E
Ethio Matric
/ethiomatric

Ethio Matric

Open in Telegram  →

ai summary

Ethio Matric is a mobile application designed to prepare students for the 12th-grade entrance exam in Ethiopia.

for whom: This channel is for students in Ethiopia preparing for the 12th-grade entrance exam and seeking resources and support.

74.2Ksubscribers
no data yetavg reach
11.8%ER
1.4posts/day

charts · trends

74.2K
0(0.00%)
Jul 2 – Jul 26 · 7

📨 Recent posts

5 total

ዛሬ የእራሳችን የጥናት ፕሮግራም የለንም ፡፡ ስለዚህ 🔹 ለአንዳንዶቻቹ የእረፍት ቀን ፤ 🔹 ለአንዳንዶቻቹ የሌላ ክፍልን የምታነቡበት ፤ 🔹 ኃላ ለቀራቹ ተማሪዎች ደግሞ catch-up የምታደርጉበት ቀን ነው፡፡ በዚህ ሳምንት አብዛኛው ምእራፍ Introductory ስለሆኑ ቀላል እና አጫጭር ምእራፎች ይበዙበታል፡፡ በዚህ ምክንያት በዛ ያሉ ምእራፎች ሸፍነናል፡፡ ዛሬ 11:00 ላይ ከየትምህርቱ የተገኘውን average ውጤት post የምናደርግላቹ ይሆናል፡፡

4d ago👁 1.4Kopen

የዛሬው የጥናት ፕሮግራማችን 1️⃣ Chemistry G9 U3 - Structure of the Atom (second half) from 3.4.3 Discovery of the nucleus (p.78) to the end 2️⃣ Biology G9 U3 - Cells 3️⃣ SAT - Ratio, Percentage and Proportion የ SAT ከ Ethio Matric Short Note ላይ ማንበብ ትችላላቹ፡፡ ቀላል የሚባል ምእራፍ ነው፡፡ በ Spaced Repetition ፕሮግራማችን መሰረት ፤ ዛሬ አንብባቹ ጥያቄ ከምትሰሩት በተጨማሪ ሰኞ እና ማክሰኞ ያጠናቹትን ሁለተኛ Exercise የምትሰሩ ይሆናል፡፡ የምትሳሳቱን ድጋሚ revise ታደርጋላቹ፡፡

5d ago👁 5Kopen

የዛሬው የጥናት ፕሮግራማችን 🔹 Maths G9 U2 - The Number System (second half ) from (p.63) 2.4.3 Exponents and Radicals to the end 🔹 Chemistry G9 U3 - Structure of the Atom (first half) from p.52 to 3.4.3 Discovery of the nucleus (p.78) 🔹 English Verb Forms and Infinitive የ English "Verb Forms and Infinitive" ምእራፍ Ethio Matric -> Note -> English ከመረጡ በኃላ ከላይ ያለው 🔄 (reload) ይንኩት፡፡ በአዲስ version (v2) የተሰራ የእዚህን…

6d ago👁 6.9Kopen

የዛሬው የጥናት ፕሮግራማችን 🔹 Maths G9 U2 - The Number System (first half ) from (p.27) to 2.4.3 Exponents and Radicals (p. 69) 🔹 Physics G9 U2 - Physical Quantities The Number System ሰፋ ያለ ምእራፍ ነው፡፡ መጽሀፉን ስታነቡ በጣም ከበዛባቹ ወይም ከተወሳሳበባቹ Short Noteችንን አንብባቹ ከእዛ በኃላ መጽሀፉን ማንበብ ትችላላቹ፡፡ Short Noteችን 🔹 ለመረዳት አመቺ ፣ 🔹 አስፈላጊ የሚባሉትን የሚይዝ እና 🔹 ኢንትራንስ ተኮር ሆኖ የተሰራው

7d ago👁 7.8Kopen

የዛሬው የጥናት ፕሮግራማችን 🔹 Chemistry G9 U2 - Measurements and Scientific Methods 🔹 Biology G9 U2 - Characteristics and Classification of Organisms ሰኞ ፣ ማክሰኞ እና ዛሬ ቀለል እና አጠር ያሉ ምእራፎች እንደ ማሟቂያ ስንጠቀም ነበር፡፡ ከነገ በኃላ የምንሸፍናቸው ምእራፎች በአንጻራዊነት ትንሽ ሰፋ ማለት ይጀምራሉ፡፡ ስለዚህ የእኛን የጥናት ፕሮግራም ያልጀምራቹ ተማሪዎች ፤ ካሁኑ ብትጀምሩ ጥሩ ነው፡፡ በኃላ catch up ለማድረግ አስቸጋሪ እየሆነ ይመጣል፡፡ እነዚህን ካነበባችሁ በኃላ ጥያቄ አፕሊኬሽናችን Daily Exam የሚለው ላይ በነጻ ጥያቄ መስራ…

8d ago👁 9.6Kopen

channel description

Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ @ethiomatric_support

channel info

Telegram ID1139647863
Indexed sinceJun 1, 2026
Last refreshedJul 26, 2026

similar channels/education

support