ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
/Man_United_Ethio_Fans

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

Открыть в Telegram  →

AI-саммари

This Telegram channel provides news and information about Manchester United football club.

для кого: This channel is for fans of Manchester United in Ethiopia and those interested in updates about the club.

427.5Kподписчики
собираемохват
1000.0%ER
собираемпостов/день

графики · динамика

427.5K
0(0.00%)
2 июл. – 20 июл. · 6

📨 Последние посты

133 всего

🟡 This community is now protected by Collab.Land Token-gate your community and verify members automatically. Click below to verify your wallet and gain access.

19 дн. назад👁 386открыть

Channel created

19 дн. назадоткрыть

📸 @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans

23 дн. назад👁 13.5Kоткрыть

🚀 ዛሬውኑ Mela Gaming ይቀላቀሉ! ⚡️ 🔥 ከፈጣን withdrawal ጋር 💰 MELAGAMES ከፈጣን SUPPORT ጋር 💸 Cashback Bonus 🎡 Spin Bonus 🔥 ፈጣን፣ አስደሳች እና የሚያሸንፉበት ጨዋታ 🤖 Bot: @melagaming2bot 🛟 Support: https://t.me/melagamessupport በሽልማት መጨነቅ እኛ ጋር ❗️ ❗️ http://t.me/melagameset

23 дн. назад👁 15.3Kоткрыть

🏃‍♂‍➡️ ጀማው ወደ ቀመር ቤት እየጎረፈፈ ነዉዉ 🏃‍♂‍➡️ 🔥 አስተማማኝ: በርካታ ኤጀንቶች ያሉት: ለአጠቃቀም ቀላል የሆነው ቀመር ቤት ቤተሰብ ዛሬውኑ ይሁኑ 🔥 kemerbet / telegram

23 дн. назад👁 11.4Kоткрыть

የኡጋርቴ ጉዳት የክለባችን የዝውውር እቅድ ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል ! ማንችስተር ዩናይትድ አዲስ ተጫዋቾችን ወደ ኦልድ ትራፎርድ ለማምጣት ይሸጣሉ ብለው ከያዛቸው ተጫዋቾች መካከል ማኑኤል ኡጋርቴ ዋነኛው ነበር። ​ኡጋርቴ ባጋጠመው የጉልበት ጉዳት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ክለባችን ይፋ አድርገዋል። ክለባችን ተጫዋቹን በመሸጥ ሊያገኝ የነበረውን ገቢ ሙሉ በሙሉ ያሳጣው በመሆኑ አጠቃላይ የክረምቱ የዝውውር ዕቅድ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ማሳደሩ ተገልጿል። ተጫዋቹ ቢያንስ እስከ 2026 መጨረሻ ድረስ ወደ ሜዳ ላይመለስ እንደሚችል ተነግሯል። መረጃው የ ዘ አትሌቲክ ነው @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_…

23 дн. назад👁 18.3Kоткрыть

ማኑኤል ኡጋርቴ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ! ​የክለባችን አማካኝ ማኑኤል ኡጋርቴ የኡራጓይ ብሔራዊ ቡድን ከስፔን ጋር ባደረጉት ጨዋታ ላይ ጉዳት እንደገጠመው ይታወሳል። ተጫዋቹ በደረሰበት የጉልበት ጉዳት ምክንያት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሯል። ኡጋርቴ ከሜዳ የሚርቅበት ትክክለኛ የጊዜ ገደብ እና የጉዳቱን አስከፊነት ደረጃ ለመለየት ተጨማሪ ምርመራዎች እየተደረጉለት ይገኛል። ዘገባው የ ዘ…

23 дн. назад👁 21.3Kоткрыть

ኮቢ ሜይኑ በ2025-26 የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን በግፊት ውስጥ ከነበሩት 762 ቅብብሎቹ 86.8 በመቶውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል። በአለም ዋንጫው ላይ ከሚገኘው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አማካዮች መካከል በእንግሊዝ ከፍተኛ ሊግ ከእርሱ የበለጠ የቅብብል ስኬት መቶኛ ያስመዘገበ ሌላ አማካይ የለም። - Opta @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans

23 дн. назад👁 21.9Kоткрыть

ማኑኤል ኡጋርቴ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ! ​የክለባችን አማካኝ ማኑኤል ኡጋርቴ የኡራጓይ ብሔራዊ ቡድን ከስፔን ጋር ባደረጉት ጨዋታ ላይ ጉዳት እንደገጠመው ይታወሳል። ተጫዋቹ በደረሰበት የጉልበት ጉዳት ምክንያት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሯል። ኡጋርቴ ከሜዳ የሚርቅበት ትክክለኛ የጊዜ ገደብ እና የጉዳቱን አስከፊነት ደረጃ ለመለየት ተጨማሪ ምርመራዎች እየተደረጉለት ይገኛል። ዘገባው የ ዘ አትሌቲክ ነው @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans

23 дн. назад👁 22.2Kоткрыть

ማትያስ ኩኛ እና ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዓለም ዋንጫው የምድብ ጨዋታዎች በፕሪሚየር ሊጉ ምርጥ 11 ስብስብ ውስጥ ተካተዋል። @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans

23 дн. назад👁 23Kоткрыть

ከሁዋን ማታ ጎን ያለው ግለሰብ ማን ነው? 👇 @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans

23 дн. назад👁 23.3Kоткрыть

JUST IN ! ማኑኤል ኡጋርቴ የደረሰበት ጉዳት ለስምንት ወራት ከጨዋታ ውጪ ሊያደርገው ይችላል። [RodriVazquez95] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans

23 дн. назад👁 23.5Kоткрыть

описание канала

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛውም አስተያየት @Wiz_Hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648

о канале

Telegram ID1072804175
В каталоге с19 мая 2026 г.
Обновлён20 июл. 2026 г.

похожие каналы/sports

поддержка
@Man_United_Ethio_Fans — ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ · Telegram-канал 427.5K подписчиков · tgden