N
Natnael Mekonnen
/NatnaelMekonnen21

Natnael Mekonnen

Открыть в Telegram  →

AI-саммари

This channel provides information and advertising services, offering direct updates and promotions.

для кого: This channel is for individuals seeking information and advertising services, particularly those interested in updates a

176.7Kподписчики
собираемохват
10.6%ER
0.9постов/день

графики · динамика

176.7K
0(0.00%)
2 июл. – 20 июл. · 6

📨 Последние посты

98 всего

ስፖርት፡ #የፐብሊክ_ዲፕሎማሲ_ታላቅ_አቅም ! በዓለም አቀፍ ግንኙነት ውስጥ የአንድ አገር ገጽታ የሚገነባው በፖለቲካና በኢኮኖሚ ብቻ አይደለም፤ ባህል፣ ስፖርት እና የዜጎች ተግባርም ከፍተኛ ሚና አላቸው። በተለይም ስፖርት የተለያዩ ሕዝቦችን የሚያገናኝ፣ የአገርን ማንነት ለዓለም የሚያስተዋውቅ እና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን የሚያጠናክር ኃይለኛ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ መሣሪያ ሆኗል። በዓለም ዋንጫ መድረክ የምናየው የእግር ኳስ ድምቀት ይህንን እውነታ በግልጽ ያሳያል። እንደ ሊዮኔል ሜሲ እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ ያሉ ታላላቅ ተጫዋቾች ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በዓለም መድረክ ላይ በመቆየት የግል ስኬታቸውን ብቻ ሳይሆን የአገራቸውን…

1 дн. назад👁 16Kоткрыть

ዛሬ በተፈጠረው የመኪና አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለፁ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ እና ምክትላቸው አቶ ኢብራሂም ኡስማን በፋፈን ዞን በቀብሪበያህ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ገልፀዋል። በሶማሌ ክልል ቀብሪበያህ ወረዳ ጉዮው ቀበሌ በደረሰ የመኪና አደጋ የ12 ሰዎች ህይወት አልፏል። አደጋው ዛሬ ንጋት ላይ በቀበሪበያህ ወረዳ ጉዮው ቀበሌ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ(ፎርስ) እና በአይሱዙ የጭነት መኪና መካከል በደረሰ የግጭት አደጋ የ12 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ3 ሰዎች ላይ ደግሞ የመቁሰል አደጋ…

1 дн. назад👁 18.3Kоткрыть

🏢 ካዛንቺስ ሞደርን ኮምፓውንድ 🌿 የከተማ ህይወት + አረንጓዴ ተፈጥሮ በአንድ ላይ! በአዲስ አበባ እምብርት የሚገነባው ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ። ✨ ለምን ካዛንቺስ? ✅ 60% አረንጓዴ ቦታ እና መዝናኛ ✅ ከፍተኛ ደህንነት ✅ ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ ✅ በቋሚ ዋጋ የቤት ባለቤት የመሆን እድል ✅ 15% ቅድመ ክፍያ 🎉 እስከ 20% ቅናሽ! 🏠 የቤት አማራጮች 🛏 1 መኝታ (55m²) 💰 5,830,385 ብር ➡️ 15% ቅድመ ክፍያ: 874,557 ብር 🛏 🛏 2 መኝታ (80m²) 💰 8,480,560 ብር ➡️ 15% ቅድመ ክፍያ: 1,272,084 ብር 🛏 🛏 🛏 3 መኝታ (95m²) 💰 10,070,665 ብር ➡️ 15% ቅድመ ክፍያ: 1…

1 дн. назад👁 16.6Kоткрыть

ክፍለ ጦሩ ለወራት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ ​ የ93ኛ ክፍለ ጦር ከተሰጠው ተልዕኮና ግዳጅ ጎን ለጎን ለስልጠና ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ የክፍለ ጦሩ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ናስር አባዝናብ ገለጹ። ​ኮሎኔል ናስር አባዝናብ ሠልጣኞች ለወራት የወሰዱት ስልጠና፣ ሰላምና ደህንነትን ለማረጋገጥ ወሳኝ መሆኑን ገልፀው ከሥልጠና የተገኘውን ወታደራዊ አቅም በሚገባ መተግበር እንደሚያሥፈልግ ተናግረዋል። ሠልጣኞች ከሥልጠና ያገኙትን ዕውቀት በመጠቀም አሃዳቸውን ማሠልጠና እና ማብቃት ለሚሠጣቸው ማንኛውም ተልዕኮ ዝግጁ መሆን እንደሚጠበቅባቸው አዛዡ አስገንዝበዋል። የክፍለጦሩ ስልጠና ሃላፊ መቶ አለቃ የሱፍ አብዱሽ ሰልጣኞች በ…

1 дн. назад👁 18Kоткрыть

📍 መገናኛ የካ ክፍለ ከተማ ጀርባ ወደ ጫካ ፕሮጀክት መንገድ ዲያስፖራ አደባባይ ጋር #ቴምርፕሮፐርቲስ #ያለምንም #ወለድ እና #የግንባታዕቃዎችጭማሪ ከ8 በላይ ሳይቶችን ማስረከባችን የመልካም ውጤታችን ሕያው ምስክር ነው። አሁን ደግሞ በ40/60 አከፋፈል 60% ቤትዎን ሲረከቡ የሚከፍሉት ይዞሎት መቶአል 📍 መገናኛ የካ ክፍለ ከተማ ጀርባ ወደ ጫካ ፕሮጀክት መንገድ ዲያስፖራ አደባባይ ጋር 👉 ሱቱዲዮ (32 ካሬ) ሙሉ ክፍያ = 4,160,000 ብር ቅድመ ክፍያ (20%) = 832,000 ብር 40% የሚከፍሉ ከሆነ =1,497,600ብር ቀሪውን 2,662,400 ብር ቤትዎን ሲረከቡ ይከፍላሉ 👉 1 መኝታ 60 ካሬ ( 60 ካሬ) ሙሉ ክፍ…

1 дн. назад👁 16.8Kоткрыть

አንፀባራቂው የዋሸራ እና የደጋዳሞት ፈረስ ቤት ኦፕሬሽን ድል ምስራቅ ዕዝ በተሰማራባቸው የግዳጅ ቀጣናዎች ባደረገው ፀረ-ሽምቅ ስምሪት ውጤት ማስመዝገቡን አስታወቋል። በኦፕሬሽኑ ፈረስ ቤት ፣ ዋሸራ ፣ ጫት ዋርካ ፣ ሐሙስ ገበያ ፣ ሰከላ እና ሌሎች ቀጣናዎች የነበረው ፅንፈኛ ተደምስሷል። ዕዙ ከክልሉ ፀጥታ ኃይል እና በአጎራባች ካሉ ዕዞች ጋር በመቀናጀት ፅንፈኛው ቡድንን ለማጥፋት በፀረ ሽምቅ ስምሪት በመሰማራት የጠላትን ፍላጎት በማክሸፍ በቀጠናው አንፃራዊ ሰላም እያሰፈነ ይገኛል። ሠራዊታችን ሰሞኑን ከገነት አቦ እና ከቋሪት በመነሳት ከፍታ መሬቶችን በመያዝ ወደ ፈረስ ቤት አቅጣጫ በመሠማራት ፈረስ ቤት ያለን ፅንፈኛ አሳዶ የ…

2 дн. назад👁 24.5Kоткрыть

በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ ለሚያንዣብቡ አሞሮች መልዕክት ‼️

5 дн. назад👁 7.7Kоткрыть

ኢትዮጵያ ለሺሕ ዘመናት በባለቤትነት ይዛ የቆየችውን; ያልተመረጠ እና ያልተወያየ መንግሥት በሸፍጥ ኢትዮጵያን ከባሕር መውጫዋ እንድትነጠል ያደረገው የውስጥ ድክመትን ተጠቅሞ ነው። ይሄው ነው!

5 дн. назад👁 7.7Kоткрыть

የግድያ ወንጀል የፈጸሙ 11 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ/ም በግምት ከለሊቱ 7:00 ሠዓት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ቦታው ቡልቡላ አቦ መሻገሪያ ድልድይ እየተባለ ከሚጠራው አካባቢ ነው የግድያ ወንጀሉ የተፈፀመው። በወቅቱ ማንነቱ ያልታወቀ ግለሠብ ከሳሪስ አቦ ወደ ኮዬ መሄጃ በሚገኝ መንገድ ድልድይ ስር ደረቱ ላይ በስለት ተወግቶ ህይወቱ አልፎ ተገኘ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሰው መግደል ምርመራ፣ የክትትልና ኦፕሬሽን ቡድኑ በመቀናጀት የሟችን ማንነት ለማወቅ እና ወንጀል ፈፃሚዎችን ለመለየት ባደረገው ጥረት ወንጀሉ በተፈፀመ 48 ሠዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የሟችን ማንነትና…

5 дн. назад👁 17.4Kоткрыть

🏢 ካዛንቺስ ሞደርን ኮምፓውንድ 🌿 የከተማ ህይወት + አረንጓዴ ተፈጥሮ በአንድ ላይ! በአዲስ አበባ እምብርት የሚገነባው ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ። ✨ ለምን ካዛንቺስ? ✅ 60% አረንጓዴ ቦታ እና መዝናኛ ✅ ከፍተኛ ደህንነት ✅ ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ ✅ በቋሚ ዋጋ የቤት ባለቤት የመሆን እድል ✅ 15% ቅድመ ክፍያ 🎉 እስከ 20% ቅናሽ! 🏠 የቤት አማራጮች 🛏 1 መኝታ (55m²) 💰 5,830,385 ብር ➡️ 15% ቅድመ ክፍያ: 874,557 ብር 🛏 🛏 2 መኝታ (80m²) 💰 8,480,560 ብር ➡️ 15% ቅድመ ክፍያ: 1,272,084 ብር 🛏 🛏 🛏 3 መኝታ (95m²) 💰 10,070,665 ብር ➡️ 15% ቅድመ ክፍያ: 1…

5 дн. назад👁 14.8Kоткрыть

#NationalDialogue 🇪🇹 ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ በአዲስ ኮንቬንሽን ማዕከል መካሄድ ጀምሯል፡፡ በምክክር ጉባኤው ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ 4 ሺህ ተመካካሪዎች ተሳታፊዎች ናቸው፡፡

5 дн. назад👁 15.3Kоткрыть

በአሜሪካ አምባሳደር አርቪን ሆሴ ማሲንጋ የተመራ ከፍተኛ የዲፕሎማቲክ ልዑካን ቡድን ዛሬ ጠዋት መቐለ ከተማ ገብቷል። ልዑኩ በመቐለ ቆይታው በፌደራል መንግስቱና ህውሃት መካከል የተፈጠረው ልዩነት ለመፍታት እንደሚሞክርና ግጭት በቀጠናው እንዳይከሰት ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል።

5 дн. назад👁 15.7Kоткрыть

описание канала

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

о канале

Telegram ID1236564438
В каталоге с20 мая 2026 г.
Обновлён20 июл. 2026 г.

похожие каналы/business

M
Major Community

Major Community

@majors

A Telegram channel facilitating NFT trading, channel verification, and rental services.

businesscrypto
14.2Mподписчики
290.5Kохват
2.3%ER
постов/день
S
SEED Updates

SEED Updates

@seedupdates

SEED Updates shares information and resources related to the SEED project, including mining opportunities and community engagement.

cryptobusinesstech
10.7Mподписчики
205.2Kохват
2.2%ER
постов/день
W
Whale Chanel

Whale Chanel

@WhAlE_ChAnEl

Whale Chanel is a Telegram channel focused on cryptocurrency and related topics.

cryptofinancebusiness
6.6Mподписчики
343.8Kохват
5.5%ER
постов/день
M
My Proxy | مای پروکسی

My Proxy | مای پروکسی

@Myporoxy

This Telegram channel, My Proxy | مای پروکسی, appears to be focused on proxy services and related advertising.

techbusinessmarketing
4.6Mподписчики
237.9Kохват
5.3%ER
16.5постов/день
پ
پروکسی Proxy

پروکسی Proxy

@Proxy_Qavi

This channel provides proxy services, aiming for high quality and reliability.

techbusinessproductivity
3.8Mподписчики
183.6Kохват
4.9%ER
7.3постов/день
S
Sergei Sergienko

Sergei Sergienko

@sergeisergienkoen

Sergei Sergienko is an entrepreneur and investor, founder of Chrono.tech, a project focused on converting man-hours into currency value.

businessfinancestartups
3.7Mподписчики
3.3Kохват
0.1%ER
4.5постов/день
поддержка