M
Meseret Media
/meseretmedia

Meseret Media

Open in Telegram  →

ai summary

Meseret Media delivers factual news and information, promoting informed perspectives on various topics.

for whom: This channel is for individuals seeking reliable news and analysis across a range of subjects.

71.2Ksubscribers
39.9Kavg reach
56.0%ER
1.0posts/day

charts · trends

71.2K
+1,600(+2.30%)
Jul 2 – Jul 26 · 7

📨 Recent posts

5 total

#የምርመራዘገባ በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ውስጥ ተፈፀመ የተባለ የሙስና ተግባርን ተከትሎ ሰራተኞች ከስራ ታገዱ ገበያ ላይ ከ75 ሺህ ብር በላይ ግምት ያላቸው ስታንዶች በ7.5 ሚልዮን ብር መገዛታቸውን ተከትሎ ምርመራ መጀመሩን ሚድያችን አረጋግጧል፣ ዝርዝሩን ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/832

5d ago👁 15Kopen

#YouTube በሳምንት አንድ ቀን አርብ ዕለት በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ተለቋል፣ ይከታተሉ https://youtu.be/r1PqIAvC9bs?is=jW280rE7aBkkXZ9C

5d ago👁 19.5Kopen

#ዜናመሠረት 8ኛው ግራንድ አፍሪካን ረን የታዋቂ አትሌቶች ተሳታፊነት እና የ2026 ቶዮታ ኮሮላ ሽልማትን ይዞ ሊካሄድ ነው በዘንድሮው 8ኛ ዙር ዝግጅት ላይ ታዋቂዎቹ አትሌቶች ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ፣ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ እና አትሌት ስለሺ ስህን በክብር እንግድነት ተገኝተው ተሳታፊዎችን እንደሚያበረታቱ ታውቋል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/8-2026 የመግለጫውን ቪድዮ ይከታተሉ: https://youtu.be/0OFB7ga-I3M?is=GVc1dVF3uAeTguLN

6d ago👁 21.1Kopen

#ዜናመሠረት በአባይ ግዮን ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ላይ ዛሬ ጠዋት የድሮን ጥቃት ተፈፅሞ ምግብ ሲያዘጋጁ የነበሩ እናቶች መገደላቸው ተሰማ የአይን እማኞች ለሚድያችን ዛሬ ምሽት በስልክ እንደገለፁት ጠዋት 4:30 ላይ የተፈፀመው ጥቃት ያነጣጠረው በገዳሙ ውስጥ "ቤተ-እግዚአብሔር" በመባል በሚጠራው እና እናቶች ለምዕመናን ምግብ ለማብሰል በሚጠቀሙበት ክፍል ላይ ነበር። በዚህም ምክንያት የሰው ህይወት አልፏል፣ በርካቶች ቆስለዋል፣ እንዲሁም ህንፃው ሙሉ በሙሉ ፈርሷል ተብሏል ዝርዝሩን ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/66b

7d ago👁 29.5Kopen

#ዜናመሠረት ሰኞ በፍርድ ቤት የዋስትና መብት የተፈቀደለት ዶ/ር ሀብታሙ ዓለሙን የድሬዳዋ ፖሊስ "በሌላ ወንጀል እንፈልገዋለን" በማለት ሊለቀው ፍቃደኛ አለመሆኑ ተገለጸ ድሬዳዋ ፖሊስ ዶክተር ሀብታሙን በተለይም ቀደም ሲል በጤና ባለሙያነት ያገለግል በነበረበት ወቅት በነበረው የህክምና ባለሙያዎች የመብት ጥያቄ እና እንቅስቃሴ ዙርያ እንደሚፈልገው መናገሩ ታውቋል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/bfb

7d ago👁 28.4Kopen

channel description

Facts matter! www.meseretmedia.org

channel info

Telegram ID
Indexed sinceJun 17, 2026
Last refreshedJul 26, 2026

similar channels/news

support