ai summary
This channel shares positive and educational ideas, promotes unity, and encourages knowledge sharing.
for whom: This channel is for individuals seeking uplifting content, connection, and a platform to share valuable insights and kno
charts · trends
📨 Recent posts
42 total📉 በነፃ ሙሉ የፎሬክስ ትሬዲንግ ትምህርት ✅ FUNDED ACCOUNT PASS SERVICE 🔥 ነፃ VVIP AND CLASS 🔥
🇪🇸 ስፔን ከ 🇦🇷 አርጄቲና የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በነፃ በስልኮዎ ያለምንም Connection ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ (JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ !
🥺 ከትዳር የሚያስቀናው part ...ባሎች የፈለግሽውን ሚስጥር ለማካፈል በጣም ምርጡ ሰዎች ናቸው በጭራሽ ለማንም አይናገሩም ። ምክኒያቱም መጀመርያም ስለማያዳምጡ 🖤 🫶🏻 semir ami ezel.....
እኔኮ ያላንቺ ጢም እንደሌለው ወንድ ነኝ 🥹 semir ami ezel
እሱ : እንደማያገኛት ሲያውቅ እኔኮ መጀመርያም እኔ ፈልጊያት አይደለም ....አይነት ብዙ -ve ነገር ስለሷ ማውራት ... 💔 🥺 እሷ : እንደማታገኘው ስታውቅ ሲጀመር ከሱጋ መሆንም አልፈለኩም እንትን እኮ ነው ከየትኮነው etc ... 💔 🥺 ኦኬ አሁን ገባኝ እና እጣ ወቶባቹህ ነው 🥴 semir ami ezel
እኔ ምለመቹ ግን በቀናነት ነው የምጠይቃቹ..... የሆነ ሰው ፖስት ላይ.... ፦እየቃምኩ ነው ፦እየጠጣሁ ነው ፦ እየዞርኩ ነው ፦ስራ አልሰራም ተኝቼ ነው የምውለው ፦ ፍቅር ይዞኛል..... እና ሌሎችም ነገሮች ሲል እደምታምኑት.... ....ቸግሮኛል ...እርቦኛል...የምከፍለው አጥቼያለሁ ...ጨንቆኛል...ግራ ገብቶኛል....ችግር ደርሶብኛል .....ምናም ብሎ ቢያወራ ታምኑታላቹ ?
“ልብ የልብን ጠረን ያሸታል” ይላሉ ኢብነል ቀይዪም። አንዳንዴ መውደድ የልብ ትውውቅ ነው። ብዙ ያላወራኸውን፣ ብዙም የማታውቀውንና ምንም ያላደረገልህን ሰው እንዲሁ ትወደዋለህ። "ለምን ወደድከኝ?” ብለህ ምክንያት ብትጠይቅ ምክንያት የማይነግርህ ብዙ ወዳጅ አለ። semir ami ezel ✍
ሰው ለምንድነው እራሱን የሚያጠፋው? ሰሞኑን እራሱን አጠፋ የሚል ወሬ trend ይመስል በየቀኑ መስማት እየተለመደ እየመጣ ነው በግሌም ብዙ እየሰማሁ ነው ጥያቄው ግን ለምን የሚለው ይመስለኛል ለምን እራሳቸው ለማጥፋት ወሰኑ ?¿? እራስን ማጥፋት ብዙ ጊዜ የችግር ማምለጫ ወይንም ካጋጠመን ፈተና መውጫ መንገድ አድርጎ መውሰድ ወንይንም እንደ አንድ መፍትሄ መመልከታችን በጣም እየተለመደ የመጣ መንገድ ነው። የሰው ልጅ እራሱን ለማጥፋት ከሚነሳባቸው የመጀመሪያዎቹ ምክንያቶች አንዱ ለ አእምሮው የሚሰጠው ምክንያት ይመስለኛል አእምሮ አንድን የምንሰጠው ነገር እውነት ነው ብሎ ከተቀበለው ለሱ ያ ነገር ትክክል ይሆናል ለምሳሌ 1+1=2 ነ…
... በጣም ሲደብራችሁ ጎበዝ ከሆናችሁ ጀግኖቼ ናችሁ! እናንተ 'ያልፋል'ን ኖራችሁት! 😍 Semir ami ezel 🪡
#አርፋጁ :- የሁለተኛ ክፍል ተማሪ ነው። ዘወትር ከማርፈዱ የተነሳ 'አርፋጁ' የሚል ቅፅል ስም አለው። መምህሩ ክፍል ገብቶ ማስተማር ከጀመረ በኋላ በሩን ያንኳኳል...በሩን ከፍቶ አንኳኪው አርፋጁ መሆኑን እንዳወቀ፤ ከክፍሉ መስኮት ላይ ያንጠለጠላት መግረፊያ ካነሳ በኋላ እጅን አስዘርግቶ ይገርፈዋል... አርፋጁ ልጅ ግርፋቱ ከመደጋገሙ የተነሳ ተገርፎ ትምህርት መጀመር ግዴታው እንደሆነ አምኖ መቀበል ጀምሯል። መምህሩም በዚህ ከቀን ቀን ከጥፋቱ በማይማር፡ ቅጣት ባልገራው አርፋጅ ልጅ ይበሳጭ ስለነበር የግራፋቱን መጠን ከቀን ቀን እየጨመረ ይቀጠቅጠው ነበረ። ከዕለታት አንድ ቀን መምህር በብስክሌት ወደ ትምህርት ቤት እየጋለበ ሳለ…
በፍጹም ልቤ ፈለግሁህ፥ ከትእዛዝህ አታርቀኝ። — መዝሙረ ዳዊት 119:10
#zplaybet #virtualgame #fastpayout #over21 #Dm_agent @Mr_samsoon http://zplaybet.xyz
channel description
🙏 WELCOME TO OUR CHANNEL 🙏 ✍️ 1መልካምና አስተማሪ የሆኑ ሀሳቦችን ማጋራት ✍️ 2 አንድነትን ማጠንከር ፍቅራችንን ያብዛው 🙏 ሌሎችን ወደቻናሉ ውስጥ ማስገባት ቁም ነገር ያላቸውን ነገሮች ለሌሎች ሼር ማድረግ አንርሳ ያለንን እውቀት ማካፈል የሁል ግዜ ተግባራችን እናድርግ 📩 For any comment, promotion @Lil_ezrael
channel info
similar channels/lifestyle
Леонардо Дайвинчик
Telegram channel featuring a dating bot and integrations within the Dayvinch ecosystem.
TikTok Prime 👑
This channel provides updates for the stable TikTok Prime mod.
Тачки и Точка
A channel dedicated to the automotive industry, featuring news, reviews, and collaborations.
Caps Community
Caps Community is a channel focused on gifts, luck, and Caps, featuring a bot and support channel.
Николаевский Ванёк
This channel shares the author's personal opinions and provides contact information for communication and reporting aerial targets.
TikTok Updates 🔥
This channel provides official updates for the stable version of TikTok.
