J
Janderebaw Media
/janderebaw_media

Janderebaw Media

Open in Telegram  →

ai summary

A spiritual association recognized by the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, focused on the Janderebaw generation within Ethiopia.

for whom: This channel is intended for individuals interested in the spiritual teachings and activities of the Janderebaw associat

90Ksubscribers
30.3Kavg reach
33.7%ER
0.1posts/day

charts · trends

90.0K
-300(-0.33%)
Jul 2 – Jul 26 · 7

📨 Recent posts

5 total

https://youtu.be/Epd_EC5diLI?si=FI_BXRi3KJ3L0Sv7

5d ago👁 9.3Kopen

የማደጎ ልጆች አስተዳደግ ሴሚናር ተካሄደ! ከኢጃት ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ በሆነው በጃን ቂርቆስ አዘጋጅነት የተሰናዳ በማደጎ/ጉዲፈቻ ልጆች አስተዳደግ ላይ ያተኮረ ሴሚናር ቅዳሜ ሐምሌ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. በአፍሪክ ኅብረት ቅ/ሚካኤል ካቴድራል ሰ/ት/ ቤት በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል። 300 የሚሆኑ ታዳሚዎች በተሳተፉበት በዚህ መድረክ ላይ፣ የማደጎ ልጆች አስተዳደግ መንፈሳዊ፣ ስነ ልቡናዊና ማሕበራዊ ገፅታ ሁለንተናዊ እይታን በገነባ መልኩ ተዳሷል። በመርሐ ግብሩ ላይም "የማደጎ/ጉዲፈቻ ወላጅነት በመንፈሳዊ ዕይታ" በሚል ርዕስ ትምህርት የተሰጠ ሲሆን "የልብ ምጥ" በሚል ርዕስ የማደጎ/ጉዲፈቻ ወላጅነት ሥነ-ልቦናዊና ማኅበራዊ ገ…

11d ago👁 12Kopen

በኢጃት ጃን አግናጥዮስ የሚዘጋጀው ጉባኤ አግናጥዮስ የአዳጊ ልጆች የክረምት ትምህርት ላይ ለመሳተፍ የተቀመጠውን ቅጽ በመሙላት መመዝገብ ትችላላችሁ። https://forms.gle/Lwf67YChbYwSjxDT7 ማሳሰቢያ፦ የ12ተኛ ክፍል የመውጫ ፈተና እና የ11ኛ ክፍልን የክረምት ትምህርት መጀመሪያ ሳምንትን በማስመልከት፡ ሁሉንም ተማሪዎች በመርሐግብሩ መሳተፍ ይችሉ ዘንድ 1 ሳምንት ተራዝሟል። በመሆኑም ይህ መርሐ ግብር ሐምሌ 13/2018 ዓ.ም የሚጀምር ይሆናል። የተሳታፊዎች ዕድሜም ከ14 -19 ዓመት ላሉ መሆኑን እንገልጻለን።

15d ago👁 12.2Kopen

ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል። ሐምሌ 6 ሊጀምር የነበረው የጉባኤ አግናጥዮስ የክረምት መርሐግብር በ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ ሲሆን ትምህርቱ የሚጀመርበትን ቀን በዚሁ ገጽ የምናሳውቅ ይሆናል።

17d ago👁 19.5Kopen

በኢጃት ጃን አግናጥዮስ የሚዘጋጀው ጉባኤ አግናጥዮስ የአዳጊ ልጆች የክረምት ትምህርት ላይ ለመሳተፍ ከስር የተቀመጠውን ቅጽ በመሙላት መመዝገብ ትችላላችሁ። https://forms.gle/AdLs7RHSqPhVvfjD9

22d ago👁 27Kopen

channel description

የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በጠቅላይ ቤተ ክህነት የማኅበራት ማደራጃ መምሪያ ዕውቅና የተሰጠው መንፈሳዊ ማኅበር ነው:: የሚከለክለኝ ምንድን ነው?

channel info

Telegram ID
Indexed sinceJun 11, 2026
Last refreshedJul 26, 2026

similar channels/education

support