T
TIKVAH-SPORT
/tikvahethsport

TIKVAH-SPORT

Open in Telegram  →

ai summary

TIKVAH-SPORT is a Telegram channel providing sports information and a platform for community members to connect.

for whom: This channel is for members of the TIKVAH (Hope) sports family and those interested in national and international sports

282.2Ksubscribers
43.4Kavg reach
15.0%ER
1.9posts/day

charts · trends

282.2K
0(0.00%)
Jul 2 – Jul 20 · 6

📨 Recent posts

207 total

“ በውጤቱ አዝነናል ፣ ያለንን ሁሉ ሰጥተናል “ አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ ከምሽቱ የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ሽንፈት በኋላ በተመዘገበው ውጤት “ አዝነናል “ ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ተከታታይ የአለም ዋንጫ ፍፃሜ የደረሱት የቡድኑ አባላት “ ምስጋና ይገባቸዋል “ ያሉት ሊዮኔል ስካሎኒ “ እስከ መጨረሻው ድረስ ተፎካክረዋል “ ሲሉ ተደምጠዋል። “ ምስጋና ለደጋፊዎቻችን እና ለተጫዋቾቹ ያለንን ሁሉ ሰጥተናል ፣ ከሽንፈታችን ቀና ብለን ዳግም ታዩናላችሁ “ አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ @tikvahethsport @kidusyoftahe

3d ago👁 38.2Kopen

“ ፍፃሜ መጫወት ሳይሆን ማሸነፍ አለባቸው ” ፔድሮ ሳንቼዝ የስፔን ጠቅላይ ሚኒስቴር ፔድሮ ሳንቼዝ በፍፃሜ ጨዋታ መሳተፍ ሳይሆን ማሸነፍ እንደሚገባ ተናግረዋል። ከጨዋታው በፊት ቃላቸውን የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ ፍፃሜ መጫወት ሳይሆን ማሸነፍ ነው ያለባቸው ” ብለዋል። አክለውም “ ምርጡ ቡድን ጨዋታውን ያሸንፋል ምርጡ ቡድንም ስፔን ይሆናል “ ሲሉ ገልጸዋል። @tikvahethsport …

3d ago👁 40Kopen

“ የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች ሜሲ ነው “ የቀድሞ የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ታሪካዊ ተጫዋች ሞሀመድ አቡትሪካ በውድድሩ የኮከቦች ሽልማት ላይ ቅሬታውን ገልጿል። “ የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች ሜሲ ነው “ ያለው አቡትሪካ “ የኮከቦቹ ሽልማት ከሜሲ ውጪ ተገቢ እና ልክ ነበር “ ብሏል። አክሎም “ የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች ሜሲ እና ሜሲ ነው “ ሲል “ ሜሲ ሁለተኛውም ሆነ ሶስተኛውም ምርጥ እሱ ነበር “ ሲል ተናግሯል። @tikvahethsport @kidusyoftahe

3d ago👁 41.4Kopen

🏆 🏆 CHAMPIONS 🏆 🏆 ስፔን በታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ የአለም ዋንጫን ከፍ አድርጋ አንስታለች። የ 2024 የባሎን ዶር አሸናፊ እና የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች ሮድሪ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ኢንፋንቲኖ ዋንጫውን ተቀብሎ ከፍ አድርጎ ሻምፒዮናነታቸውን አረጋግጧል። @tikvahethsport @kidusyoftahe

3d ago👁 42.8Kopen

የአለም ዋንጫ : የኮከቦች ሽልማት የዘንድሮው የአለም ዋንጫ የኮከቦች ሽልማት ሲደረግ :- 🇪🇸 የውድድሩ ምርጥ ወጣት ተጫዋች :- ፓዎ ኩባርሲ 🇪🇸 የውድድሩ ኮከብ ግብ ጠባቂ :- ኡናይ ሲሞን 🇪🇸 የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች :- ሮድሪ 🇫🇷 የውድድሩ ኮከብ ግብ አግቢ :- ኪሊያን ምባፔ @tikvahethsport @kidusyoftahe

3d ago👁 42.5Kopen

“ ጨዋታው አስቀድሞ ማለቅ ነበረበት “ “ በዚህ ትውልድ እንኮራለን “ አሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ ከጨዋታው በኃላ በሰጡት አስተያየት ጨዋታው አስቀድሞ ማለቅ እንደነበረበት ገልፀዋል። አሰልጣኙ “ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ያዳናቸው ኳሶች ጨዋታው እንዲረዝም አድርጎብናል “ ሲሉ “ ጨዋታው አስቀድሞ ማለቅ ነበረበት “ ብለዋል። አሰልጣኙ በተመዘገበው ውጤት ቡድናቸውን ሲያወድሱ “ በዚህ ትውልድ እንኮራለን “ በማለት ተናግረዋል። @tikvahethsport @kidusyoftahe

3d ago👁 42.9Kopen

“ ጎሉ የ 4️⃣ 7️⃣ ሚልዮን ስፔናዊያን ነው “ ሀገሩን የአለም ዋንጫ አሸናፊ ያደረገች ግብ ያስቆጠረው ፌራን ቶሬስ የተቆጠረውን ጎል “ የህዝባችን ነው “ ሲል ተደምጧል። “ ጎሉ የመላው የ 4️⃣ 7️⃣ ሚልዮን ስፔናዊ ነው “ ያለው ቶሬስ “ የኔ የግሌ ብቻ አይደለም “ ሲል ደስታውን ገልጿል። በአለም ዋንጫ ትችቶችን ማስተናገዱን የገለፀው ቶሬስ “ ፈጣሪ ጠንክሬ እንድጓዝ ረድቶኛል “ ብሏል። @tikvahethsport @kidusyoftahe

3d ago👁 44.5Kopen

#KylianMbappe 🇫🇷 የፈረንሳይ አምበል ኪሊያን ምባፔ በአስር ጎሎች የውድድሩ ኮከብ ግብ አግቢ መሆኑን አረጋግጧል። ኪሊያን ምባፔ የኮከብ ግብ አግቢነቱን በተከታታይ የአለም ዋንጫ ማሸነፍ የቻለ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል። ኪሊያን ምባፔ በተጨማሪም የአለም ዋንጫ የምንጊዜም ጎል አግቢ ሪከርድን በ 2️⃣ 2️⃣ ጎሎች የግሉ መሆኑን አረጋግጧል። @tikvahethsport @kidusyoftahe

3d ago👁 47.1Kopen

🏆 ስፔን የአለም ዋንጫው አሸናፊ ሆናለች ! የአሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ ስብስብ ስፔን የአለም ሻምፒዮናዋን አርጀንቲና 1ለ0 በማሸፍ የውድድሩ አሸናፊ ሆናለች። ፌራን ቶሬስ ሀገሩ የአለም ዋንጫ አሸናፊ ያደረገችውን ብቸኛዋን ግብ አስቆጥሯል። ስፔን ከአስራ ስድስት አመታት በኃላ በታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ አለም ዋንጫውን ማሸነፍ ችላለች። ስፔን ፣ አርጀንቲና እና እንግሊዝ የ 2026 የአለም ዋንጫ ደረጃ ከአንድ እስከ ሶስት ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል። @tikvahethsport @kidusyoftahe

3d ago👁 49.1Kopen

119 ‘ ስፔን 1-0 አርጀንቲና ⚽️ ፌራን ቶሬስ @tikvahethsport @kidusyoftahe

3d ago👁 46.9Kopen

116 ‘ ስፔን 1-0 አርጀንቲና ⚽️ ፌራን ቶሬስ @tikvahethsport @kidusyoftahe

3d ago👁 46.1Kopen

110 ‘ ስፔን 1-0 አርጀንቲና ⚽️ ፌራን ቶሬስ - ፌራን ቶሬስ የአለም ዋንጫ የመጀመሪያ ጎሉን በፍፃሜው አስቆጥሯል። - ስፔን በጨዋታው ሀያ የግብ ሙከራዎችን አድርገዋል። - በጎዶሎ እየተጫወተች የምትገኘው አርጀንቲና በበኩሏ ምንም የግብ ሙከራ ማድረግ አልቻለችም። @tikvahethsport @kidusyoftahe

3d ago👁 43Kopen

channel description

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

channel info

Telegram ID1459368778
Indexed sinceMay 17, 2026
Last refreshedJul 20, 2026

similar channels/sports

support