AI-саммари
Telebirr is the official Telegram channel for the Ethiotelecom ChatBot, providing updates and support for the mobile payment service.
для кого: This channel is for users of the Telebirr mobile payment service in Ethiopia seeking information, support, and updates.
графики · динамика
📨 Последние посты
111 всего🏃♀️ 🏃♂️ የ2018 ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ሩጫ በሐረር በድምቀት ተካሔደ!! መነሻና መድረሻውን ሐረር በር ላይ በማድረግ ፕሮፌሽናል አትሌቶችና ከአዲስ አባባ ተጓዥ ተሳታፊዎችን ያካተተ ልዩ የ10ኪ.ሜ ውድድር በወንዶችና በሴቶች ደስ በሚል ድባብ ተካሒዷል። በተጨማሪም ተተኪዎችን ለማፍራት ከ16 ዓመት በታች ታዳጊ አትሌቶች የተሳተፉበት የ1.5 ኪ.ሜ ውድድርና ከ11 ዓመት በታች ልጆች የተሳተፉበት የ1 ኪ.ሜ.ውድድር ሌላው የዕለቱ ድምቀት ነበር፡፡ የአገራችን አትሌቲክስ ለማሳደግና ተተኪዎች ለማፍራት በሚደረገው ጥረት ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም በስያሜና የቴክኖሎጂ አጋርነት ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር እየሠራ የሚገኝ ሲሆን ወደ ፊ…
⚡️ 🎁 ለ2 ሰዓት ያልተገደበ ኢንተርኔት! የሁለት ሰዓት ያልተገደበ ኢንተርኔት ጥቅል በ35 ብር ብቻ ይግዙና ያሻዎትን ፋይል በቅጽበት ያውርዱ፤ እንደልብዎ ይዝናኑ! 🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ሲገዙ ቅናሽ ያገኛሉ! #2HoursUnlimitedPackages #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
✨ ✅ በአንድ ሲም ካርድ ሁለት ስልክ ቁጥር ያግኙ! ወደ የትኛውም የአገልግሎት ማዕከል በአካል መገኘት ሳይጠበቅብዎ ነባር ሲም ካርድዎን በመጠቀም *984# ላይ ደውለው የቨርቹዋል ስልክ ቁጥርዎን ማውጣትና መጠቀም ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/4uyh9T0 #VirtualNumber #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በቴሌብር ስጦታ፤ ወዳጆቻችንን እናስደስት! ለሚወዷቸው ሰዎች፣ ለተጽዕኖ ፈጣሪዎችና ለኪነጥበብ ባለሙያዎች ልዩ የቨርችዋል ስጦታዎችን መላክ ይፈልጋሉ? በቴሌብር ሱፐርአፕ ውስጥ የሚገኘውን የስጦታ መተግበሪያን በመጠቀም አድናቆትዎን ይግለጹ፤ የሚደግፏቸውን ማኅበራዊ ዓላማዎች በቴሌብር በቀላሉ ይደግፉ። ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስጦታ ስናበረክት እንዲህ ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
ተጠባቂውን ዓለም ዋንጫን የፍጻሜ ጨዋታን የት መመልከት አስበዋል? የሞባይል ኢንተርኔት ገዝተው፤ በነፃ በሚያገኙት የዲኤስቲቪ የሙሉ ዓመት ጥቅል የዓለም ዋንጫን የፍጻሜ ጨዋታን ጨምሮ የጎጆና የሜዳ ጥቅሎችን ባሉበት ቦታ ሆነው ያጣጥሙ! እስከ 40% በሚደርስ ቅናሽ ያለምንም መቆራረጥ ጨዋታዎችን በቀጥታ የሚያዩበት ልዩ ፍጥነት ተዘጋጅቷል። በተጨማሪም የ1 ዓመት ነጻ የጎጆ (70+ ቻናሎች) ወይም የሜዳ ጥቅል (130+ ቻናሎች) ያገኛሉ። አሁኑኑ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr የዓለም ዋንጫ ጥቅልዎን ይግዙና ባሉበት ሆነው ይመልከቱ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እን…
በቴሌብር ጨረታው የሌለ ደርቷል! ማንኛውንም ተሳታፊ ያላቀረበውን ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ አስልቶ ቀድሞ ያስመዘገበ ተጫዋች በቀላሉ አሸናፊ መሆን ይችላል። ዕድለኞች የHP EliteBook 840 G8 ላፕቶፕ በ75.00 ብር፣ የLG TwinTub Semi-Automatic ማጠቢያ ማሽን (18 KG) በ75.00 ብር፣ የCreeper Mountain ብስክሌት (26 Inch) በ50.00 ብር እና የSamsung Galaxy Tab A11 ታብሌት በ30.00 ብር አፍሰዋል። በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “HOWLOW” ሚኒ መተግበሪያ አስደሳቹን ሬቨርስ ኦክሽን ዛሬውኑ ይጀምሩ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስ…
ደረጃችንን በፋይዳ እናሳድገው! የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎ ጋር ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ በማስተሳሰር ብድር የሚያገኙበትን ደረጃ ከፍ ማድረግ ይችላሉ። *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ብድር ስናገኝ እንዲህ ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
በቴሌብር ካሽ አለን! ካሽ ስንፈልግ ከተመረጡ የኤቲኤም ማሽኖች ማውጣት እንችላለን! ከአቢሲኒያ ባንክ፣ ከአዋሽ ባንክ፣ ከአዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ ከሕብረት ባንክ እና ከንብ ባንክ ያለ ኤ.ቲ.ኤም ካርድ ከቴሌብር ገንዘብዎ በቀላሉ ማውጣት እንችላለን። *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንጠቀም እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
ለጥቅሉ ይከፍላሉ ከነስልኩ ይወስዳሉ! ‣ ዘኔክሰስ L131 በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል። ‣ ዘኔክሰስ L2028 በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,395 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል። ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ! ለጥቅሉ ይከፍላሉ ከነስልኩ ይወስዳሉ #znexus #ዘኔክሰስ #Ethiotelecom #telebirr #ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ
የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ፤ ከኢንስፐር (Inspur) እና ከሻንዶንግ ሃይ-ስፒድ (SDHS) ከፍተኛ አመራሮች ጋር ስትራቴጂያዊ ውይይት አካሄዱ ውይይቱ በተቋማቱ መካከል ያለውን አጋርነት ይበልጥ በማጠናከር፤ የቀጣዩ ትውልድ ዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን ከዘመናዊ መሠረተ ልማት ግንባታ ጋር ለማቀናጀት ያለመ ነው፡፡ ይህም የኩባንያችንን “ቀጣዩ አድማስ” ስትራቴጂ መሠረት ያደረገ ሲሆን፤ የሀገራችንን የዲጂታል ሽግግር ለማፋጠንና ለመጪው ጊዜ ዝግጁ የሆነ የዲጂታል ሥነ-ምህዳር ለመፍጠር ያስችላል፡፡ በውይይቱ የላቁ የኮምፒውቲንግ አቅሞች፣ ለሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የዳታ ማዕከል መፍትሔዎችና የክላውድ ፕላትፎርሞችን…
ከባሕር ማዶ ሲላክልዎት፣ 9% እንመርቅበታለን! ከውጭ ሀገራት በቴሌብር ሬሚት፣ Visa Direct, Thunes, Onafriq, Western Union, Dahabshiil, CAC, Habesha Pay እና በ Taptap Send ዓለም አቀፍ ሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲቀበሉ ከዕለቱ ምንዛሬ በተጨማሪ 9% ስጦታ ያገኛሉ። እንዲሁም Finpay, FastPay እና RedSea ዓለም አቀፍ ሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ ዳጎስ ያለ ጉርሻ ከአጋሮቻችን እንደሚያገኙም በደስታ እንገልጻለን። *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን! #ደንበኛ…
🏃🏾♀️ 🏃♂️ ታላቁ ሩጫ በቴሌብር ያውም በውቢቷ ሐረር!! መነሻና መድረሻውን በታሪካዊው የጀጎል በር ላይ በማድረግ እሑድ ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሔዳል። በቴሌብር በመክፈል በሐረር ፕሪሚየም ሾፕ፣ በፈረስ መጋላ እና በአራተኛ በመመዝገብ ፈጥነው የመሮጫ ቲሸርትዎን ይውሰዱ! 👉 የመሮጫ ቲሸርትዎን በቴሌብር (*127# / https://bit.ly/telebirr_SuperApp ) እንዲሁም በዘመን ገበያ ሲገዙ 5% ተመላሽ ያገኛሉ። በቴሌብር አብረን ስንደምቅ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
описание канала
https://t.me/EthiotelecomChatBot
о канале
похожие каналы/finance
Blum: All Crypto – One App
Blum is a crypto trading app offering a user-friendly platform for buying and trading various cryptocurrencies.
tapswap community
TapSwap Community is a channel focused on converting taps into a financial tool, utilizing a bot for interaction.
Catapult Extreme
Catapult Extreme is a platform focused on extreme trading, offering access through the provided link.
CATS Community
This Telegram channel is dedicated to the $CATS token and its community.
FX Holding | Official
FX Holding is an international investment holding company offering algorithmic trading and claims recovery services.
Yescoin
Yescoin is a Telegram channel focused on a cryptocurrency project aiming for mass adoption.
