E
ETHIO LIVERPOOL
/ethioliverpool143

ETHIO LIVERPOOL

Open in Telegram  →

ai summary

A Telegram channel providing updates on Liverpool FC, including transfers, match results, previews, and live coverage.

for whom: For Ethiopian fans and supporters of Liverpool Football Club.

108Ksubscribers
3.3Kavg reach
3.0%ER
81.0posts/day

charts · trends

108.0K
+1,000(+0.93%)
Jul 18 – Jul 26 · 3

📨 Recent posts

5 total

ሚሎስ ኬርኬዝ፦ “በዚህ አመት በፕሪሚየር ሊጉ አራተኛ ዓመቴ ነው። በጂም ውስጥ ትንሽ ተጨማሪ መሥራት አስፈልጎኝ ነበር። የአካል ጥንካሬን እና የእግር ጉልበትን መገንባት ያስፈልጋል። ወጣቶቹን እንረዳቸዋለን፤ እነሱን መደገፍ አለብን፣ ከጊዜ ወደ ጊዜም ይሻሻላሉ። በቡድኑ ውስጥ ባሉ ሁሉም ተጫዋቾች በጣም ደስተኞች ነን።” 🗣 “በሁላችንም በጣም እኮራለሁ። በጣም ጠንክረን እየሠራን ነው። ሁሉም ደስተኛ ነው። ማድረግ ያለብንን በደንብ እናውቃለን። የለመድነውን የሊቨርፑል ቡድን እንደገና እናያለን፤ ጠንካራ ፕሬሲንግ፣ ከፍተኛ ፍጥነት እና ግፊት ይታያል። ደጋፊዎቻችን ይህን ፕሬሲንግ ሲያዩ ከእኛ ጀርባ በሙሉ ይቆማሉ።” @Ethioliver…

4d ago👁 572open

የ ሮናልዶ አድናቂዎች ሰብሰብ በሉ ተቀላቀሉ በኢትዮጵያ የሮናልዶ ትልቁ ተከታይ ያለዉ ቻናል ተቀላቀሉ https://t.me/+X19-fDSJsBo5OWVk

4d ago👁 242open

🔥 ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ... 👇 Here We Go 👇

4d ago👁 152open

🗣 ኪየራን ሞሪሰን: " የእሱ የእግር ኳስ ፍልስፍና... በትክክል እየሰራ ነው። እሱ በሊጉ ካሉት ምርጥ አሰልጣኞች አንዱ ነው። አንዶኒ ከዚህ በፊት ሰምቼ የማላውቀውን ነገር እያስተማረኝ ነው፤ ለዚህም ትልቅ ክብር ይገባዋል።" 🗣 ግብ ስለ ማስቆጠሩ "የመጀመሪያዬ ጎል በጣም ጥሩ ነበር፣ በዚያም በጣም ኮርቻለሁ።" @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143

4d ago👁 1.2Kopen

በአሉን ለምታከብሩ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹ 🙏 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143

4d ago👁 1.4Kopen

channel description

➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ። ➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል ፦ 🔴 || ዝውውሮች 🔴 || ውጤቶች 🔴 || የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና 🔴 || ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለማስታወቂያ ስራ 👉 @metaearthet or @Alillovess ለአስተያየት ብቻ ከታች ያሉ username ይጠቀሙ ➡️ @atsbaha12 2026 | ETHIO LIVERPOOL

channel info

Telegram ID
Indexed sinceJul 18, 2026
Last refreshedJul 26, 2026

similar channels/sports

support