E
ETHIO ARSENAL
/ETHIO_ARSENAL

ETHIO ARSENAL

Открыть в Telegram  →

AI-саммари

ETHIO ARSENAL is a Telegram channel providing news and updates related to Arsenal Football Club.

для кого: This channel is for Arsenal fans in Ethiopia seeking news, updates, and discussion about the club.

408Kподписчики
собираемохват
4.5%ER
79.4постов/день

графики · динамика

408.0K
0(0.00%)
2 июл. – 20 июл. · 6

📨 Последние посты

222 всего

▪️ || እንዴት አደራችሁ የመደፉ ቤተሰብ: መልካም ዕለተ ሰኞ 🔥 🙏 🙏 "SHARE" . @ETHIO_ARSENAL

2 дн. назад👁 8.7Kоткрыть

▪️ ︎|| 🥇 "SHARE" @ETHIO_ARSENAL

3 дн. назад👁 14.3Kоткрыть

ሶስቱ መድፈኞች አንድ ላይ ከዋንጫው ጋር ተነሱ 🏆 😍

3 дн. назад👁 16.5Kоткрыть

▪ ︎|| Super merino 🙌 "SHARE" @ETHIO_ARSENAL

3 дн. назад👁 16.8Kоткрыть

ሶስቱ መድፈኞች አንድ ላይ ከዋንጫው ጋር ተነሱ 🏆 😍

3 дн. назад👁 17.4Kоткрыть

ራያ ዋንጫውን ስሞታል 🔥 "SHARE" @ETHIO_ARSENAL

3 дн. назад👁 18.5Kоткрыть

በውድድሩ ላይ ደምቆ በጭማሪ ደቂቃ ብዙዎቹን አንገት ያስደፋው ሜሪኖ ይሄ ዋንጫ በእውነቱ ይገባዋል! 🔥 😌 Super Mikeal Merinoooooo "SHARE" @ETHIO_ARSENAL

3 дн. назад👁 19.7Kоткрыть

▪️ || የፕርሚዬር ሊግ ሻምፒዮን በሆኑበት አመት የአለም ዋንጫ አሸናፊ መሆን ችለዋል። ዩሮ 2024ን ካሳኩ በኃላ ሶስቱ ተጫዋቾቻችን የፕርሚዬር ሊግ እና የአለም ዋንጫ አሸናፊ ሜዳሊያ ወደ ካዝናቸው አስገብተዋል። "SHARE" | @ETHIO_ARSENAL

3 дн. назад👁 19.7Kоткрыть

▪️ || ኢቺ ፎቶ በአለም አቀፍ እግር ኳስ ትልቅ ንቅናቄ እና ለውጥ ያመጣች ናት። ሌኖ ከብራይተን ጋ ባደረግነው ጨዋታ ተጎድቶ ሲወጣ ለአለም ራሱን በደንብ ለማሳየት እድሉን ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ በማግኘት በሚገባ እድሉን በመጠቀም ለአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን የቋሚነት ቦታውንም ማስጠበቅ ሆነ ትልልቅ ዋንጫዎች ባለ ድል መሆን ምክንያት ሆነ። ዛሬም ቢሆን ለቡድኑ አለሁ እያለ ጨዋታው ያለ ግብ እንዲቀጥል ያደረገው እሱ ነበር። ከዚህች ፎቶ ቅጽበት በኃላ አርጀንቲና 2 ኮፓ አሜሪካ እና 1 አለም ዋንጫ ማሳካት ችላለች። በተለይም ያቺ የኮሎ ሙአኒ የመለሳት ሙከራ ለዘላለም በሰዎች ጭንቅላት ውስጥ ትቀራለች። እግርኳስ..... "SHARE" |…

3 дн. назад👁 20.1Kоткрыть

▪️ || የእኛ እና የፒኤስጂው ጨዋታ ራሱው ተደገመ። ከቀዩ እና ወደ መለያ ምቱ ካለማምራቱ ውጪ በብዙ ያመሳስለናል። አርጀንቲና እና እኛ ተመሳሳይ የጨዋታ አቀራረብ ይዘን ቀረብን ተቀጣን። መከላከል እና የዋንጫ አሸናፊነት - ጥያቄ ያስነሳል። "SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

3 дн. назад👁 21.2Kоткрыть

ፓራዴዝ ጋቪን ከመሬት ደባለቀው

3 дн. назад👁 21.8Kоткрыть

🚨 OFFICIAL ስፔን የ2026 የዓለም ሻምፒዮን ሆነዋል። ሶስቱ መድፈኞች የዋንጫ ተካፋይ ሆነዋል 🏆 SHARE | @ETHIO_ARSENAL

3 дн. назад👁 22.4Kоткрыть

описание канала

–The largest Arsenal Telegram channel in Ethiopia. Get instant updates on news. (Unofficial Fan channel ) ____________________ 📥 For Advertising : @EthioArsAds_bot https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL

о канале

Telegram ID1113308505
В каталоге с20 мая 2026 г.
Обновлён20 июл. 2026 г.

похожие каналы/marketing

поддержка