N
National ID Program - Ethiopia
/idethiopia

National ID Program - Ethiopia

Open in Telegram  →

ai summary

The National ID Program - Ethiopia channel provides information about the Fayda ID, a mobile application for accessing various services using a national ID.

for whom: This channel is for Ethiopian citizens seeking information and access to services through the Fayda ID program and mobil

99.3Ksubscribers
28.4Kavg reach
28.6%ER
0.7posts/day

charts · trends

99.3K
+500(+0.51%)
Jul 2 – Jul 26 · 7

📨 Recent posts

5 total

ፋይዳ ከሰሞኑ: ዋና ዋና ክንውኖች በምስል በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን ፡ ፌስቡክ | X | ሊንክዲን | ቴሌግራም | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ብሉስካይ | ዋትስአፕ | ኢንስታግራም

4d ago👁 4.7Kopen

በአንድ ስልክ ቁጥር ከአንድ በላይ ሰው ተመዝግበው የፋይዳ ቁጥር ለማስላክ ተቸግረዋል ? ወደ *9779# ሲደውሉ የአንደኛው ሰው የፋይዳ ቁጥር ብቻ እየመጣብዎት ከሆነ በቀላሉ: 1. ወደ ቴሌግራም ቦት @FaydaHelpBot ይግቡ። 2. ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ " የፋይዳ ቁጥር ለማስላክ " የሚለውን ይምረጡ። 3. ባለ 29 አኃዝ የምዝገባ ቁጥርዎን (በአጭር የጽሁፍ መልዕክት (SMS) የደረሰዎትን ወይም በምዝገባ ወቅት የተሰጥዎትን ወረቀት ላይ ያለውን) በጥንቃቄ ያስገቡ። በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ የፋይዳ ቁጥርዎ በስልክዎ ይደርስዎታል!

5d ago👁 9.1Kopen

Honored to host a high-level delegation from the Gov’t of Zambia & UNHCR Zambia for a 3-day tour on digital ID transformation & refugee integration. Opened with joint sessions alongside RRS & UNHCR Ethiopia on Fayda registration, issuance, & refugee identity rights. Followed by technical sessions on Fayda's architecture, work processes, PING interoperability, & legal framework. The delegation vis…

5d ago👁 11.5Kopen

From large enterprises to startups, connecting to the Fayda API is easy! We are thrilled to introduce Fayda's new self-service Partner Portal ( id.et/api ) that makes system integration and registration faster, and smoother. What can you do on the Partner Portal? * Read detailed API guidelines and technical specifications to guide your integration. * Update and manage your organization’s registra…

8d ago👁 16.5Kopen

ሕጻናት ከስንት አመት ጀምሮ ለፋይዳ መመዝገብ ይችላሉ? ✅ ከ 5 አመት ጀምሮ ያሉ ሕጻናት በአቅራቢያቸው በሚገኝ የምዝገባ ማዕከል በወላጅ ወይም አሳዳጊ ምስክርነት መመዝገብ ይችላሉ። ለህጻናት ያለው ጠቀሜታስ? ⭐️ ከልጅነት ጀምሮ ወጥ የሆነ ማንነት በመፍጠር፣ ለወደፊቱ በትምህርት መረጃዎች ላይ የሚፈጠሩ የስም እና የዕድሜ ስህተቶችን ያስቀራል። ⭐️ ወጥ የሆነ የሲቪል ምዝገባ ስርዓት በመካተት እንደ ልደት ሰርቲፍኬት እና ክትባት የመሳሰሉ አገልግሎቶችን በአስተማማኝ ሁኔታ ለማግኘት ⭐️ የልጆች የባንክ ሒሳብ በራሳቸው የተረጋገጠ ማንነት ለመክፈት ⭐️ የኦንላይን ዕድሎች እና ብሔራዊ ፈተናዎች ለዲጂታል ስልጠናዎች፣ ለነፃ የትምህርት…

9d ago👁 19.2Kopen

channel description

Identity is the new collateral! መታወቅ ለመተማመን። የፋይዳ ቁጥር ለማግኘት ወደ *9779# ይደውሉ። ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር ( https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp ) ወይም https://apps.apple.com/app/fayda-i ) ያውርዱ።

channel info

Telegram ID
Indexed sinceJun 10, 2026
Last refreshedJul 26, 2026

similar channels/finance

support
@idethiopia — National ID Program - Ethiopia · finance Telegram channel 99.3K subscribers · tgden