AI-саммари
This Telegram channel shares Orthodox Mezmur (psalms), religious teachings, and news related to the Ethiopian Orthodox Church.
для кого: This channel is for individuals interested in Orthodox Christian teachings, Mezmur music, and news within the Ethiopian
📨 Последние посты
5 всегоበጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የኦንላይን ጉባኤ እንሆ የመክፈቻው መርሃ ግብር ጀምሮል ላይቭ ግቡ https://t.me/Bete_kidus_Michael_12?videochat=efb89d42527b78e228 በቤተ ቅዱስ ሚካኤል መንፈሳዊ የበጎ አድራጎት ማህበር አዘጋጅነት ከሰኔ 12 / ጀምሮ እስከ ሰኔ 14/ የሚቆየው ልዩ ጉባኤ መርሃ ግብራችን ዛሬም እንዴ ቀጠላ ነው በዛሬው ህለት ተላልቅ መምህራን እና ዘማሪያን የንምወዳቸው ተገቶል እንሆ ጉባኤውን ላይቭ ቻት ግቡ እንዳይ መልጣችሁ ከታች በለው ሊንክ ተጫናችሁ ግቡ 😍 🙏 https://t.me/Bete_kidus_Michael_12?videochat=4c5c2254a5a28151f0 https://t.…
✨ የቤተ ቅዱስ ሚካኤል 4ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ❕ ✨ ✝️ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የተወደዳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች፣ የቅድስት ድንግል ማርያም የአደራ ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ። "በለመንኩት ጊዜ እግዚአብሔር ቅርቤ ነው" (መዝ 📖 📖 145፡18) እንዲል፤ የቤተ ቅዱስ ሚካኤል የትምህርትና የበጎ አድራጎት መንፈሳዊ ማህበር 4ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ እየተካሄደ ያለው መንፈሳዊ ጉባኤ፣ በእግዚአብሔር ፈቃድ ዛሬ ሰኔ 13 እና ነገ ሰኔ 14 (የመጨረሻው ቀን) በበረከት ይቀጥላል። በጉባኤያችን ቀሪ ቀናት፡ ከታላላቅ መምህራን የተመረጡና ጥ…
እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል የተረሱትን ያስታውሳል የተናቁትን ያከብራል አንተ በክብር ላይ ክብርን ስትጨምር እረኛው ይሾማል በንጉሱ ወንበር ጌታ ትወዳለህ የተናቁትን አንተ ልብን እንጂ አታይም ፊትን ሳሙኤልን ልከህ ጠርተህ ትቀባለህ የአንበሶቹንም አፍ አንተ ትዘጋለህ በጌርጌሴኖን በመቃብር ስፍራ አየሁ ጌታዬ ለሰዎች ስትራራ ጠላታችን ደርሶ ቢያስጨንቀንም ትሞታለ ብሎ ቢዝትብንም በሃሰት ቢጥለን ከመከራ ቤት በእግዚአብሔር ቸርነት ወጣን ከእስራት ይደግፋል ክንድህ የተናቁትን ከሰው በታች ሆኖ የሚኖሩትን ደስታም ትሰጣለህ ሃዘን አርቀህ አይቀርም አልቅሶ አንተን ያመነህ ጠላታችን ደርሶ ቢያስጨንቀንም ት…
https://t.me/DDGeopolitics/187075
☦️ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን/፫ ☦️ 📌 መንፈሳዊ ጥሪ 🔊 ይህን የበረከት ጥሪ መቅረት አይደለም ማርፈድ ያስቆጫል ❕ ❕ የ❹ኛ ዓመት የምስረታ በዓል 🌹 እንኳን አደረሳችሁ 🌹 " ናቢኦት " "በለመንኩት ጊዜ እግዚአብሔር ቅርቤ ነው " " መኑ ከመ አምላክ " (ሚካኤል ፦ ማን እንደ አምላክ ) 📖 ከሚካኤ በቀር ማንም የሚያፀናኝ የለም ትንቢተ ዳንኤል 📖 10፥22 📖 📌 በሚል መሪ ቃል ከሰኔ 12፣13፣14 ጀምሮ ታላቅ መርሃ ግብር በማህበራችን ውስጥ ተዘጋጅቷል። 🛐 🛐 🛐 🛐 ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ (መዝ 122÷1)* 🌟 በዕለቱ ምን ይጠብቅዎታል ❔ አስተማሪ መንፈሳዊ ትምህ…
описание канала
እግዚአብሔር በቀን ቸርነቱን ያዛል በሌሊትም ዝማሬው በእኔ ዘንድ ይኾናል የዳዊት መዝሙር 41:8 ☞ያልተበረዘ ትምህርት ☞ጣዕመ ዝማሬ ☞የመዝሙር ግጥሞች ☞የቤተክርስቲያናችንን ወቅታዊ ዜናዎች እናም ☞ለመናፍቃን የተለያዩ መልሶች እናቀርባለን ! Buy ads: https://telega.io/c/Orthodox_mezmur13
о канале
похожие каналы/music
melobit | ملوبیت
Melobit is the official media channel for Melobit, providing music and advertising information.
whatschannel
This Telegram channel, @whatsmusic, provides users with music upon request via a bot.
Exile
Official Telegram channel for musician Ilya Exile, featuring music and updates.
Артемий Лебедев
Telegram channel of Artemy Lebedev featuring news, personal correspondence, and advertising information.
ЕГОР КРИД
Official Telegram channel of Russian singer and songwriter Egor Kreed.
Buddy Музыка
This channel promotes @Music_Creator_bot, allowing users to create their own music bots in seconds.
