/tgden
·+ submit
ደግነት ለራስ ነው ።
/degnetlerasnew

ደግነት ለራስ ነው ።

public
232
members
language
category

about

ጽድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አቀርም፡፡ ══════◄••☀️••►══════ << መኖር ማለት አለመሞት ከሆነ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እየኖረ ነው። ግን መኖር ማለት እራስን መሆን፣ ለዓላማ መቆም፣ ህሊናን አለመዘንጋት፣ ፍርድን አለማጓደል፣ ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌላው እራስን መስዋዕት ማድረግ ብሎም አርአያ የሚሆን ነገር ጥሎ ማለፍ ከሆነ ስንቶቻችን ነን በህይወት ያለነው? >>

@degnetlerasnew — ደግነት ለራስ ነው ። · Telegram chat 232 members · tgden