ፈገግታ Vibe
/topc_vibe

ፈገግታ Vibe

Open in Telegram  →

ai summary

This Telegram channel offers a mix of educational, romantic, and humorous content designed to entertain and inspire its audience.

for whom: This channel is for anyone seeking a diverse range of content including lessons, expressions of love, and lighthearted h

154.2Ksubscribers
789avg reach
0.5%ER
2.6posts/day

charts · trends

154.2K
0(0.00%)
Jul 2 – Jul 20 · 5

📨 Recent posts

67 total

😂 😁

2d ago👁 474open

"ሌላ ሰው ሚስጥርህን እንዲጠብቅልህ ከፈለግክ ራስህ ጋር ደብቀው።" — @mECHA_S —

3d ago👁 264open

የምር ባለን ነገር እናመስግን እኛ ያለንን የሚመኙ ብዙሃን አሉና።

4d ago👁 806open

ዛሬ አለም አቀፍ የ ኢሞጂ ቀን ነው በ ኢሞጂ አድምቁ

4d ago👁 450open

ድሮ እንደዚ አይነት ጥቅስ pp አላረግም ነው ምትሉኝ 😁 😂

4d ago👁 454open

And at the end of the day ቤተሰቦቻችን ተዉ ያሉን ነገሮች በሙሉ ልክ ነበሩ ከመንገድ ላይ አንሱ የተባልነው ያላነሳነው እቃ ሁሉ አደናቅፎ ጥሎናል 💔

4d ago👁 893open

ትላንት መድሃኒት የሆንክለት ሰዉ ማገገም ሲጀምር ላንተ መርዝ መሆን ይጀምራል

5d ago👁 968open

እህቴ ለራስሽ 🤎 ክብር ይኑርሽ አንቺ በዚህ እድሜሽ በወንድ የምትታለይ ሳይሆን ነገ አንቺ ተምረሽ ጥረሽ ሰርተሽ ቤተሰብሽን የምትደግፊ ጀግና ሴት ነሽ! so respect your self ➰ 💯

6d ago👁 1.2Kopen

♡የበፊቶቹ ሴት ልጆች 3 ነገር ያለውን ወንድ ትወድ ነበር ... ① ያለሷ የማያይ አይን ያለው ② ክህደት የማያውቅ ልብ ያለው እና ③ ሁሌም የሚያሞግሳት አሁን ግን 🐲 1ኛ ገንዘብ ያለው 2, ገንዘብ ያለው 3ኛ ገንዘብ ያለው ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳe 📲 📱 ❗️ ሼር እንዳትረሱ ▬

6d ago👁 732open

ብቃቱ ከአእምሮ በላይ ሲሆንባቸው ሰርቆ ነው አሉት messi 🐐 💪 የመላጣ ልጅ ሁላ

6d ago👁 640open

መረረም ጣፈጠም ራስን ማጥፋት መፍቴ አይሆንም ወጣቶች ሆይ እራሳችሁን ገድቡ አይዞችሁ እግዚያብሄር አለ 🙏

6d ago👁 584open

❌ አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! ❌ ​ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል።​በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል። ​ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል። ​ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላ…

6d ago👁 1.3Kopen

channel description

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

channel info

Telegram ID1592563234
Indexed sinceJun 10, 2026
Last refreshedJul 20, 2026

similar channels/entertainment

support
@topc_vibe — ፈገግታ Vibe · Telegram channel 154.2K subscribers · tgden