🌔  የቀልብ ዶክተር  🌔   طبيب القلب  📿
/qallbdoc

🌔 የቀልብ ዶክተር 🌔 طبيب القلب 📿

Открыть в Telegram  →

AI-саммари

This channel provides health-related information and services, potentially focusing on cardiology, with links to a website and contact channels.

для кого: This channel is intended for individuals seeking health advice, particularly related to heart health, and those interest

37Kподписчики
798охват
2.2%ER
9.2постов/день

графики · динамика

37.0K
-2300(-5.85%)
6 июл. – 20 июл. · 5

📨 Последние посты

79 всего

✅ ጓደኞቼ መተት አደረጉብኝ ! . ክፍል 7 በእኔ ላይ የሚታየውን የፊት መገርጣት የሰውነት መክሳትና የልብስ መቆሸሽ እያዩ በውስጣቸው ይረኩ እንደነበር ቅንጣ አልጠራጠርም። እኔ ግን ይህንን ሁሉ ክፋት እየቻልኩ አሁንም በህይወት ለመቆየት እታገላለሁ። ወላሂ ስማቸውን እንኳ ላለማጥፋት አፌነ እዘጋ ነበር፡፡ ማንስ ነገረኝ ብዬ ላውራ፡፡ ደሞ ‹‹እብድ›› ነች ብለው እንዳያወሩብኝ ፈራሁ፡፡ ምንም እንኳን በሽታው አካሌን ቢያደክመው ድህነቱ ኑሮዬን ቢያናጋው ማህበረሰቡም ቢያገለኝ በውስጤ አንድ የማይጠፋ ብልጭታ ነበረ። እሱም ተስፋ አለመቁረጥና ለአላህ ያለኝ እምነት ነበር። "ይህ ሁሉ መከራ ያልፋል አንድ ቀን እውነት ይገለጣል" የሚል…

2 дн. назад👁 567открыть

✅ የፊኛ ሲህር፡፡ በዶክተር አቡ ፈርሀን ይህ ሲህር በሰዎች መራብያ አካላት በኩላሊት እና በመሽኛ ትቦዎች ላይ የሚሰሩ ሲህሮች ሲሆን ብዙውን ግዜ ፓንት የሚለብሱ ሰዎች እና በንዝህላል የሚጥሉ ወይም የተሰረቀባቸው ሰዎች ላይ ይገኛል፡፡ ምልክቶቹ፡፡ 1. ✅ #ቀንም_ማታ_ለመሽናት መክበድ፡፡ ሽንት ይወጥሮታል፡፡ መውጣት የለም ሊሸኑ ቢገፉ ሽንት ግን የለም፡፡ 2. ✅ #ልክ_በቀን_ቢያንስ ከስምንት ግዜ በላይ ወደ ሽንትቤት መመላለስ ጠብታ ሽንት መሽናት፡፡ ይህም ሲህር ለየት የሚያደርገው ሀኪም ቤት ሄደው ቢመረመሩና መድሀኒት መአት ቢሸከሙ ወይ ፍንክች ማለቱ ነው፡፡ 3. ✅ #ብዙ_ግዜ_አታግሎ_አልወጣ ያሎት ሽንት ድንገት ሳያስቡት ሰው…

2 дн. назад👁 696открыть

🤍 ረሱል 📿 📿 እንዲህ አሉ፣ ​“ታማኝነት በጠፋ ጊዜ የሰዓቲቱን (የቂያማን) ጊዜ ጠብቅ።” ❔ ​“ታማኝነት እንዴት ትጠፋለች የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ)?” ተብለው ተጠየቁ። ​እሳቸውም፣ ✔️ “ሥልጣን የማይገባቸው ሰዎች በተሰጣቸው ጊዜ፣ የሰዓቲቱን ጊዜ ጠብቅ።” https://t.me/Qallbdoc ┄ ▫️ ✽» 🌹 ┄┄ ▫️ ✽» 🌹 https://t.me/dr_of_heart

2 дн. назад👁 604открыть

🎧 #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን 🎧 #የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር ! #የእለቱ #መልዕክት 👇 👇 🌴 🌴 🌴 🌴 🌴 🌴 🌴 🌴 ከአቡ ሁረይራ (رضي الله عنه) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦ ﴿أَنَّ امْرَأَةً سَوْدَاءَ كَانَتْ تَقُمُّ الْمَسْجِدَ، فَفَقَدَهَا رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، فَسَأَلَ عَنْهَا بَعْدَ أَيَّامٍ، فَقِيلَ لَهُ: إِنَّهَا مَاتَتْ قَالَ: "فَهَلَّا آذَنْتُمُونِي؟". فَأَتَى قَبْرَهَا فَصَلَّى عَلَيْهَا﴾ “አንዲት መስጂድ ታፀዳ የነበረች…

2 дн. назад👁 572открыть

https://youtu.be/4y-XUF3TgnY

2 дн. назад👁 603открыть

የአሏህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ "ሙታንን አታንጓጥጡ (በሆነው ባልሆነው አትውቀሱ)፤ እነሱ የሰሩትን ስራ ውጤት ላይ ደርሰዋልና።" قال رسول الله ﷺ (صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ): "لَا تَسُبُّوا الأَمْوَاتَ، فَإِنَّهُمْ قَدْ أَفْضَوْا إِلَى مَا قَدَّمُوا." (صحيح البخاري: ٦٥١٦) #የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር https://t.me/Qallbdoc 🌴 🌴 🌴 🌴 🌴 🌴 🌴 🌴 🌴 https://t.me/dr_of_heart

2 дн. назад👁 554открыть

ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "ከአላህ ጋር አጋር ያደረገ (ሺርክ ያደረገ) ሰው ጀነት አይገባም፤ ከአላህ ጋር ምንም ሳያጋራ (ተውሒድ ላይ ሆኖ) የሞተ ሰው ግን ጀነት ይገባል።" ⭐️ https://t.me/Qallbdoc 🫀 🫀 🫀 🫀 https://t.me/freeeeeeeeeeeere

2 дн. назад👁 224открыть

ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "ከአላህ ጋር አጋር ያደረገ (ሺርክ ያደረገ) ሰው ጀነት አይገባም፤ ከአላህ ጋር ምንም ሳያጋራ (ተውሒድ ላይ ሆኖ) የሞተ ሰው ግን ጀነት ይገባል።" ⭐️ https://t.me/Qallbdoc 🫀 🫀 🫀 🫀 https://t.me/freeeeeeeeeeeere

2 дн. назад👁 519открыть

✅ ጓደኞቼ መተት አደረጉብኝ ! . ! ክፍል 6 ወንድሞቼ ቀስ በቀስ ከቤት መውጣትና መራቅ ጀመሩ። እርስ በርሳችን ስንተያይ የነበረን ፍቅር ጠፍቶ በጥላቻና በጥርጣሬ መተያየት ጀመርን። የቤቱ ግድግዳዎች እንኳን ሳይቀሩ የጭንቀት ድምጽ የሚያስተጋቡ ይመስል ነበር። በቤት ውስጥ የምናስቀምጣቸው እቃዎች ያለምንም ምክንያት ይጠፋሉ ወይም ይሰበራሉ። ያ የተደገመው ሲህር ቤታችንን ሙሉ በሙሉ ለማፍረስና ሰላማችንን ለመንሳት የፈጀበት ግዜ ከስድስት ወር የሚበልጥ አይመስለኝም፡፡ እኔ ይህንን ሁሉ እያየሁ በውስጤ አዝንና አለቅስ ነበር። በእኔ ምክንያት ቤተሰቤ እንዲህ መበጥበጡ እራሱ ሌላ ትልቅ ህመም ሆነብኝ። ነገር ግን ያንን የክፋት ማዕበል…

3 дн. назад👁 1Kоткрыть

💡 #ሁሌ_ኪሳራ_ሁሌ_ስንፍና_እየተፈታተኖት_ነው ? #እንግዲያውስ_ቶሎ_እራሶን_ይፈትሹ ! ✅ የውድቀት ሲህር ፡፡ ይህም እንደ አጠራሩ አተረጓጎሙም ቀላል ነው የውድቀት ሲህር ማለት ስኬት እንድትርቅህ የሚደረግ ሲህር ነው፡፡ 1. #የሁል_ግዜ_አላማ አላቸው አንድን ነገር አድርጌ ይሳካልኛል ብለው አስበው ይነሱና ከጅምሩ መዳከም፡፡ መዳከም ሲባል በቃ ያን ነገር ማድረግ ቅፍፍ ይላቸዋል፡፡ 2. #ቀን_ወደ_ሚሰሩበት ቦታ ሲሄዱ ደንበኛን መያዝ አይችሉም ሊያውም ደንበኛው እንዲርቃቸው ያደርጋሉ፡፡ ያም ሲባል ብሩን ብቻ ከማሰባቸው የተነሳ ሲህሩ ሰው እንዲያጡ ያደርቸዋል፡፡ 3. #ልክ_አንድን_ ስራ ጀምረው ወደ ስኬት ጫፍ ላይ ሊደርሱ ሲሉ…

3 дн. назад👁 1.1Kоткрыть

ወደ ጌታችሁም አምሩ እርሱ መጠለያችሁም መሸሸግያችሁም ነው። ሰላትንም ስገዱ እርሱ መርጊያችሁ ወንጀላችሁንም ማበሻ ነው 🤲 የቀልብ ዶክተር 💡 ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 https://t.me/Qallbdoc https://t.me/dr_of_heart

3 дн. назад👁 892открыть

https://youtu.be/NXs8pZFBQ0A?si=-CCM5IBT6imRa6N8

3 дн. назад👁 918открыть

описание канала

(إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا) #ጥቅማችን_ጀነት_ጥቅማችን_የአላህ_ውዴታ_ነው #ያስገኘንም_አላህ_እኛም_የርሱ_ባሮች_ሙስሊሞች_ነን 👈 ዌብሳይት 👉 https://qalebdoctor.com ለህክምና 👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም @UstazulQallb ያናግሩ #እያንዳንዱ_ቤት_እንገባለን_ኢንሻአሏህ ! ☄️ #የውሾች_ጩሀት_የአንበሳውን_ጉዞ_አያስተጓጉልም

о канале

Telegram ID
В каталоге с5 июл. 2026 г.
Обновлён20 июл. 2026 г.

похожие каналы/health

D
Dormint Announcements 🌙

Dormint Announcements 🌙

@DormintAnnouncements

Dormint Announcements shares updates about Dormint AI, a no-code platform for creating wellness-focused AI Agents.

aihealthen
568.4Kподписчики
7Kохват
1.3%ER
постов/день
Б
Будем здоровы

Будем здоровы

@bzdorov

This channel shares secrets for maintaining good health and well-being.

healthmarketingru
450.7Kподписчики
9.9Kохват
2.2%ER
5.2постов/день
D
Dr.Anshina

Dr.Anshina

@DrAnshina

Dr. Anshina provides cardiology, family medicine, and dietology services.

businesshealthru
445.6Kподписчики
87.3Kохват
20.1%ER
постов/день
ا
المستقبل- Future

المستقبل- Future

@m8sdtxx

A Telegram channel sharing inspirational content and reflections on life's experiences, joys, and sorrows.

lifestyleentertainmenthealthar
398Kподписчики
6.9Kохват
1.8%ER
0.9постов/день
M
MyGov Newsdesk

MyGov Newsdesk

@MyGovCoronaNewsdesk

Official Telegram channel of the Government of India providing updates and information related to COVID-19 and citizen engagement.

newshealthen
396.6Kподписчики
48.5Kохват
12.4%ER
постов/день
C
CPRC Kementerian Kesihatan Malaysia

CPRC Kementerian Kesihatan Malaysia

@cprckkm

Official channel of the Crisis Preparedness and Response Center, Ministry of Health Malaysia, providing updates and information.

healthen
361.7Kподписчики
51.8Kохват
14.6%ER
постов/день
поддержка
@qallbdoc — 🌔 የቀልብ ዶክተር 🌔 طبيب القلب 📿 · Telegram-канал 37K подписчиков · tgden