እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ   ™
/ethioepl

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™

/sports/news/entertainmenten🔥 +2K+0.9%/wk
Open in Telegram  →

ai summary

This Telegram channel provides live coverage, previews, and recaps of English Premier League matches.

for whom: This channel is for fans of the English Premier League seeking live games, analysis, and post-match insights.

226Ksubscribers
5Kavg reach
2.2%ER
100.0posts/day

charts · trends

226.0K
+7,000(+3.20%)
Jul 2 – Jul 20 · 6

📨 Recent posts

207 total

CHAMPIONS 🔥 🔥 🔥 SHARE 📲 @EthioEpl

3d ago👁 3.9Kopen

የጨዋታው ኮከብ ፌራን ቶሬስ 💫 SHARE 📲 @EthioEpl

3d ago👁 4.3Kopen

ሜሲ 🥹 SHARE 📲 @EthioEpl

3d ago👁 4.4Kopen

ሜሲ ምን ያህል እንደሚችል ምታዩት ይሄን የሞተ እና ጭንቅላት መጠቀም የተሳነውን ሙሉ ቡድን ይዞ እዚ መድረሱን ስታዩ ነው ሜሲ ራሱን ካገለለ በኋላ እንኳን ትልቅ ውድድር ኮፓ አሜርካ ራሱ ተአምር ተፈጥሮ ካሎነ ለመፎካከር ማይችሉ ተጫዋቾች ናቸው SHARE 📲 @EthioEpl

3d ago👁 4.3Kopen

እውነት ለመናገር ያለ ሜሲ አርጀንቲና ዋልያዎቻችንን ቢገጥሙ ተጫዋቾቻችንን እተማመንባቸዋልው ቢበዛ ራሱ ከፋ ከተባለ ከ2 ጎል በላይ ልዩነት አይሸነፉም በዚ ሀገር SHARE 📲 @EthioEpl

3d ago👁 4.4Kopen

ቢቻል እና ሜሲ እና ማርቲኔዝን ሸልመው ሌሎቹን አርጀንቱና ጦርነት ቢልኩ ጥሩ ነበር እስኪወጣላቸው እንዲራገጡ ቀሪ 9ኙ ተጫዋቾች ለሀገር ፍቅር ለመዋደቅ እንጂ ለኳስ አይደለም የሚገቡት፤ ብስለት ጉድለት እና የልተኝነት ለብሷቸዋል አርጀንቲና ዛሬ ለመጨረሻ ጊዜ እግርኳስን በተመለከተ ጨርሳለች ስሟን ገናና ላደረገው ሜሲ አንዴ 👏 SHARE 📲 @EthioEpl

3d ago👁 4.9Kopen

የአለም ዋንጫ ተጠባቂ የፍፃሜ ጨዋታ! ⏰ ተጠናቀቀ 🇪🇸 ስፔን 1-0 አርጀንቲና 🇦🇷 SHARE 📲 @EthioEpl

3d ago👁 5Kopen

እስከዛሬ አርጀንቲናን ቀጥ አርገው ለብቻቸው ለያዙት ሜሲ እና ማርቲኔዝ 👏 👏 SHARE 📲 @EthioEpl

3d ago👁 5.2Kopen

ኢላማውን መጠበቅ ቀርቶ 1 ኳስ ወደ ስፔን ጎል አልተሞከረም፤ ይሄ የመጨረሻ ውድቀት ነው ለአርጀንቲና አርጀንቲና የመጨረሻው በትልት ውድድር የምትታይበት ጨዋታ ይሄ ነው ከሜሲ በኋላ እንደፈረሰ ይቆጠር፤ ይሄ ትውልድ ለኳስ አይሆንም። SHARE 📲 @EthioEpl

3d ago👁 5.1Kopen

ሜሲ ምን ያህል እንደሚችል ምታዩት ይሄን የሞተ እና ጭንቅላት መጠቀም የተሳነውን ሙሉ ቡድን ይዞ እዚ መድረሱን ስታዩ ነው ሜሲ ራሱን ካገለለ በኋላ እንኳን ትልቅ ውድድር ኮፓ አሜርካ ራሱ ተአምር ተፈጥሮ ካሎነ ለመፎካከር ማይችሉ ተጫዋቾች ናቸው SHARE 📲 @EthioEpl

3d ago👁 5.2Kopen

የአለም ዋንጫ ተጠባቂ የፍፃሜ ጨዋታ! ⏰ ተጠናቀቀ 🇪🇸 ስፔን 0-0 አርጀንቲና 🇦🇷 SHARE 📲 @EthioEpl

3d ago👁 5Kopen

SUPERSUB ሜሪኖ ገብቷል 👀

3d ago👁 5.2Kopen

channel description

ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦ 👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ ለማስታወቅያ እና አስተያየት 👉 @yafet_junior

channel info

Telegram ID
Indexed sinceJun 20, 2026
Last refreshedJul 20, 2026

similar channels/sports

support