AI-саммари
A Telegram channel providing updates on Liverpool FC, including transfers, match results, previews, and live coverage.
для кого: For Ethiopian fans and supporters of Liverpool Football Club.
графики · динамика
📨 Последние посты
5 всегоሚሎስ ኬርኬዝ፦ “በዚህ አመት በፕሪሚየር ሊጉ አራተኛ ዓመቴ ነው። በጂም ውስጥ ትንሽ ተጨማሪ መሥራት አስፈልጎኝ ነበር። የአካል ጥንካሬን እና የእግር ጉልበትን መገንባት ያስፈልጋል። ወጣቶቹን እንረዳቸዋለን፤ እነሱን መደገፍ አለብን፣ ከጊዜ ወደ ጊዜም ይሻሻላሉ። በቡድኑ ውስጥ ባሉ ሁሉም ተጫዋቾች በጣም ደስተኞች ነን።” 🗣 “በሁላችንም በጣም እኮራለሁ። በጣም ጠንክረን እየሠራን ነው። ሁሉም ደስተኛ ነው። ማድረግ ያለብንን በደንብ እናውቃለን። የለመድነውን የሊቨርፑል ቡድን እንደገና እናያለን፤ ጠንካራ ፕሬሲንግ፣ ከፍተኛ ፍጥነት እና ግፊት ይታያል። ደጋፊዎቻችን ይህን ፕሬሲንግ ሲያዩ ከእኛ ጀርባ በሙሉ ይቆማሉ።” @Ethioliver…
የ ሮናልዶ አድናቂዎች ሰብሰብ በሉ ተቀላቀሉ በኢትዮጵያ የሮናልዶ ትልቁ ተከታይ ያለዉ ቻናል ተቀላቀሉ https://t.me/+X19-fDSJsBo5OWVk
🔥 ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ... 👇 Here We Go 👇
🗣 ኪየራን ሞሪሰን: " የእሱ የእግር ኳስ ፍልስፍና... በትክክል እየሰራ ነው። እሱ በሊጉ ካሉት ምርጥ አሰልጣኞች አንዱ ነው። አንዶኒ ከዚህ በፊት ሰምቼ የማላውቀውን ነገር እያስተማረኝ ነው፤ ለዚህም ትልቅ ክብር ይገባዋል።" 🗣 ግብ ስለ ማስቆጠሩ "የመጀመሪያዬ ጎል በጣም ጥሩ ነበር፣ በዚያም በጣም ኮርቻለሁ።" @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
በአሉን ለምታከብሩ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹ 🙏 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
описание канала
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ። ➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል ፦ 🔴 || ዝውውሮች 🔴 || ውጤቶች 🔴 || የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና 🔴 || ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለማስታወቂያ ስራ 👉 @metaearthet or @Alillovess ለአስተያየት ብቻ ከታች ያሉ username ይጠቀሙ ➡️ @atsbaha12 2026 | ETHIO LIVERPOOL
о канале
похожие каналы/sports
🎮 EAFC26 | FC26 🎮
This Telegram channel provides news and reviews related to EA SPORTS FC (EAFC), focusing on Ultimate Team and Career Mode.
Sports Hub | Football
A Telegram channel providing news and updates on football from around the world.
Nigeria Football Hub
Nigeria Football Hub delivers the latest football news and updates from Nigeria.
Naija Sports Hub
Naija Sports Hub is a Telegram channel dedicated to Nigerian sports news and updates.
جام جهانی فوتبال Sport Bad News
This Telegram channel provides news and updates related to the FIFA World Cup.
GOAL24
GOAL24 provides stylish, sharp, and informative content related to football and the World Cup.
