AI-саммари
This Telegram channel shares content related to personal growth and development, encouraging viewers to be better individuals.
для кого: This channel is for individuals seeking inspiration and guidance on improving themselves and fostering positive relation
графики · динамика
📨 Последние посты
5 всегоበሥራ ቦታ ላይ ብቃት የሌለው ሰራተኛ ባህርያት፦ 1. ስም ማጥፋት እና ሐሜት (Character Assassination) 2. ስራን ማደናቀፍ (Sabotage) 3. የሌሎችን ስኬት ማሳነስ (Downplaying Achievements) 4. የሌሎችን ስራ ለራስ መውሰድ (Taking Credit) 5. ትናንሽ ስህተቶችን ማጉላት (Micromanaging/Magnifying Errors) 6. ቡድን መፍጠር እና ማግለል (Creating Cliques & Isolation) በአጠቃላይ ሥራ የማይችል ሰው በጎበዝ ሰራተኛ ላይ ሲቀና፣ ትግሉ ከስራ ጥራት ወደ ግለሰብ ጥቃት ይዞራል። ትኩረቱ ራሱን ማሳደግ ላይ ሳይሆን፣ ጎበዙን ሰራተኛ ወደ እሱ…
አይነስወር ልጁን ያጋባው አባት ተከታይ ፣ልብ አንጠልጣይ ፣ በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ። መከታተል ትችላላችሁ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ላይ https://t.me/+69KPpZzPUQljYjY0 ክፍል 1,2,3 እና 4 ተለቋል
አይነስወር ልጁን ያጋባው አባት ተከታይ ፣ልብ አንጠልጣይ ፣ በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ። መከታተል ትችላላችሁ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ላይ https://t.me/+69KPpZzPUQljYjY0 ክፍል 1,2,3 ተለቃል ክፍል ሁለት ተለቃል
በትዳር ውስጥ ለመፍታት ከባድ የሆኑ ችግሮች በትዳር ውስጥ አንዳንድ ችግሮች በቀላሉ ሊፈቱ ይችላሉ፤ አንዳንዶቹ ግን በጣም ከባድ ሆነው ለመፍታት ጊዜ፣ ጥበብ እና ትዕግስት ይፈልጋሉ። ትዳር ሁለት ሰዎች ብቻ በአንድ ቤት መኖር አይደለም፤ ልብ፣ ሐሳብ፣ ተስፋ እና ህይወት አብሮ መጋራት ነው። ስለዚህ በዚህ ጉዞ ውስጥ አንዳንድ ግጭቶች መኖራቸው የሚጠበቅ ነው። ነገር ግን አንዳንድ ችግሮች ከሌሎች ይልቅ በጣም ከባድ ሆነው ትዳርን ሊፈትኑ ይችላሉ። ከእነዚህ ውስጥ በትዳር ውስጥ በጣም አስቸጋሪ የሆኑ የባልና ሚስት ችግሮች እነዚህ ናቸው፦ 1. የእምነት መጥፋት (Trust Issue) እምነት በትዳር ውስጥ እንደ መሠረት ያለ ነገር ነው።…
አይነስወር ልጁን ያጋባው አባት ተከታይ ፣ልብ አንጠልጣይ ፣ በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ። መከታተል ትችላላችሁ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ላይ https://t.me/+69KPpZzPUQljYjY0
описание канала
+251915955656 @Binigirmachew16
о канале
похожие каналы/lifestyle
Леонардо Дайвинчик
Telegram channel featuring a dating bot and integrations within the Dayvinch ecosystem.
TikTok Prime 👑
This channel provides updates for the stable TikTok Prime mod.
Тачки и Точка
A channel dedicated to the automotive industry, featuring news, reviews, and collaborations.
Caps Community
Caps Community is a channel focused on gifts, luck, and Caps, featuring a bot and support channel.
Николаевский Ванёк
This channel shares the author's personal opinions and provides contact information for communication and reporting aerial targets.
Leo - Match & Meet new friends
A channel for the Leo bot designed to help users match and meet new friends.
