M
Ministry Of Education
/Tmhrt_Minister

Ministry Of Education

Открыть в Telegram  →

AI-саммари

This Telegram channel is the official page for student information from the Ministry of Education.

для кого: This channel is intended for students from grades 1-12 and those preparing for matriculation, exit exams, and freshmen.

228.1Kподписчики
собираемохват
6.4%ER
1.3постов/день

графики · динамика

228.1K
0(0.00%)
2 июл. – 20 июл. · 6

📨 Последние посты

69 всего

⏱ ዉጤት በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የዘንድሮ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በፍጥነት መረጃ ምታገኙበትን ቻናል ይቀላቀላሉ! ☺️ ❤️ https://t.me/+szBcUvcvedQzNGFk 🌟 እንዲሁም ለቀጣይ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለፈተናቸዉ ብቁ ለማድረግ የተከፈተ ቻናል ሲሆን በዉስጡ ፥ 😊 የማትሪክ ጥያቄዎች ከነመልሳቸዉ ፤ 😊 Model Exam Questions 😊 Mid Exam Final Exam Questions 😊 ከ9-12 በምዕራፍ የተከፍፈሉ አጫጭር ኖቶችን ፤ በPDF ፤ በDOCX ፤ በPPT 😊 የአጠናን ስልቶች ፤ 😊 ትኩስ የትምህርት መረጃዎች እንዲሁም ተማሪዎችን የሚጠቅሙ ማቴሪያሎች በሙሉ በነፃ የሚገኙበት ምርጥ የቴሌግራም ቻናል ነዉ!…

2 дн. назад👁 3.8Kоткрыть

#Ad ​ 🚀 የቴክኖሎጂውን ዘመን ተጠቅመው ገቢዎን ያሳድጉ! 📌 የኦንላይን ስራ.. 👨‍💻 📌 ስለ AI መረጃዎች... ✍️ 📌 የትሬዲንግ (Trading) ስልቶችና መረጃዎች 👩🏻‍💻 💰 በስልክዎ ገንዘብ ይስሩ ($) 👩🏻‍💻 ​ ▶️ ቻናል፦ @MoneyPremiumTG ✅ ▶️ ቻናል፦ @MoneyPremiumTG ✅

2 дн. назад👁 6.5Kоткрыть

​ 📣 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግባት ትልቅ ህልም ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ የምስራች! 🎉 🏢 የህልማችሁን መዳረሻ ለመቀላቀል የ UAT ፈተናን ማለፍ ወሳኝ መሆኑ ይታወቃል። ለዚህ ስኬት ደግሞ በትክክለኛው መንገድ መዘጋጀት ብቸኛው አማራጭ ነው። እኛም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባወጣው የፈተና ይዘት መሠረት፣ ፈተናውን በቅርቡ የወሰዱ ተማሪዎች ካካፈሉን እውነተኛ ጥያቄዎች በመነሳት እያንዳንዱን ጥያቄ በየምድቡ በጥንቃቄ አደራጅተን አቅርበንላችኋል። ይህም ጊዜያችሁን ሳይበታትን፣ ዋና ዋናዎቹ የፈተና ክፍሎች ላይ ብቻ በማተኮር ቀለል ባለ መንገድ እንድትዘጋጁ ይረዳችኋል። በተጨማሪም ከመላው የ UAT ተፈታኞች ጋር በቀጥታ የሚደረጉ አጓጊ…

2 дн. назад👁 7.2Kоткрыть

ከልጃቸው ጋር የ12ኛ ክፍል ፈተናን እየወሰዱ የሚገኙት የ62 ዓመቱ አዛውንት የ62 ዓመት የእድሜ ባለፀጋው አቶ የሱፍ ኢብራሂም፣ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናቸውን ከልጃቸው ጋር በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በመውሰድ ላይ ይገኛሉ። ከሶማሌ ክልል ሲቲ ዞን የመጡት እኚህ ቆራጥ አባት፣ የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ሲሆኑ፤ ከልጆቻቸውና ከልጅ ልጆቻቸው እኩያ ከሆኑ ወጣቶች ጋር አብሮ መፈተን የተለየ ክብርና ደስታ እንደሰጣቸው ይናገራሉ። የእኚህ አባት የትምህርት ፍቅር በትምህርታቸው ሰልችተው ተስፋ ለሚቆርጡ ወጣቶች ትልቅ መነቃቃትን የሚፈጥር ነው። 👏 👏 ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴 ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️ htt…

4 дн. назад👁 14.4Kоткрыть

በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በመላ ሀገሪቱ የሚሰጠው 4ኛው ዙር የወረቀት ፈተና ፕሮግራም ይፋ ሆኗል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች በአብዛኛው በበይነ መረብ እየሰጠ ይገኛል። ከትናንት ሐምሌ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ አራተኛ ዙር የበይነ መረብ ፈተና እየሠጠ ይገኛል። በተመሳሳይ በተወሰኑ አካባቢዎች በወረቀት በተለያዩ አራት ዙሮች ማለትም ለተፈጥሮ ሳይንስ፣ ለማህኅበራዊ ሳይንስ እንዲሁም በቀድሞ ስርዓተ ትምህርት ለተማሩ እና የትግራይ ክልልን ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች በስድስቱ ዙር ላልተፈተ…

5 дн. назад👁 14.9Kоткрыть

1GB ስንት MB ነው?

6 дн. назад👁 387открыть

🚨 ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

6 дн. назад👁 634открыть

​ ⚠️ ይህ ቪዲዮ የእናንተን የክረምት እቅድ እና የወደፊት የህይወት አቅጣጫ ሙሉ በሙሉ ሊቀይር ይችላል። ​ብዙዎቻችሁ "ምን ላድርግ? የት ልድረስ?" ብላችሁ ለምትጠይቁት ጥያቄ፣ በዚህ የላይቭ (Live) ሪከርድ ውስጥ የሕይወት እና የሥራ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች የሰጡት ምላሽ የሚከተሉትን ወሳኝ ጉዳዮች ይዳስሳል፦ 1⃣ የክረምት ጭንቀት፡ ፈተና ተፈትነው ውጤት በመጠበቅ ላይ ላሉ ተማሪዎች ከጭንቀት ወጥተው ወደ ተግባር እንዴት እንደሚገቡ። 2⃣ የምረቃ ፍርሃት፡ ዩኒቨርሲቲ ላላችሁ ተማሪዎች፣ የምረቃ ቀን የጭንቀት ሳይሆን የድል ቀን እንዲሆን የሚደረግ ዝግጅት። ​ የ9-12 ክፍል ተማሪዎች፡ ትምህርት ቤት የምትማሩት ትምህርት ከእ…

6 дн. назад👁 3.2Kоткрыть

#ጥቆማ ለ2019 የትምህርት ዘመን በዘጠኝ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ተማሪዎች ምዝገባ በቅርብ ቀን ይጀመራል። ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶቹ ለቀጣይ ዓመት የ9ኛ አና 10ኛ ከፍል እንዲሁም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች (አዲስ ሥራ በሚጀምሩት) ምዝገባ ያደርጋሉ። በ2018 ዓ.ም ትምህርት መስጠት የጀመሩ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች፦ 1. ወሊሶ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት 2. ቡኢ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት 3. ቦንጋ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት 4. ጅግጅጋ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት 5. ጋምቤላ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት በ2019 ዓ.ም አዲስ ወደ ሥራ የሚገቡ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች፦ 1. አርባ ምንጭ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት…

6 дн. назад👁 5Kоткрыть

#Advertisement አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ 08/11/2018 የወጡ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ 09 34 94 0102 /0902554207 📌 የስራ መደብ ፡ NGOበማንኛውም 🔰 የት ደረጃ ፡ዲፕ/ድግሪ/ ማስተርስ 🔰 ፆታ: ሴት/ወንድ 🔰 ደሞዝ ፡ 35,000 _40,000 ትራንስፖርት አለዉ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ 📌 የስራ መደብ ፡ ትኬተር 🔰 የት ደረጃ ፡10+ 🔰 የስራ ልምድ ፡ 0 አመት ጀምሮ 🔰 ፆታ: ወ/ሴ 🔰 ደሞዝ ፡ 9500_13000ጥቅማጥቅም ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ 📌 የስራ መደብ ፡ NGO ተላላኪ 🔰 የት ደረጃ 10_12_ድፕሎማ 🔰 የስራ ልምድ ፡ 0 አመት ጀምሮ 🔰 ፆታ: ሴት/ወንድ 🔰…

6 дн. назад👁 5.8Kоткрыть

ትምህርት ሚኒስቴር በክረምት የመምህራን የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና አዲስ ማዕቀፍ አዘጋጅቷል። ማዕቀፉ መምህራን በክረምት ስልጠና ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ የሚሸጋገሩበት መሆኑ ተገልጿል። ሚኒስቴሩ በቀን 06/11/2018 ዓ.ም ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በጻፈው ደብዳቤ፣ ከአጠቃላይ ትምህርት ሥርዓተ ትምህርት ለውጥ ጋር ተያይዞ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ በክረምት የመምህራን የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ማስገባት መቋረጡን አስታውሷል፡፡ ይሁን እንጂ በቀጣይ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት በተዘጋጀ የስልጠና ማዕቀፍ፣ በክረምት የመምህራን የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና የሚሰጥ መሆኑን ገልጿል። በ2018…

7 дн. назад👁 11.4Kоткрыть

የ69 ዓመቱ የእድሜ ባለፀጋ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ አቶ ወልደየስ አያና አሻቦ ይባላሉ፡፡ በ4ኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሚፈተኑ ተማሪዎች መካከል አንዱ ናቸው፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ወላይታ ዞን የተወለዱት አቶ ወልደየስ፤ እስከ 8ኛ ክፍል ድረስ ተምረው በደርግ ዘመን ትምህርታቸውን ለማቋረጥ ተገደው ነበር፡፡ ነገር ግን ለትምህርት ያላቸው ቁርጠኝነት ሳይቀንስ ከረጅም ዓመታት በኋላ በ2015 ዓ.ም ወደ ትምህርት ተመልሰው ከ9ኛ ክፍል በመጀመር፣ ዛሬ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ለመሆን በቅተዋል፡፡ "የግብርና ሥራዬን በዘመናዊ መንገድ ለማሻሻልና በተሻለ ሁኔታ ለማምረት እውቀት ለማግኘት ነው” ሲሉ ትምህርት ለመ…

8 дн. назад👁 11.7Kоткрыть

описание канала

📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው። 🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot 🔴ለFreshman : @Freshman_Robot 📂ለMatric ተፈታኞች : @Matric_Fetena 📄ለExitExam ተፈታኞች : @MOEExitExams «Buy Ads» @MoeAds_bot or https://telega.io/c/Tmhrt_minister

о канале

Telegram ID1370026283
В каталоге с9 июн. 2026 г.
Обновлён20 июл. 2026 г.

похожие каналы/education

T
Telegram Tips

Telegram Tips

@TelegramTips

Telegram Tips provides information and guidance on utilizing Telegram's features for enhanced privacy and usability.

techproductivityeducation
11.5Mподписчики
6.2Mохват
54.2%ER
0.4постов/день
Д
Дайте TON!

Дайте TON!

@givemetonru

A Telegram channel providing analysis, insights, and opinions related to the TON blockchain.

cryptoeducation
2.7Mподписчики
2.1Kохват
0.1%ER
5.4постов/день
M
Maths By Gagan Pratap

Maths By Gagan Pratap

@mathsbygaganpratap

Maths By Gagan Pratap provides resources to help individuals prepare for government exams.

educationsciencetech
2.1Mподписчики
378Kохват
16.7%ER
2.3постов/день
M
Maths By Aditya Ranjan - (Vidyagram) 🇮🇳

Maths By Aditya Ranjan - (Vidyagram) 🇮🇳

@mathsbyadityaranjan_vidyagram

Maths By Aditya Ranjan - (Vidyagram) 🇮🇳 provides educational content and resources for mathematics learners.

educationscience
Р
рост бесконечным не будет

рост бесконечным не будет

@grambase

A personal diary sharing reflections and experiences.

lifestyleeducationart
1.7Mподписчики
5.3Kохват
0.3%ER
0.9постов/день
T
Tips de Telegram

Tips de Telegram

@TelegramTipsES

This channel provides tips and information about Telegram's features, focusing on ease of use and privacy.

techproductivityeducation
1.6Mподписчики
536.3Kохват
33.9%ER
0.4постов/день
поддержка