🇪🇹ኢትዮ University
/ethiouniversity1

🇪🇹ኢትዮ University

Открыть в Telegram  →

AI-саммари

This Telegram channel shares news and information related to Ethiopian education and provides a platform for promotion and inquiries.

для кого: This channel is for students, educators, and anyone interested in Ethiopian university news, promotions, and related inf

149.9Kподписчики
19.7Kохват
13.2%ER
0.9постов/день

графики · динамика

149.9K
0(0.00%)
2 июл. – 26 июл. · 7

📨 Последние посты

5 всего

#Grade8 የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ ይፋ እንዳደረገው የዘንድሮውን የ8ኛ ክፍል ፈተና ከተፈተኑ 45,034 ተፈታኞች መካከል 29,466 (65.43%) ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል ሲያልፉ 15,568 (34.57%) ተማሪዎች ፈተናውን ማለፍ አልቻሉም። የማለፊያ ነጥብ ለመደበኛ ተማሪዎች 50% ፤ ለአካል ጉዳተኞች ደግሞ 45% መሆኑ ተገልጿል። ከ790 አስፈታኝ ትምህርት ቤቶች መካከል 111 (14%) ትምህርት ቤቶች ሁሉንም ተማሪዎቻቸውን ሲያሳልፉ፣ 15 (1.8%) ትምህርት ቤቶች ደግሞ አንድም ተማሪ ማሳለፍ እንዳልቻሉ ታውቋል። ቢሮው " የፈተና ሂደቱ ጤናማና ከኩረጃ የፀዳ እንዲሆን በተለዩ ክላስተር ጣቢያዎች ፈተናዉ እንዲሰጥ ተደ…

5 дн. назад👁 10.3Kоткрыть

#AksumUniversity በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በመላ ሀገሪቱ የሚሰጠው 4ኛው ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የወረቀት ፈተና ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል። ​አክሱም ዩኒቨርሲቲ በተቋሙ ለተመደቡ ተፈታኞች የፈተናውን መርሐግብር ይፋ አድርጓል። ● ​ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም አቀባበል፣ ምዝገባ እና የመኝታ ክፍል ምደባ ● ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም ስለፈተናው አሰጣጥና ደንቦች አጠቃላይ ገለጻ ● ከ​ሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም ሀገራዊ ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ተፈታኞች ​የግል መታወቂያ እና ሀገራዊ ፈተና መለያ ካርድ፣ ለፈተና የተፈቀዱ የመጻፊያ ቁሳቁሶች እና…

7 дн. назад👁 15.6Kоткрыть

" ከ415 ሺሕ ተፈታኞች ወደ 354 ሺሕ ተማሪዎች ናቸው ያለፉት " - የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ8ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤት ይፋ መደረጉን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ቡልቶሳ ኢርኮ (ዶ/ር) በሰጡን ቃል ውጤቱ ተለቋል ብለው፣ ያለፉት ተፈታኞች 86 በመቶ መሆናቸውን፣ ማለፊው 50 እና ከዚያ በላይ መሆኑን ተናግረዋል። ከአጠቃላይ ተፈታኞች መካከል 61 ሺሕ የሚሆኑት ተማሪዎች ማለፊያ ውጤት አላመጡም። በክልሉ ወደ 415 ሺሕ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና መውሰዳቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የገለጹት ቡልቶሳ (ዶ/ር)፣ ከእነዚህ ውስጥ "ወደ 354 ሺሕ ተማሪዎች ናቸው ያለፉት" ሲሉ…

7 дн. назад👁 16.4Kоткрыть

በሲዳማ ክልል ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች በክረምት መርሐግብር ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ ፕሮግራም ለማሻሻል ስልጠና ለመከታተል ሐምሌ 11/2018 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና በበይነ መረብ የተፈተናችሁና 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ መምህራን የስልጠና ቦታ በሀዋሳ ዩኒቨርርቲ እና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል፡፡ በዚህም በታሪክ ትምህርት የተፈትናቸሁና ያለፋችሁ መምህራን ብቻ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምትሰለጥኑ ሲሆን፤ ሌሎች ቀሪ ሰልጣኞች በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምትሰለጥኑ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የመግቢያ ቀን በቀጣይ የሚገለፅ መሆኑን ቢሮው አሳውቋል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me…

8 дн. назад👁 16.8Kоткрыть

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2018 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ቀጥሎ ባለው ሊንክ መለያ ቁጥራችሁን እና ስማችሁን በማስገባት ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ 👇 http://ce.ministry.et ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8 Share share 🙏 🙏 ለተጨማሪ መረጃ 👇 👇 👇 👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝

10 дн. назад👁 21.6Kоткрыть

описание канала

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

о канале

Telegram ID1114873741
В каталоге с3 июн. 2026 г.
Обновлён26 июл. 2026 г.

похожие каналы/education

T
Telegram Tips

Telegram Tips

@TelegramTips

Telegram Tips provides information and guidance on utilizing Telegram's features for enhanced privacy and usability.

techproductivityeducationen
11.5Mподписчики
4.5Mохват
39.7%ER
0.3постов/день
Д
Дайте TON!

Дайте TON!

@givemetonru

A Telegram channel providing analysis, insights, and opinions related to the TON blockchain.

cryptoeducationru
2.7Mподписчики
2.5Kохват
0.1%ER
5.8постов/день
M
Maths By Gagan Pratap

Maths By Gagan Pratap

@mathsbygaganpratap

Maths By Gagan Pratap provides resources to help individuals prepare for government exams.

educationsciencetechen
2.1Mподписчики
251.3Kохват
11.0%ER
1.0постов/день
M
Maths By Aditya Ranjan - (Vidyagram) 🇮🇳

Maths By Aditya Ranjan - (Vidyagram) 🇮🇳

@mathsbyadityaranjan_vidyagram

Maths By Aditya Ranjan - (Vidyagram) 🇮🇳 provides educational content and resources for mathematics learners.

educationsciencehi
Р
рост бесконечным не будет

рост бесконечным не будет

@grambase

A personal diary sharing reflections and experiences.

lifestyleeducationartru
1.7Mподписчики
5.2Kохват
0.3%ER
1.4постов/день
T
Tips de Telegram

Tips de Telegram

@TelegramTipsES

This channel provides tips and information about Telegram's features, focusing on ease of use and privacy.

techproductivityeducationes
1.6Mподписчики
424.3Kохват
27.0%ER
0.3постов/день
поддержка