ai summary
This channel shares teachings and explanations of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church dogma, canons, and traditions.
for whom: This channel is for individuals interested in learning about the doctrines, traditions, and teachings of the Ethiopian O
charts · trends
📨 Recent posts
5 total@ortodoxtewahedo
✝ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የተሰጠህ ክብር ታላቅ ነው ✝ Size:- 29.3MB Length:-1:24:12 በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ @ortodoxtewahedo
@ortodoxtewahedo
ቀሚሷን : እየጎተተ : እናቴ : ነይ : በርቺ : ገድላችንን : እንፈጽም : አላት !!! #ቅዱስ_ቂርቆስና_ቅድስት_ኢየሉጣ ንጉስ ላስቀረጸው ለጣኦት አንሰግድም ብለው ወደ እሳት ብረት ጋኑ የሚጣሉበት ሰዓት በቀረበ ጊዜ ኢየሉጣ ግን ልቧ ፈራ የልጇን ዐይን እያየች ሆዷ ባባ ፤ በፍርሃትም ታወከች ። ልጇም « እናቴ ሆይ አትፍሪ ልብሽም አይጠራጠር ዳዊትን ከጎልያድ ሰይፍ ፣ ዳንኤል ከአናብስት አፍ ፣ አናንያን አዛርያንና ሚሳኤልን ከእቶን እሳት ፣ሶስናን ከክፉ ረበናት ያዳነ አምላክ እኛንም ያድነናል ። ከዚህ እሳትን ከታቀፈ ከብረት ጋኑ ግርማ የተነሣ አትፍሪ ከሚያልፈው ጭንቀትና መከራ ለመዳን ብለሽ በዘለዓለም እሳት ለመቀጣት ትመር…
ኢትዮጵያ የምትመክረው የአርሴማ ገዳምን እና መነኮሳቷን በድሮን ለማውደም ነው እንዴ?
channel description
ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
channel info
similar channels/education
Telegram Tips
Telegram Tips provides information and guidance on utilizing Telegram's features for enhanced privacy and usability.
Дайте TON!
A Telegram channel providing analysis, insights, and opinions related to the TON blockchain.
Maths By Gagan Pratap
Maths By Gagan Pratap provides resources to help individuals prepare for government exams.
Maths By Aditya Ranjan - (Vidyagram) 🇮🇳
Maths By Aditya Ranjan - (Vidyagram) 🇮🇳 provides educational content and resources for mathematics learners.
рост бесконечным не будет
A personal diary sharing reflections and experiences.
Tips de Telegram
This channel provides tips and information about Telegram's features, focusing on ease of use and privacy.
