AI-саммари
This channel shares quotes and reflections on life, love, and wisdom in multiple languages.
для кого: This channel is for individuals seeking inspirational quotes and thoughtful reflections on life's experiences.
графики · динамика
📨 Последние посты
80 всегоቁንጅና ማዕረግ ቢኖረው ይሄኔ ፊልድ ማርሻል በሆንሽ ነበር 🤗 semir ami ezel ✍
“እስኪ አለኝ የምትዪው ልዩ ችሎታ ምንድነው?" እሷ 👇🏾 “ሜክ አፕ ሳልቀባ ከቤት እወጣለሁኝ" 🤷🏾 🤔 😛 እናንተስ 😁 😉
“እስኪ አለኝ የምትዪው ልዩ ችሎታ ምንድነው?" እሷ 👇🏾 “ሜክ አፕ ሳልቀባ ከቤት እወጣለሁኝ" 🤷🏾 🤔 😛 እናንተስ 😁 😉
#እንዲቀልሽ_123 ...ብትስቂ ብታለቅሽ ህይወት መንገዷን አታቆምም...ነፍስሽን ጭንቀት አታሸክሚያት ከጭንቀትሽ ምንም አታተርፊም 🤷♀️ ...ከሌሎች ሰዎች የተሻልሽ ለመሆን አታስቢ ነገር ግን መጀመርያ ከነበርሽበት ማንነትሽ የተሻለች ለመሆን ጣሪ 🥰 Semir ami ezel
ዊርድ የለንም... አዝካር የለንም...ቁርዓን አንቀራም... አንዘክርም...ለይል አንሰግድም ...ሱና ሰላትም ፆምም በህይወታችን ላይ የለም ። እንዲህም ሆኖ ሀያታችን በሙላ በአመፅ የተሞላ ነው ግን ምርጡ የአላህ ባርያ እንደሆንን ይሰማናል... ጀነት መግባታችንን አንጠራጠርም ። ተቅዋ የለንም.... ሀያዕና አደብ የለንም....በየትኛውም ዘርፍ የጠለቀ እውቀት አልገበየንም ግን አሁንም የሆነ ጥሩ ሀል ላይ እንዳለን ይሰማናል 😶
ጥግ ላይ ካለው ወንበር ላይ ተቀምጠው ማክያቶ እየጠጡ ነው። ሴቷ፡ «እኔና አንተ ብንጋባ ምን ይመስልሃል?» ወንዱ፡ «እንጃ እኔ እሺ እላለሁ ብለሽ ነው» 😑 🤓
አንድ ጓደኛ አለኝ… ደህና ኑሮ የሚኖር… በቀን ከፈለገ 5 ጊዜ ሁሉ ይበላል። ብቻ የሆነ ጊዜ ድንገት 300 ብር ላክልኝ አለኝ። መቼም Network ወይ አካውንት ምናምን ያስቸግር የለ?… እንደዛ ነው ብዬ ላኩለት። ሌላ ቀንም ደገመው… ላኩለት። በተደጋጋሚ ሲጠይቀኝ ስልክለት ኖርን። ስንኖር ስንኖር… ባለፈው ተገናኝተን ጠየቅኩት… ባክህ ከባድ ጊዜ ሳሳልፍ ነበር አለ… (ብቻ ምን አለፋችሁ በጣም ብዙ ያሳለፈውን ችግር ነገረኝ)… ይሄ ሁሉ ሲሆን እንዴት አትነግረኝም እኔ የት ሄጄ ነው ብዬ ስጠይቀው ምን አለኝ…?… «አንተማ የጫት ብር ስትልክልኝ ነበር» 😄 ከዛ መከረኝ። «ሰው ብር ዝም ብሎ ሲጠይቅህ ለምን እንደሆነ ሳታጣራ አትስጥ……
📌 ‹‹ የጓደኛዬ ፍዳ! 🤦♂️ 😂 እሱ፦ «ኧረ ተውኝ ባክህ ወንድሜ! የሚራክል (በጣም ዲነኛ) እህቶች ዛሬ ፍዳዬን አበሉኝ እኮ! ጅልባቧን ለብሳ እንደ ንግስት ስትራመድ አይቼ “በቃ ልጀንጅናት” ብዬ ስጠጋ የደረሰብኝን መከራ ሳስበው ራሴን ነው የራሰኝ።» እኔ፦ «ቆይ ግን አንተ መቼ ነው ጭንቅላትህ ላይ ሳተላይት የሚተከለው? ፊልም ላይ የምታየው የህንድ የፍቅር ታሪክ መስሎሃል እንዴ? ለመሆኑ የት አግኝተሃት ነው ከጅምሩ ያረረብህ?» ሸምሱ ፦ «መጀመሪያ ቴሌግራም ላይ ነዋ! ፕሮፋይሏ ላይ አበባ አድርጋ ባዮዋ ላይ ደግሞ “አላህ ብቻ ይበቃኛል” የሚል የቁርዓን አንቀጽ ፅፋለች። እኔም “አሁንስ ጀንጃኝነቴን በዲናዊ ቃላት አጅቤ ልግ…
﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا﴾ منةٌ من الله عليك أن يُطلق لسانَك بالصلاة والسلام على رسول الله ﷺ اللَّهُمَّ صلّ على םבםב عبدك ونبيّك ورسولك النبيّ الأميّ ... 🤍 بعد العصر ٨٠ مرة ማለት እንዳትረሱ ጁመአ ሙባረክ 🤍
ሁሌም ጁምዐ ጠዋት እንዲ ነው ሚቀበለኝ 😍 ከመልካም ነገር ምንንም አትናቅ ማለት ይሄ አይደል? ቻት ለይ ዘጊ ነኝ። ጓደኞቼም ሲፈልጉኝ ይደውላሉ እንጂ ከኔ ጋር ቻት ጀምሮ ጨጓራውን የመላጥ ሰብር ያለው የለም 🙈 አካውንቴን ድንገት ፋይል ለመላላክ ካልሆነ በቀር በየትኛውም ፕላትፎርም ከማናቸውም ጋር ቻት አልጠቀምበትም። ግን እቺ የዚው መንደር ትርፌ፣ በቅጡ የሆዳችንን አውርተን ማናውቅ ጓዴ ግን... እሄ ባህሪዬ ሳይበግራት፣ በመሃል ሌላ ምንም ምናወራው ወሬ አለመኖሩ ሳያስረሳት... በቋሚነት ጁመዐዬን እንዲ ታፈካዋለች። ጁምዐዬን እንደምታፈኪው ሃያትሽ ይፍካ 🥰 ወላህ ከልቤ ፊል አርጌው አሚን ! ለምልሽ አንጀት አርስ ዱአዎችሽ ሁሉ…
እኔ ምላችሁ እስከዛሬ የሰሚር አሚን channel ያልተቀላቀለ አለ እንዴ 🤔 🧐 😁 😂 ተቀላቀሉን ለማለት ነው 🤗 😁 @miracle_semir_amiiiii
اللهم اكرم أعيننا برؤية هذا المكان 🥺 اللهم صل على محمد ❤️
описание канала
الحياة بلا حب.....غربة.... "ʟɪꜰᴇ ᴡɪᴛʜ ᴏᴜᴛ ʟᴏᴠᴇ ɪs sᴛʀᴀɴɢᴇ " " ህይወት ያለ ፍቅር እንግዳ ነገር ናት " ❤️ كن في صمتك حكيما،ولا تكن في كلامك أليما " በዝምታህ ጥበበኛ ሁን በንግግርህ አሳማሚ አትሁን ♥
о канале
похожие каналы/lifestyle
Леонардо Дайвинчик
Telegram channel featuring a dating bot and integrations within the Dayvinch ecosystem.
TikTok Prime 👑
This channel provides updates for the stable TikTok Prime mod.
Тачки и Точка
A channel dedicated to the automotive industry, featuring news, reviews, and collaborations.
Caps Community
Caps Community is a channel focused on gifts, luck, and Caps, featuring a bot and support channel.
Николаевский Ванёк
This channel shares the author's personal opinions and provides contact information for communication and reporting aerial targets.
TikTok Updates 🔥
This channel provides official updates for the stable version of TikTok.
