና ምንተማመንበት ምርጥ እቃ በብዛት ለመግዛት 0911882556
አስደሳች ዜና ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች አዲሱን Version 106 ሶፍትዌር Online Update ላይ ለቀነዋል ገብታችሁ Update ማድረግ ትችላላችሁ Update ካደረጋችሁም በሗላ ቦክሱን Reset ማድረጋችሁን እንዳትረሱ በ Xcruiser AI ጋር ሁሉም ነገር ያማረ ይሆናል መልካም መዝናኛ @MyXcruiser @MyXcruiserBot
ጥያቄ ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Box ተጠቃሚዎች የአለም ዋንጫ በ Xcruiser AI Box እንዴት አያችሁበት ምርጥ ሆኖ ምንም ሳይቆራረጥ ሁሉንም ጨዋታ አያችሁ? እስኪ ያጋጠማችሁን ነገር ግሩፕ ላይ አካፍሉን ምክንያቱም ፕሪሚየር ሊግ ሊጀምር ስለሆነ ለቀጣይ የምናስተካክለው ነገር ካለ ይጠቅመናል የናንተ አስተያየት @MyXcruiser
አስደሳች ዜና Xcruiser ኦርጅናሉ ባለ Bluetooth ሪሞት ወደገበያ ገብቷል አብዛኞቹን ገበያ ላይ ያሉትን TV Smart ማድረጊያዎች ቀጥታ ያዛል ለምሳሌ Xcruiser V12, Xcruiser V8 AI, የመጀመርያው Xcruiser, Pozzer, Popular......
channel description
https://telegra.ph/What-do-you-want-to-know-about-04-18 0911001481 @bkjabot linktr.ee/bekyja
channel info
similar channels/tech
Hamster Kombat Announcement
Official announcements and updates for the Hamster Kombat crypto game.
Proxy MTProto
This channel provides fast MTProto proxies for Telegram users.
Telegram Tips
Telegram Tips provides information and guidance on utilizing Telegram's features for enhanced privacy and usability.
SEED Updates
SEED Updates shares information and resources related to the SEED project, including mining opportunities and community engagement.
Notcoin Community
Notcoin Community is the official Telegram channel for the Notcoin project, providing updates and information.
iRo Proxy | پروکسی
This channel provides fast MTPROTO proxies for Telegram users.
