Y
YeneTube
/yenetube

YeneTube

Open in Telegram  →

ai summary

YeneTube is a Telegram channel for sharing information, with contact details provided for inquiries.

for whom: This channel is intended for individuals interested in receiving information shared by the channel administrator.

181.8Ksubscribers
11.3Kavg reach
7.0%ER
5.4posts/day

charts · trends

181.8K
0(0.00%)
Jul 2 – Jul 26 · 7

📨 Recent posts

7 total

"ደብረጽዮን ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጋር በሚስጢር ተገናኝተዋል!" -ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አማካሪና የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ የሕወሓት ሊቀመንበር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በሚስጢር መገናኘታቸውን በመግለጽ ከባድ ክስ ሰንዝረዋል። ጌታቸው ረዳ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፣ ደብረጽዮን ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጋር የተገናኙት የጦር መሣሪያ ድጋፍ ለመጠየቅ እንደነበር ገልጸዋል። እንደ ጌታቸው ገለጻ፣ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ለሕወሓት ሊቀመንበር በሰጡት ምላሽ በኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት ላይ ድጋሚ ጦርነት ከከፈታችሁ በኋላ አስፈላጊውን…

4d ago👁 7.8Kopen

📢 GIHON BINGO ✅ ቶሎ ዲፖዚት፤ ቶሎ ዊዝድሮ! ⚡️ ከጓደኞችህ ጋር አሁኑኑ ተጫወት፤ በሽበሽ በሉ! 💸 📢 💰 ጓደኞችዎን በመጋበዝ እና በወኪል ፕሮግራም ተጨማሪ ገቢ ያግኙ! ጓደኞችዎን ይጋብዙ እና በሚያደርጉት ተቀማጭ ሁሉ 5% ብር ኮሚሽን** ያግኙ! ወኪል በመሆን እስከ 5% ተጨማሪ የብር ጉርሻ** በመጀመሪያ ተቀማጭ እና ቀጣይ ኮሚሽኖች ያግኙ። 👥 እንዴት እንደሚሰራ: • የራስዎን መጋበዥ ሊንክ ያጋሩ • ጓደኞችዎ ብር ያስገባሉ • ገንዘቡ ወዲያው በቦርሳዎ ውስጥ ይጨምራል 🚀 አሁን ይጀምሩ – ከማውጫው ውስጥ “መጋበዥ” ቁልፍን ይጫኑ! *ለንቁ ወኪሎች የተወሰነ ጊዜ ጉርሻ!* 👉 Play Now https://t.me/gihonb…

5d ago👁 10.5Kopen

በሲዳማ ክልል የ2018 የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዉጤት ይፋ ሆነ። ፈተናዉን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 65 ነጥብ 43 በመቶ ወደ ቀጣይ ክፍል ተሸጋግረዋል-ምክትል ርዕሠ መስተዳድርና የትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ በየነ ባራሳ የክልሉ ምክትል ርዕሠ መስተዳድርና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ በየነ ባራሳ ውጤቱን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል። ምክትል ርዕሠ መስተዳድሩ በመግለጫቸው እንደገለጹት በ2018 ዓ.ም ለ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና 45,034 ተማሪዎች በፈተናው ተቀምጠዋል። የፈተና ሂደቱ ጤናማና ከኩረጃ የፀዳ እንዲሆን በተለዩ ክላስተር ጣቢያዎች ፈተናዉ እንዲሰጥ ተደርጓል። በዘንድሮው ዓመት የማለፊያ መቁረጫ ነጥብ ለመደበኛ ተማሪ…

5d ago👁 12.8Kopen

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ እንዲታሰሩ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጥሪ አቀረበ የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የምርምር፣ ተሟጋችነት፣ የፖሊሲ እና የዘመቻዎች ከፍተኛ ዳይሬክተር ኤሪካ ጉዌቫራ ሮዛስ የእስራኤል መሪ በዓለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት እንዲታሰሩ ጥሪ አቅርበዋል።ሮዛስ በቅርቡ ኔታንያሁ የአሜሪካ ከተማን ቢጎበኝ እንዲታሰሩ የጠየቁትን የኒውዮርክ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ የተናገሩትን አስተጋብተዋል። ሮዛስ በኤክስ ላይ በጻፉት መልዕክት “የአሜሪካ ባለስልጣናት የሰብአዊ መብቶችን ማስከበር እና የህግ የበላይነትን ማክበር አለባቸው” ሲሉ ተናግረዋል።ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በ2024 በኔታንያሁ ላይ የእስር…

6d ago👁 14Kopen

Grow Beyond Borders with HTBS Integrated Business Infrastructure Partner supporting organizations in operating, communicating, and scaling with precision . Our Professional Solutions 🌐 Translation & Localization Legal • Corporate • Technical • Financial • Medical • Websites • Software • Marketing Content 📑 Corporate Documentation Company Formation Documents • Memorandum & Articles of Association…

6d ago👁 5.5Kopen

100% #ያለቀ_ሱቆች_በካዛንቺስ_ሲቲ_ሴንተር - የመዋዕለ ንዋይዎ እና የንግድዎ ዋስትና! 📍 የራስዎን ሱቅ በአዲስ አበባ እምብርት ላይበተመጣጣኝ ዋጋና በታላቅ ቅናሽ ይግዙ! ለንግድዎ ስኬት ማማከር ብቻ ሳይሆን ምቹ የክፍያ አማራጮችንም ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ ☞ የሱቆች መነሻ ዋጋ (በካሬ ሜትር)፦ ✅ (1ኛ Floor): - 300,000 ብር/ሜ.ካሬ. ✅ (2nd Floor):- 250,000 ብር/ሜ.ካሬ ✅ (3rd Floor):- 200,000 ብር/ሜ.ካሬ ምቹ የአከፋፈል አማራጭ (Flexible Payment):- 📍 40% – ውል ሲፈረም (Upon Agreement Signing) 📍 30% - (በ3 ወራት ውስጥ) 📍 30% - (በ6 ወራት…

6d ago👁 4.8Kopen

YeneTube pinned « 📢 ይህን ያውቃሉ! በGIHON BINGO ከሚያገኙት የ10ብር ቦነስ በመነሳት ወደ ብዙ ሺህ ብሮች ማሳደግ እንደሚችሉ GIHON BINGO ሲነግራችሁ በታላቅ ደስታ ነው! እና ምን ይጠብቃሉ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ብቻ ወደ ቤቱ ይወስዳችኋል! እርሶም GIHON BINGON እያመሰገኑ ለወዳጆ በማጋራት ሌላ ተጨማሪ የመጨዎቻ ቦነስ ያግኙ! እናመሰግናለን 👉 Play Now https://t.me/gihon… »

8d agoopen

channel description

መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa

channel info

Telegram ID1105112305
Indexed sinceMay 18, 2026
Last refreshedJul 26, 2026

similar channels/news

support