E
Ethio telecom
/ethio_telecom

Ethio telecom

подтверждён
Открыть в Telegram  →

AI-саммари

Ethio telecom provides communication, digital solutions, and financial services to empower communities and businesses in Ethiopia.

для кого: This channel is for individuals and businesses interested in Ethio telecom's services, updates, and digital transformati

311.2Kподписчики
собираемохват
4.6%ER
1.4постов/день

графики · динамика

311.2K
0(0.00%)
2 июл. – 20 июл. · 6

📨 Последние посты

112 всего

🏃‍♀️ 🏃‍♂️ የ2018 ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ሩጫ በሐረር በድምቀት ተካሔደ!! መነሻና መድረሻውን ሐረር በር ላይ በማድረግ ፕሮፌሽናል አትሌቶችና ከአዲስ አባባ ተጓዥ ተሳታፊዎችን ያካተተ ልዩ የ10ኪ.ሜ ውድድር በወንዶችና በሴቶች ደስ በሚል ድባብ ተካሒዷል። በተጨማሪም ተተኪዎችን ለማፍራት ከ16 ዓመት በታች ታዳጊ አትሌቶች የተሳተፉበት የ1.5 ኪ.ሜ ውድድርና ከ11 ዓመት በታች ልጆች የተሳተፉበት የ1 ኪ.ሜ.ውድድር ሌላው የዕለቱ ድምቀት ነበር፡፡ የአገራችን አትሌቲክስ ለማሳደግና ተተኪዎች ለማፍራት በሚደረገው ጥረት ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም በስያሜና የቴክኖሎጂ አጋርነት ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር እየሠራ የሚገኝ ሲሆን ወደ ፊ…

3 дн. назад👁 9.1Kоткрыть

⚡️ 🎁 ለ2 ሰዓት ያልተገደበ ኢንተርኔት! የሁለት ሰዓት ያልተገደበ ኢንተርኔት ጥቅል በ35 ብር ብቻ ይግዙና ያሻዎትን ፋይል በቅጽበት ያውርዱ፤ እንደልብዎ ይዝናኑ! 🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ሲገዙ ቅናሽ ያገኛሉ! #2HoursUnlimitedPackages #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

4 дн. назад👁 13.7Kоткрыть

✨ ✅ በአንድ ሲም ካርድ ሁለት ስልክ ቁጥር ያግኙ! ወደ የትኛውም የአገልግሎት ማዕከል በአካል መገኘት ሳይጠበቅብዎ ነባር ሲም ካርድዎን በመጠቀም *984# ላይ ደውለው የቨርቹዋል ስልክ ቁጥርዎን ማውጣትና መጠቀም ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/4uyh9T0 #VirtualNumber #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

4 дн. назад👁 13.5Kоткрыть

በቴሌብር ስጦታ፤ ወዳጆቻችንን እናስደስት! ለሚወዷቸው ሰዎች፣ ለተጽዕኖ ፈጣሪዎችና ለኪነጥበብ ባለሙያዎች ልዩ የቨርችዋል ስጦታዎችን መላክ ይፈልጋሉ? በቴሌብር ሱፐርአፕ ውስጥ የሚገኘውን የስጦታ መተግበሪያን በመጠቀም አድናቆትዎን ይግለጹ፤ የሚደግፏቸውን ማኅበራዊ ዓላማዎች በቴሌብር በቀላሉ ይደግፉ። ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስጦታ ስናበረክት እንዲህ ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

4 дн. назад👁 13.7Kоткрыть

ተጠባቂውን ዓለም ዋንጫን የፍጻሜ ጨዋታን የት መመልከት አስበዋል? የሞባይል ኢንተርኔት ገዝተው፤ በነፃ በሚያገኙት የዲኤስቲቪ የሙሉ ዓመት ጥቅል የዓለም ዋንጫን የፍጻሜ ጨዋታን ጨምሮ የጎጆና የሜዳ ጥቅሎችን ባሉበት ቦታ ሆነው ያጣጥሙ! እስከ 40% በሚደርስ ቅናሽ ያለምንም መቆራረጥ ጨዋታዎችን በቀጥታ የሚያዩበት ልዩ ፍጥነት ተዘጋጅቷል። በተጨማሪም የ1 ዓመት ነጻ የጎጆ (70+ ቻናሎች) ወይም የሜዳ ጥቅል (130+ ቻናሎች) ያገኛሉ። አሁኑኑ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr የዓለም ዋንጫ ጥቅልዎን ይግዙና ባሉበት ሆነው ይመልከቱ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እን…

4 дн. назад👁 13.9Kоткрыть

በቴሌብር ጨረታው የሌለ ደርቷል! ማንኛውንም ተሳታፊ ያላቀረበውን ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ አስልቶ ቀድሞ ያስመዘገበ ተጫዋች በቀላሉ አሸናፊ መሆን ይችላል። ዕድለኞች የHP EliteBook 840 G8 ላፕቶፕ በ75.00 ብር፣ የLG TwinTub Semi-Automatic ማጠቢያ ማሽን (18 KG) በ75.00 ብር፣ የCreeper Mountain ብስክሌት (26 Inch) በ50.00 ብር እና የSamsung Galaxy Tab A11 ታብሌት በ30.00 ብር አፍሰዋል። በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “HOWLOW” ሚኒ መተግበሪያ አስደሳቹን ሬቨርስ ኦክሽን ዛሬውኑ ይጀምሩ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስ…

5 дн. назад👁 15.4Kоткрыть

ደረጃችንን በፋይዳ እናሳድገው! የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎ ጋር ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ በማስተሳሰር ብድር የሚያገኙበትን ደረጃ ከፍ ማድረግ ይችላሉ። *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ብድር ስናገኝ እንዲህ ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

5 дн. назад👁 14.7Kоткрыть

በቴሌብር ካሽ አለን! ካሽ ስንፈልግ ከተመረጡ የኤቲኤም ማሽኖች ማውጣት እንችላለን! ከአቢሲኒያ ባንክ፣ ከአዋሽ ባንክ፣ ከአዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ ከሕብረት ባንክ እና ከንብ ባንክ ያለ ኤ.ቲ.ኤም ካርድ ከቴሌብር ገንዘብዎ በቀላሉ ማውጣት እንችላለን። *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንጠቀም እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

5 дн. назад👁 15.7Kоткрыть

ለጥቅሉ ይከፍላሉ ከነስልኩ ይወስዳሉ! ‣ ዘኔክሰስ L131 በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል። ‣ ዘኔክሰስ L2028 በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,395 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል። ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ! ለጥቅሉ ይከፍላሉ ከነስልኩ ይወስዳሉ #znexus #ዘኔክሰስ #Ethiotelecom #telebirr #ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ

5 дн. назад👁 16.1Kоткрыть

የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ፤ ከኢንስፐር (Inspur) እና ከሻንዶንግ ሃይ-ስፒድ (SDHS) ከፍተኛ አመራሮች ጋር ስትራቴጂያዊ ውይይት አካሄዱ ውይይቱ በተቋማቱ መካከል ያለውን አጋርነት ይበልጥ በማጠናከር፤ የቀጣዩ ትውልድ ዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን ከዘመናዊ መሠረተ ልማት ግንባታ ጋር ለማቀናጀት ያለመ ነው፡፡ ይህም የኩባንያችንን “ቀጣዩ አድማስ” ስትራቴጂ መሠረት ያደረገ ሲሆን፤ የሀገራችንን የዲጂታል ሽግግር ለማፋጠንና ለመጪው ጊዜ ዝግጁ የሆነ የዲጂታል ሥነ-ምህዳር ለመፍጠር ያስችላል፡፡ በውይይቱ የላቁ የኮምፒውቲንግ አቅሞች፣ ለሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የዳታ ማዕከል መፍትሔዎችና የክላውድ ፕላትፎርሞችን…

6 дн. назад👁 20.1Kоткрыть

ከባሕር ማዶ ሲላክልዎት፣ 9% እንመርቅበታለን! ከውጭ ሀገራት በቴሌብር ሬሚት፣ Visa Direct, Thunes, Onafriq, Western Union, Dahabshiil, CAC, Habesha Pay እና በ Taptap Send ዓለም አቀፍ ሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲቀበሉ ከዕለቱ ምንዛሬ በተጨማሪ 9% ስጦታ ያገኛሉ። እንዲሁም Finpay, FastPay እና RedSea ዓለም አቀፍ ሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ ዳጎስ ያለ ጉርሻ ከአጋሮቻችን እንደሚያገኙም በደስታ እንገልጻለን። *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን! #ደንበኛ…

7 дн. назад👁 1.5Kоткрыть

✨ ጥርት ያለ የመዝናኛ ዓለም ቴሌስትሪም! ያለ ዲሽና ገመድ በቴሌስትሪም ሲም እና በWi-Fi ብቻ በከፍተኛ ጥራት ይመልከቱ። 💁‍♂️ ከበርካታ የቲቪ ቻናል አማራጮቹ ጋር የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ቻናሎች፣ ቀጥታ ሥርጭቶች በተጨማሪ እንደፍላጎትዎ የተለያዩ ምርጥ ፊልሞችን ከVOD ጋለሪው ላይ መኮምኮምም ያስችላል፡፡ 👉 ቴሌቪዥንዎ ስማርት ባይሆን ቴሌስትሪም የስማርት ቲቪ አገልግሎትንም አሟልቷል፤ ቢፈልጉ ዩቲዩብ አልያም በቴሌስትሪም ውስጥ የሚገኙ መተግበሪያ ጭነው መጠቀም ይቻላል። 📍 መገልገያውን በአንድ ጊዜ ወይም በረጅም ጊዜ ክፍያ፣ ከ3 ወር ነጻ የአገልግሎት ክፍያ ጋር በዘመን ገበያ ወይም ከአገልግሎት ማዕከላት ያግኙ፡፡ #t…

7 дн. назад👁 4.7Kоткрыть

описание канала

We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot

о канале

Telegram ID1138396392
В каталоге с20 мая 2026 г.
Обновлён20 июл. 2026 г.

похожие каналы/business

M
Major Community

Major Community

@majors

A Telegram channel facilitating NFT trading, channel verification, and rental services.

businesscryptoen
14.2Mподписчики
290.5Kохват
2.3%ER
постов/день
S
SEED Updates

SEED Updates

@seedupdates

SEED Updates shares information and resources related to the SEED project, including mining opportunities and community engagement.

cryptobusinesstechen
10.7Mподписчики
205.2Kохват
2.2%ER
постов/день
W
Whale Chanel

Whale Chanel

@WhAlE_ChAnEl

Whale Chanel is a Telegram channel focused on cryptocurrency and related topics.

cryptofinancebusinessen
6.6Mподписчики
343.8Kохват
5.5%ER
постов/день
M
My Proxy | مای پروکسی

My Proxy | مای پروکسی

@Myporoxy

This Telegram channel, My Proxy | مای پروکسی, appears to be focused on proxy services and related advertising.

techbusinessmarketingen/ar
4.6Mподписчики
237.9Kохват
5.3%ER
16.5постов/день
پ
پروکسی Proxy

پروکسی Proxy

@Proxy_Qavi

This channel provides proxy services, aiming for high quality and reliability.

techbusinessproductivityen
3.8Mподписчики
183.6Kохват
4.9%ER
7.3постов/день
S
Sergei Sergienko

Sergei Sergienko

@sergeisergienkoen

Sergei Sergienko is an entrepreneur and investor, founder of Chrono.tech, a project focused on converting man-hours into currency value.

businessfinancestartupsen
3.7Mподписчики
3.3Kохват
0.1%ER
4.5постов/день
поддержка