AI-саммари
Official Telegram channel for the Ethiopian Lottery Service, providing updates and information about lottery draws and services.
для кого: This channel is for anyone interested in participating in or learning more about the Ethiopian Lottery Service.
графики · динамика
📨 Последние посты
138 всегоበወላይታ በኪንዶ ዲዳይ ወረዳ ነዋሪ የሆነው ወጣት ደረሰ ጨመሳ በቆረጠው ሚሊየን ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ በግማሽ ቲኬት 25 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት ደረሰ ልብስ በማዞር በአነስተኛ ንግድ የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ቤት ለመግዣ እንደሚያውለው በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡
ብዙዎችን ሚሊየነር እያደረገ ያለዉን አድማስ ዲጅታል ሎተሪን በመቁረጥ እርሶም ሚሊየነር ይሁኑ፡፡ 605 ላይ ማንኛዉንም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር በመቁረጥ ዕድልዎን ይሞክሩ፡፡ በ 1️⃣ ኛው ዕጣ 4️⃣ ሚሊየን ብር በ 2️⃣ ኛው ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር በ 3️⃣ ኛው ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
መደበኛ ሎተሪ 1768ኛ ዛሬ ሀምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡
በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ነዋሪ የሆኑት አቶ ማቲዎስ ዋቅጋሪ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው የሚሊየን ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ7 ሚሊየን ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ማቲዎስ በሹፌርነት ሙያ የሚተዳደሩ ሲሆን የደረሳቸውን ገንዘብ ቤት ለመግዣ እንደሚያውሉት ገልጾውልናል፡፡
በአዲስ አበባ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ነዋሪ የሆነቸው ወጣት ትዕግስት እሸቴ በቆረጠችው ሚሊየን ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ በነጠላ ቲኬት 6,250,000 (ስድስት ሚሊየን ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) እድለኛ ሆናለች፡፡ ወጣት ትዕግስት በወረዳ ሸማች ማህበር በገንዘብ ያዥነት የምታገለግል ሲሆን የደረሳትን ገንዘብ ከቤተሰብ ጋር በመምከር ለቁም ነገር እንደምታውለው በቢሮአችን ቆያታ ወቅት ገልፃልናለች፡፡
በአዲስ አበባ በየካ ክ/ከተማ ነዋሪ የሆነችው ወ/ሪት መሠረት ገረመው በቆረጠችው ሚሊየን ሎተሪ በ3ኛ ዕጣ የ10 ሚሊየን ብር እድለኛ ሆናለች፡፡ በግል የሆቴል ስራ የተሰማራችው ወ/ሪት መሠረት የደረሳትን ገንዘብ የሆቴል ስራዋን ለማጠናከርና ለማስፋፋት እንደምታውለው ገልጻልናለች፡፡
የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት አቶ ወንደሰን ደማ በቆረጡት ሚሊየን ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ በግማሽ ቲኬት 12,500.000 (አስራ ሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሺህ ብር) ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ ባለትዳርና የ2 ልጆች አባት የሆኑት አቶ ወንደሰን ከግል ሥራቸው ባሻገር አልፎ አልፎ ሎተሪ የመግዛት የቆየ ልምድ እንዳላቸው አውስተው ሎተሪን ደግሞ ደጋግሞ የሞከረ ከዕድል ጋር ተማከረ እንዲሉ በግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው ሚሊየን ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ በግማሽ ቲኬት የ12,500.000 (አስራ ሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሺህ ብር) እድለኛ ሆነዋል፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ ቤት የመግዛት እቅድ እንዳላቸው በቢሮአችን ቆይታቸው ገልፀውልናል፡፡
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 49 በገበያ ላይ ነው ! የእጅ ስልክዎን በመጠቀም 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌ ብር ይቁረጡ፡፡ አሁኑኑ ይቁረጡና ዕድለኛ ይሁኑ፡፡ በ 1️⃣ ኛው ዕጣ 4️⃣ ሚሊየን ብር በ 2️⃣ ኛው ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር በ 3️⃣ ኛው ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 49 በገበያ ላይ ነው ! በማንኛውም ቦታና በማንኛውም ሰዓት የእጅ ስልክዎን በመጠቀም 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም ቴሌ ብር በመጠቀም በ10 ብር ይቁረጡ፡፡ አሁኑኑ ይቁረጡና ዕድለኛ ይሁኑ፡፡ በ 1️⃣ ኛው ዕጣ 4️⃣ ሚሊየን ብር በ 2️⃣ ኛው ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር በ 3️⃣ ኛው ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
👉 ትኬትዎን https://ethiolottery.short.gy/telegramorganic 👉 በቴሌብር ሱፐር አፕ 👉 በ *8989# እንዲሁም 8989 ላይ ማንኛውንም ፊደል በመላክ አሁኑኑ ሎተሪ ይግዙ። የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ 👉 https://t.me/lottery_service1 ✳️ ለበለጠ መረጃ በ8989 ይደውሉ! በኃላፊነት ይቁረጡ! 🔞 ከ18 አመት በታች የተከለከለ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!
የሐምሌ 01 ቀን 2018 ዕለታዊ ሎተሪ አሸናፊዎች! 1ኛ ዕጣ - 25,000 ብር መሰረት ኢተፋ - ከበደሌ ስልክ ቁጥር - 091193**83 ዕጣ ቁጥር - 8952712 2ኛ ዕጣ - 15,000 ብር መኮንን ሃይሉ - ከአዲስ አበባ ስልክ ቁጥር - 091067**24 ዕጣ ቁጥር - 8722171 3ኛ ዕጣ - 10,000 ብር ስልክ ቁጥር - 094781**19 ዕጣ ቁጥር - 4371950 4ኛ ዕጣ - 5,000 ብር ስልክ ቁጥር - 093676**95 ዕጣ ቁጥር - 4700424 5ኛ ዕጣ - 5 ብር ማስተዛዘኛ ዕጣ የመጨረሻ ቁጥራቸው 1 ለሆነ እድለኞች ወጥቷል:: 👉 በ https://ethiolottery.short.gy/telegramorganic፣ በቴ…
👉 በ https://ethiolottery.short.gy/telegramorganic ማስፈንጠሪያ በመጫን፣ 👉 በቴሌ ብር ሱፐር አፕ እና 👉 በ*8989# እንዲሁም 8989 ላይ ማንኛዉንም ፊደል በመላክ ይቁረጡ። ዛሬም የ25,000 ብር ዕድል መሰረት ኢተፋ እጅ ውስጥ ገብቷል! በ5 ብር ብቻ የቆረጠችው ዕለታዊ ሎተሪ የ25,000 ብር ዕድለኛ አድርጓታል! እርስዎስ ዕድለኛ መሆን ይፈልጋሉ? አሁኑኑ ዕድልዎን ይሞክሩ! የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/lottery_service1 በኃላፊነት ይጫወቱ! 🔞 ከ18 ዓመት በታች የተከለከለ! መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!
описание канала
The Official Telegram Channel of Ethiopia Lottery Service! ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ብቸኛ የቴሌግራም ቻናል ነው።
о канале
похожие каналы/gaming
Hamster Kombat Announcement
Official announcements and updates for the Hamster Kombat crypto game.
Notcoin Community
Notcoin Community is the official Telegram channel for the Notcoin project, providing updates and information.
Tomarket Announcement
Tomarket is an app where users can play games, earn rewards, and trade digital assets.
Bum’s Corner 📦
BUM's Corner explores the evolution of a game IP into an AI-native ecosystem with digital companions.
Dotcoin Community
Dotcoin Community is a channel focused on the Dotcoin project, including its game and related activities.
Zoo Family
Zoo Family is a Telegram channel focused on a zoo-themed game where users can buy animals, upgrade enclosures, and participate in airdrops.
