AI-саммари
This Telegram channel provides news, player stories, and live game streams related to Ethiopian coffee football club.
для кого: This channel is for fans of Ethiopian Coffee SC who want to stay updated on team news, player information, and live game
графики · динамика
📨 Последние посты
112 всего👤 በፍቃዱ አለማየሁ • የትውልድ ቀን፦ 4 /2/1996 ዓ.ም • የማልያ ቁጥር፦ #11 👕 • ቦታ፦ የግራ መስመር ተከላካይ (Left-Back) 🌟 የጨዋታ ዘይቤ እና ብቃት፦ • በሜዳ ላይ ባለው ተንቀሳቃሽነት እና የአጨዋወት ስልት "ፖግባ" በሚለው ቅጽል ስሙ ይታወቃል ። 💥 • ከመከላከል ባለፈ ወደ ተጋጣሚ ሳጥን በመጠጋት እና ኳሶችን በማመቻቸት (Crosses) የሚታወቅ አጥቂ ተከላካይ ነው። 📊 ቁጥራዊ መረጃዎች (Stats)፦ 🌎 • 60 (58 በሊጉ፣ 2 በአህጉራዊ ውድድር) ጨዋታዎችን አድርጓል 🥅 • 4 ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን 4 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን (Assists) አመቻችቷል። 🔥 የቅርብ ጊዜ ትውስታዎች፦ 📆 • መጋቢት 5…
❗️ ❗️ ❗️ ❗️ ❗️ ❗️ ❗️ ❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል 🔥 🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ 🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧 👇 👇
"ትኩረትህ ግቡ ላይ ብቻ ይሁን፤ እንቅፋቶች መሬት ላይ ይቀራሉ!" 🌼 ውብ ቀን ለቡናማዎቹ 😍 @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
በህይወታችሁ መረብ ውስጥ የታሰረባችሁና ወደ ፊት እንዳትራመዱ የከለከላችሁ ነገር ካለ ዛሬውኑ በጥሱት። 👉 ተሸናፊ መረብ ውስጥ ይደበቃል፤ አሸናፊ ግን በሜዳው ላይ እንደ ንጉስ ይነግሳል ! 🤴 @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc በረኛው ግን ምን እያደረገ ይመስላችኋል ? 🤔 😄 መልሳችሁን ኮሜንት መስጫው ላይ አስቀምጡልን
የኢትዮጵያ ቡናው የመሀል ሜዳ ኮከብ ዳዊት እስጢፋኖስ ዳዊት እስጢፋኖስ በሐምሌ ወር 2002 ዓ.ም ደደቢትን ለቆ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ተዛወረ። በክለቡ ለአምስት ተከታታይ ዓመታት በቆየበት ጊዜ በመከላከልም ሆነ በማጥቃት እንቅስቃሴዎች ላይ በመሳተፍ የቡድኑ የመሀል ሜዳ ሞተር መሆን ችሏል ⚽️ ። በ2003 ዓ.ም ክለቡ ታሪካዊውን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ሲያሸንፍ ዳዊት በሜዳው መካከለኛ ክፍል ላይ የነበረው ሚና እጅግ ከፍተኛ ነበር 🏆 ። በተጨማሪም ክለቡ የሊጉ ሻምፒዮን መሆኑን ተከትሎ በ2012 እ.ኤ.አ. በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ሲሳተፍ፣ ዳዊት ከግብፁ ታላቅ ክለብ አል-አህሊ ጋር በተደረገው ጨዋታ ላይ ተሰልፎ ተጫውቷል 🇪🇹…
✅ የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና 👉 በድሬዳዋ ከተማ ላይ እየተደረገ ባለው የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች ውድድር ዛሬ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያከናወነው ቡድናችን በድል ጀምሯል !! ውጤት 💛 ኢትዮጵያ ቡና 3️⃣ - 0️⃣ ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ⚽️ x2 ሳምያ ሬድዋን ⚽️ ማራማዊት ፋንቱ @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
😍 ሰበር ዜና HERE WE GO 🚨 👉 በረከት ወልደ ዩሐንስ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ያለፈው አንድ ዓመት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ቆይታ የነበረው ተከላካይ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ለማምራት ተስማምቷል!! @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
ኢትዮጵያ የአቡበከር ኑራ እና የሌላ አንድ ተጫዋች ዝውውርን ከደቂቃዎች በኋላ በገፁ ላይ ይፋ እንደሚያደርግ በሬድዮ ፕርግራሙ በኩል አሳውቋል። በአሁን ሰዓት ሁለቱም ተጫዋቾች የህክምና ምርመራቸውን በማድረግ ላይ ይገኛሉ ሲልም አሳውቋል። ሁለተኛው የኢትዮጵያ ቡና ፈራሚ ማን ይሆናል ? @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
"እያንዳንዷ ቀን ለኔ ምርጧ ቀን ነች" - ሌጀንዱ ዳዊት እስጢፋኖስ። ዛሬን ለስኬት ቆርጠን እንነሳ! 💪 ውብ ቀን ለቡናማዎቹ @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
ሰበር ዜናናናናና 😍 HERE WE GO 🚨 🔥 አቡበከር ኑራ የአምና የሊጉ ኮከብ ግብ ጠባቂ ወደ ኢትዮጵያ ቡና የማምራቱ ነገር እርግጥ ሆኗል። @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
የቡናማዎቹ የቀኝ መስመር ኃይል — ደመኛው ረጀብ ሚፍታህ! 🛡️ ☕️ ⚡️ የቡንዬ ቤተሰቦች! ዛሬ በተከላካይ ክፍላችን ላይ በዝምታ ግን በቁርጠኝነት ትልቅ ሥራ እየሠራ ስለሚገኘው ወጣቱ ተከላካያችን ረጀብ ሚፍታህ (#14) ጥንካሬዎች ጥቂት እንበል። ረጀብ በሜዳ ላይ የሚያሳያቸው 3 ዋና ዋና ጥንካሬዎች፦ 💥 • በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመራውና ኳስን መሠረት ባደረገው የቡድናችን አወቃቀር ውስጥ፣ ረጀብ የቦታ አጠባበቁን ጠብቆ በመጫወትና የቡድኑን ቅርፅ በመጠበቅ ረገድ ያለው ታማኝነት እጅግ የሚደነቅ ነው። 🧠 ⚽️ 💥 • ረጀብ ገና የ 24 ዓመት ወጣት በመሆኑ ለጨዋታው የሚሆን በቂ ጉልበትና ፍጥነት አለው። በተለይም ከመስመር ተከ…
описание канала
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ! ➪የዝዉዉር ዜና ☞የአሰልጣኞች አስተያየት ➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች ☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ ➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ ! ➡ መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc 📩 ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍ BOT ማድረስ ይችላሉ!
о канале
похожие каналы/sports
🎮 EAFC26 | FC26 🎮
This Telegram channel provides news and reviews related to EA SPORTS FC (EAFC), focusing on Ultimate Team and Career Mode.
Sports Hub | Football
A Telegram channel providing news and updates on football from around the world.
Nigeria Football Hub
Nigeria Football Hub delivers the latest football news and updates from Nigeria.
Naija Sports Hub
Naija Sports Hub is a Telegram channel dedicated to Nigerian sports news and updates.
جام جهانی فوتبال Sport Bad News
This Telegram channel provides news and updates related to the FIFA World Cup.
GOAL24
GOAL24 provides stylish, sharp, and informative content related to football and the World Cup.
