ai summary
TIKVAH-MAGAZINE is a platform for the Ethiopian Tikvah (Hope) family to connect and share information.
for whom: This channel is for members of the Ethiopian Tikvah family seeking a community and information exchange platform.
charts · trends
📨 Recent posts
5 total#Update 🇻🇪 በቬንዙዌላ በተከሰቱት ሁለት ተከታታይና ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጦች የሟቾች ቁጥር ከ920 በላይ ማለፉን የሀገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ። በአሁኑ ወቅት ቢያንስ 172 ሰዎች በፍርስራሽ ውስጥ ተቀብረው እንደሚገኙ ሲጠቆም፣ የቆሰሉ ዜጎች ቁጥር 3,360 ደርሷል። ከ50,000 በላይ የሚሆኑ ዜጎች ያሉበት ሳይታወቅ የጠፉ መሆናቸው የተመዘገበ በመሆኑ የሟቾች ቁጥር አሁንም በከፍተኛ ደረጃ…
በመገናኛ የካ ክፍለ ከተማ (ዲያስፖራ አደባባይ) የሚገኘውን የቴምር ፕሮፐርቲስ ዘመናዊ አፓርትመንት ሽያጭ መረጃ በአጭሩ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የክፍያ አማራጭ፦ በ40/60 አከፋፈል (40% አሁን፣ ቀሪውን 60% ቤት ሲረከቡ) ወይም ቀሪውን 80% እስከ 15 ዙር ያለምንም ወለድና የዕቃዎች ጭማሪ መክፈል ይቻላል። ለ40% ከፋዮች የ10% ቅናሽ አለ እንዲሁም 100% ለከፈለ 35%ቅናሽ አለው ስቱዲዮ (32 ካሬ)፦ ሙሉ ክፍያ 4,160,000 ብር | 20% ቅድመ ክፍያ 832,000 ብር። 100% ሲከፍሉ 35% ቅናሽ=2,704,000 1 መኝታ (60 ካሬ)፦ ሙሉ ክፍያ 7,800,000 ብር | 20% ቅድመ ክፍያ 1,560,000 ብር…
በሶማሌ ክልል ለሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ከምሽቱ 1:00 ሰዓት በኋላ የእንቅስቃሴ ገደብ ተጣለ። የሶማሌ ክልል ንግድና ትራንስፖርት ቢሮ "በክልሉ እየተከሰቱ የሚገኙ የትራፊክ አደጋዎችን ለማስቀረት" ይበጃል ያለውን አዲስ ደንብና መመሪያ ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት በክልሉ፦ 1. ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ ባጃጅ (ፎርስ) እና ኮድ 1 ታክሲዎች ከከተማ ከተማ ማጓዝ ወይም ከከተማ ወሰን ውጪ ወጥተው መስራት ሙሉ በሙሉ ተከልክሏል፤ 2. ማንኛውም የሕዝብ ማመላለሻ (የሕዝብ ትራንስፖርት እና ሌሎች ትራንስፖርት ሰጪ ) ተሽከርካሪዎች የተለየ ፈቃድ ካልተሰጠ በስተቀር ከምሽቱ 1:00 ሰዓት በኋላ ለጉዞ መንቀሳቀስ ተከልክለዋል።…
"አሜሪካ የአውሮፓ ሕብረት Piggy Bank ልትሆን አትችልም" ፕረዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፕረዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፥ የአውሮፓ ሕብረት በጉግል ኩባንያ ላይ አዲስ የ1 ቢሊዮን ዶላር መቀጮ መጣሉን ተከትሎ "አሜሪካ የአውሮፓ ሕብረት Piggy Bank / የአሳማ ቅርጽ ያለው የህጻናት የሳንቲም ማስቀመጫ ሳጥን/ ልትሆን አትችልም" ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ቁጣቸውን ገልጸዋል። "የአውሮፓ ህብረት የአሜሪካ ኩባንያዎችን በቀጥታ ኢላማ እያደረገ ይገኛል" ያሉት ፕረዚዳንቱ ከዚህ ቀደም በአፕል ላይ ያለ ምንም ምክንያት 15 ቢሊዮን ዶላር፣ በሜታ ላይ 3 ቢሊዮን ዶላር፣ በአማዞን ላይ 2.5 ቢሊዮን ዶላር መጣሉን አስታውሰዋል። አሁን…
60.6 ሚሊዮን ደንበኞችን ያፈራው ቴሌብር የ19.51 ቢሊዮን ብር የብድር አገልግሎት መስጠቱን ገለጸ። ኢትዮ ቴሌኮም የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርቱን ባቀረበበት በትላንትናው ዕለት በቴሌብር አገልግሎቱ 2.61 ቢሊዮን ግብይቶችን ማስተናገዱንና የግብይት የገንዘብ መጠኑንም 4.19 ትሪሊዮን ብር መድረሱን አስታውቋል። 8.54 ሚሊዮን አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራቱን የገለጸው ኩባንያው፣ አጠቃላይ የቴሌብር ደንበኞችን ቁጥር 60.6 ሚሊዮን በማድረስ የዕቅዱን 96.9% ማሳካቱን ገልጿል። በተጨማሪም ከዳሸን ባንክ፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ከሲንቄ ባንክ እና ከአዋሽ ባንክ ጋር በመተባበር በቴሌብር እየቀረበ በሚገኘው የማይክሮ ብድር…
channel description
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያና የመረጃ መለዋወጫ መድረክ ነው። በ +251913134524 ላይ ያግኙን። ለማስታወቂያ @tikvahmagbot ላይ መረጃ ይጠይቁ።
channel info
similar channels/lifestyle
Леонардо Дайвинчик
Telegram channel featuring a dating bot and integrations within the Dayvinch ecosystem.
TikTok Prime 👑
This channel provides updates for the stable TikTok Prime mod.
Тачки и Точка
A channel dedicated to the automotive industry, featuring news, reviews, and collaborations.
Caps Community
Caps Community is a channel focused on gifts, luck, and Caps, featuring a bot and support channel.
Николаевский Ванёк
This channel shares the author's personal opinions and provides contact information for communication and reporting aerial targets.
Leo - Match & Meet new friends
A channel for the Leo bot designed to help users match and meet new friends.
